• WWW.ETHIOTIME.COM
    New Teddy Afro Interview with VOA about his SEED Award 2017
    Teddy Afro is an Ethiopian music star who writes his own lyrics and melody. Some of hit tracks are yasteserya, ethiopia, sembere, 70 dereja, korkuma a...
    0 Comments 0 Shares
  • Today's Quotes

    "If We Have No Peace, It Is Because We Have Forgotten That We Belong To Each Other"!!!

    - Mother Teresa
    Today's Quotes "If We Have No Peace, It Is Because We Have Forgotten That We Belong To Each Other"!!! - Mother Teresa
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    6
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    3
    1 Comments 1 Shares
  • የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ቶምቦላ ሎቶሪ ዕጣ ወጣ
    ገቢው ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውለው የቶምቦላ ሎቶሪ አንደኛ ዕጣ ቁጥር 44 39 130 ሆኖ ወጣ።
    ዕጣው የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ትናንት ማምሻውን በብሔራዊ ሎቶሪ አዳራሽ ወጥቷል።
    በወጣው ዕጣ መሠረት አንደኛው ዕጣ ባለ ሦስት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ ቤት ያሸልማል።
    ሁለተኛው የ2016 ስሪት ኃይሉክስ ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር ደግሞ 38 13 193 በመሆን ሲወጣ፤ ሦስተኛውና ባለ ሁለት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ ቤት የሚያስሸልመው ዕጣ ቁጥር 48 52 944 ሆኗል።
    አራተኛውና አንድ ሊዮንቺኖ የማቀዘቀዣ የጭነት መኪና የሚያስገኘው ቁጥር 20 41 261 ሆኖ ሲወጣ፤ አምስተኛውና ባለ 40 የፈረስ ጉልበት የእርሻ ትራክተር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር ደግሞ 27 88 134 ሆኗል።
    ሌሎችም ባለ ሦስት እግር ሞተር ባጃጆች፣ ማቀዘቀዣዎች፣ የውሃ ማጣሪያዎች፣ ላፕቶፖች፣ 32 ኢንች ኤል ኢዲ ቴሌቪዥኖች፣ ኤስ ፎር ሳምሰንግ ስማርት የሞባይል ስልክ ቀፎዎች በዕጣው ተካተዋል።
    የማስተዛዘኛ ቁጥር ደግሞ ሦስት ሆኖ ወጥቷል።
    የቶምቦላ ሎተሪው ከሚያዝያ አንድ ጀምሮ ሲሸጥ የነበረ ሲሆን፣ ከሽያጩም ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተግኝቷል።
    ከባለፈው ዓመት የቶምቦላ ሎተሪ ሽያጭም ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ መገኘቱ ይታወሳል።
    ሰኔ 11/2009 /ኢዜአ/
    የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ቶምቦላ ሎቶሪ ዕጣ ወጣ ገቢው ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውለው የቶምቦላ ሎቶሪ አንደኛ ዕጣ ቁጥር 44 39 130 ሆኖ ወጣ። ዕጣው የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት ትናንት ማምሻውን በብሔራዊ ሎቶሪ አዳራሽ ወጥቷል። በወጣው ዕጣ መሠረት አንደኛው ዕጣ ባለ ሦስት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ ቤት ያሸልማል። ሁለተኛው የ2016 ስሪት ኃይሉክስ ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር ደግሞ 38 13 193 በመሆን ሲወጣ፤ ሦስተኛውና ባለ ሁለት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማ ቤት የሚያስሸልመው ዕጣ ቁጥር 48 52 944 ሆኗል። አራተኛውና አንድ ሊዮንቺኖ የማቀዘቀዣ የጭነት መኪና የሚያስገኘው ቁጥር 20 41 261 ሆኖ ሲወጣ፤ አምስተኛውና ባለ 40 የፈረስ ጉልበት የእርሻ ትራክተር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር ደግሞ 27 88 134 ሆኗል። ሌሎችም ባለ ሦስት እግር ሞተር ባጃጆች፣ ማቀዘቀዣዎች፣ የውሃ ማጣሪያዎች፣ ላፕቶፖች፣ 32 ኢንች ኤል ኢዲ ቴሌቪዥኖች፣ ኤስ ፎር ሳምሰንግ ስማርት የሞባይል ስልክ ቀፎዎች በዕጣው ተካተዋል። የማስተዛዘኛ ቁጥር ደግሞ ሦስት ሆኖ ወጥቷል። የቶምቦላ ሎተሪው ከሚያዝያ አንድ ጀምሮ ሲሸጥ የነበረ ሲሆን፣ ከሽያጩም ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተግኝቷል። ከባለፈው ዓመት የቶምቦላ ሎተሪ ሽያጭም ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ መገኘቱ ይታወሳል። ሰኔ 11/2009 /ኢዜአ/
    0 Comments 0 Shares
  • በብሪታንያ መዲና ለንደን ውስጥ በሚገኘው ግሬንፌል በተባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ከሦስት ቀን በፊት በደረሰ ቃጠሎ መጥፋታቸው የተገለጸው 28 ሰዎች እንደሞቱ እንደሚቆጠር የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከጠፉት ሰዎች ውስጥ ስምንቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የብሪታንያ የፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ስቱዋርት ከንዲ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፦ የጠፉ ሰዎችን ጨምሮ በአደጋው የሞቱ ሰዎች 58 ይደርሳል፡፡ እስካሁን መሞታቸው የተረጋገጠው ግን 30 ሰዎች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከጠፉ ሰዎች ውስጥ ስምንቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ አንዲት እናት ከአምስት ዓመት ልጇ እና አንድ አባወራ ከባለቤቱ እንዲሁም ከሦስት ልጆቹ ጋር ከአደጋው በኋላ መጥፋታቸው ከተነገረላቸው ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን ኤምባሲው ጠቁሟል፡፡ ኤምባሲው በይፋዊ የትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ ከጠፉት ውስጥ በኤምባሲው ውስጥ በሹፍርና የሚያገለግሉ ባልደረባ አንዲት ዘመድም ይገኙበታል፡፡ በሆስፒታል ህክምና እያገኙ ካሉ 24 ሰዎች ውስጥ አስራ ሁለቱ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ኤምባሲው አክሎ አመልክቷል፡፡source-DW
    በብሪታንያ መዲና ለንደን ውስጥ በሚገኘው ግሬንፌል በተባለው ግዙፍ የመኖሪያ ህንጻ ላይ ከሦስት ቀን በፊት በደረሰ ቃጠሎ መጥፋታቸው የተገለጸው 28 ሰዎች እንደሞቱ እንደሚቆጠር የሀገሪቱ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከጠፉት ሰዎች ውስጥ ስምንቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የብሪታንያ የፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ስቱዋርት ከንዲ ዛሬ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፦ የጠፉ ሰዎችን ጨምሮ በአደጋው የሞቱ ሰዎች 58 ይደርሳል፡፡ እስካሁን መሞታቸው የተረጋገጠው ግን 30 ሰዎች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከጠፉ ሰዎች ውስጥ ስምንቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ አንዲት እናት ከአምስት ዓመት ልጇ እና አንድ አባወራ ከባለቤቱ እንዲሁም ከሦስት ልጆቹ ጋር ከአደጋው በኋላ መጥፋታቸው ከተነገረላቸው ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን ኤምባሲው ጠቁሟል፡፡ ኤምባሲው በይፋዊ የትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ ከጠፉት ውስጥ በኤምባሲው ውስጥ በሹፍርና የሚያገለግሉ ባልደረባ አንዲት ዘመድም ይገኙበታል፡፡ በሆስፒታል ህክምና እያገኙ ካሉ 24 ሰዎች ውስጥ አስራ ሁለቱ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ኤምባሲው አክሎ አመልክቷል፡፡source-DW
    0 Comments 0 Shares
  • ከስደት ስመለስ በቁሜ ቀበረችኝ ለፍቅር የተከፈለ መስዋዕትነት ዘመዷን አፈቀረች ከፍቅር ቀጠሮ
    ከስደት ስመለስ በቁሜ ቀበረችኝ ለፍቅር የተከፈለ መስዋዕትነት ዘመዷን አፈቀረች ከፍቅር ቀጠሮ
    0 Comments 0 Shares
  • በልጄ ላይ ይህን የፈፀምኩበት ከሰዉ የማይጠበቅ አፀያፊ ቃል ስለሚናገሩኝ ነዉ የሰዉ ስሜት የነካ አሳዛኙ ታዳጊ Painful Love Story
    በልጄ ላይ ይህን የፈፀምኩበት ከሰዉ የማይጠበቅ አፀያፊ ቃል ስለሚናገሩኝ ነዉ የሰዉ ስሜት የነካ አሳዛኙ ታዳጊ Painful Love Story
    0 Comments 0 Shares