ተዋናይ ዳንኤል ተገኝ ከ80 በላይ ለሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች መሉ አልባሳቱን ለገሰ
ETHIOPIA – ተዋናይ ዳንኤል ተገኝ ከ80 በላይ ለሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች መሉ አልባሳቱን ለገሰ አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለአገር እና ለሕዝብ አኩሪ ሥራ ሰራ። በአዲስ አበባ ለሚኖሩ 82 የጎዳና ልጆች (ላገሬ ልጆች፤ ለኢትዮጵያ ልጆች) የራሱን አልባሳት እና ጫማዎቹን አውጥቶ በሙሉ በደግነት ሰጥቷል። አሁን በቤቱ ውስጥ የቀረው አንድም ልብስም ሆነ ጫማ የለውም። አርቲስቱ ~ የጎዳና ልጆችን (ያገሬ ልጆችን፤ የኢትዮጵያ ልጆችን) እያሰበ ለአንድ ሳምንት በገዛው ቦቲ ጫማ እና ቱታ በሕይወት መንገድ ይጓዛል። Artist #Daniel Tegegn has shown us how one can gain the gratitude...
0 Comments 0 Shares