ቅዳሜ ጥር 10 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሂውማን ራይትስ ዎች በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አስከፊ እንደነበር አለም አቀፉ የመብት ተሟች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ ገልጧል። ዓመቱ፣ በአገሪቱ ግጭቶች የተበራከቱበት፣ የመብት ጥሰቶች ያለተጠያቂነት የተፈጸሙበትና የሲቪል ማኅበራት እንቅስቃሴ የተገደበበት እንደነበር የጠቀሰው ሪፖርቱ፣ የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች፣ ታጣቂዎች በግጭት ቀጠናዎችና በሌሎች አካባቢዎች ጭምር ከባድ […]

0 Comments
0 Shares