• የአንድሮይድ ስማርት ስልኮች የዕለት ተዕለት ግንኙነታችንን የምናከናውንባቸው አለፍ ሲልም ለመዝናኛና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ግልጋሎቶች የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው።
    ለዛሬ ለእነዚ አገልግሎት የሚጠቅሙ እና ኮሚኒኬሽናችን ቀልጣፍ የሚያደርጉ አፕሊኬሽኖች ውስጥ ለእናንተ ጠቃሚ ይሆናሉ ያልናቸውን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
    ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    1. SHAREit
    SHAREit በአንድሮይድ ስልኮቻችን ዳታ ለመላላክ የሚያገለግለን አፕሊኬሽን ሲሆን ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፋይሎችን (ቪድዮዎች፣ ፎቶዎች...) በፍጥነት ያስተላልፍልናል።
    የዚህ አፕሊኬሽን ዋነኛ ጥቅሙ እና ከሌሎች ዳታ ማስተላለፊያ አፕሊኬሽኖች ያለምንም ኬብል ከኮምፒውተራችን ጋር ለመገናኘት እና ፍይሎችን ለማስተላለፍ ማስቻሉ ነው። ይህ አፕ ካለዎት ፍይል ከኮምፒውተርዎ ወይም ወደ ኮምፒውተርዎ ለመላክ ኬብል ፍለጋ ይገላግሎታል።

    2. DiskDigger
    DiskDigger ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን DiskDigger አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው።

    3. IDM download manager
    በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።

    4. Whistle phone finder
    ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።

    5. WiFi Map
    በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።

    6. Battery doctor
    የስማርት ፎኖች ቀዳሚ ችግር ተብሎ የሚጠቀሰው የባትሪ ቆይታቸው አጭር መሆን ሲሆን ሁሉም በሚባል መልኩ ለሚያከናውኑት እያንዳንዱ የሚታይና የማይታይ ስራ ከፍተኛ የሆነ የባትሪ ሃይል ይጠይቃሉ። ይህ አፕ አላስፈላጊ የሆኑ ፕሮሰሶችንና ሰርቪሶችን በማስቆም ባትሪያችንን ለረጅም ጊዜ እንድንጠቀምበት ይረዳናል። ከዚህም በተጨማሪ የስልኩን ራም ነጻ በማድረግ ፈጣን ስልክን ይፈጥርልናል።

    7. Avast anti virus
    በኮምፒውተር ደህንነት ጥሩ ዝና ያለው አቫስት አንቲ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ለተጠቃሚዎች እነሆ ብሏል። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።

    8. Titanium backup
    አይበለውና ስልካችን በስህተት ወይንም ፈልገነው factory reset ቢሆን ወይንም በሌላ የስልኩ ችግር ምክንያት የጫንናቸው አፕሊኬሽኖች፣ መልዕክቶቻችን እና ሴቭ ያደረግናቸው ሰዎች ዳታ ቢጠፋ ምን ያደርጋሉ? Titanium backup ለዚህ መፍትሔ የሚሆን አፕ ሲሆን ሙሉ ስልካችንን የራሱ የስልኩን አፕሊኬሽኖችና በሚደንቅ ሁኔታ ራሱን አንድሮይዱን ጭምር backup የሚያደርግ አስገራሚ አፕ ነው። አንድ ጊዜ backup ከያዝን በኋላ backup ፋይሉን ኮምፕዩተር ላይ ለማስቀመጥ በሚያስችል መልኩ አዘጋጅቶ ያስቀምጥልናል በዚህም ስልኩ የሆነ ችግር ቢያጋጥመው እንኴን ፋይሉ ኮምፒዩተራችን ላይ ስላለ ያለምንም ስጋት ስልካችንን ወደነበረበት ለመመለስ እንችላለን ማለት ነው።

    9. Amharic dictionary
    ይህ በኢትዮጵያውያን የተሰራ አፕ የእንግሊዝኛ ቃላትን የአማርኛ ትርጉም በቀላሉ ያቀርብልናል(ሜሪት ዲክሺነሪን በኪሳችን ማለት ነው)። ከዚህም በተጨማሪ የአንዳንድ የአማርኛ ቃላትን የእንግሊዝኛ ፍቺ ለማወቅ ከፈለግን በመፈለጊያ ሳጥኑ ውስጥ የአማርኛውን ቃል ማስገባት ብቻ ነው አፑ የቃሉን የእንግሊዝኛ አቻ ፍቺ ያቀርብልናል። ለሰራተኞች በተለይም ለተማሪዎችጠቃሚ አፕ ነው።

    10. Agerigna አገርኛ
    ይህ አፕ ለአንድሮይድ ስማርት ፎን ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያንናኤርትራውያን የተዘጋጀ የግዕዝ ፊደላትን በቀላሉ ለመጻፍ የሚያስችል ኪ ቦርድ አፕ ነው። የግዕዝ ፊደላትን በፍጥነትና በቀላሉ ለማጻፍ ከማስቻሉ የተነሳ በስልካችን አማርኛን ለመጻፍ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ አፕ ለመሆን ችሏል።

    Source: ቴክኖሎጂን በቀላሉ

    ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    የአንድሮይድ ስማርት ስልኮች የዕለት ተዕለት ግንኙነታችንን የምናከናውንባቸው አለፍ ሲልም ለመዝናኛና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ግልጋሎቶች የምንጠቀምባቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው። ለዛሬ ለእነዚ አገልግሎት የሚጠቅሙ እና ኮሚኒኬሽናችን ቀልጣፍ የሚያደርጉ አፕሊኬሽኖች ውስጥ ለእናንተ ጠቃሚ ይሆናሉ ያልናቸውን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!**************** 1. SHAREit SHAREit በአንድሮይድ ስልኮቻችን ዳታ ለመላላክ የሚያገለግለን አፕሊኬሽን ሲሆን ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፋይሎችን (ቪድዮዎች፣ ፎቶዎች...) በፍጥነት ያስተላልፍልናል። የዚህ አፕሊኬሽን ዋነኛ ጥቅሙ እና ከሌሎች ዳታ ማስተላለፊያ አፕሊኬሽኖች ያለምንም ኬብል ከኮምፒውተራችን ጋር ለመገናኘት እና ፍይሎችን ለማስተላለፍ ማስቻሉ ነው። ይህ አፕ ካለዎት ፍይል ከኮምፒውተርዎ ወይም ወደ ኮምፒውተርዎ ለመላክ ኬብል ፍለጋ ይገላግሎታል። 2. DiskDigger DiskDigger ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን DiskDigger አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው። 3. IDM download manager በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል። 4. Whistle phone finder ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል። 5. WiFi Map በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው። 6. Battery doctor የስማርት ፎኖች ቀዳሚ ችግር ተብሎ የሚጠቀሰው የባትሪ ቆይታቸው አጭር መሆን ሲሆን ሁሉም በሚባል መልኩ ለሚያከናውኑት እያንዳንዱ የሚታይና የማይታይ ስራ ከፍተኛ የሆነ የባትሪ ሃይል ይጠይቃሉ። ይህ አፕ አላስፈላጊ የሆኑ ፕሮሰሶችንና ሰርቪሶችን በማስቆም ባትሪያችንን ለረጅም ጊዜ እንድንጠቀምበት ይረዳናል። ከዚህም በተጨማሪ የስልኩን ራም ነጻ በማድረግ ፈጣን ስልክን ይፈጥርልናል። 7. Avast anti virus በኮምፒውተር ደህንነት ጥሩ ዝና ያለው አቫስት አንቲ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ለተጠቃሚዎች እነሆ ብሏል። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል። 8. Titanium backup አይበለውና ስልካችን በስህተት ወይንም ፈልገነው factory reset ቢሆን ወይንም በሌላ የስልኩ ችግር ምክንያት የጫንናቸው አፕሊኬሽኖች፣ መልዕክቶቻችን እና ሴቭ ያደረግናቸው ሰዎች ዳታ ቢጠፋ ምን ያደርጋሉ? Titanium backup ለዚህ መፍትሔ የሚሆን አፕ ሲሆን ሙሉ ስልካችንን የራሱ የስልኩን አፕሊኬሽኖችና በሚደንቅ ሁኔታ ራሱን አንድሮይዱን ጭምር backup የሚያደርግ አስገራሚ አፕ ነው። አንድ ጊዜ backup ከያዝን በኋላ backup ፋይሉን ኮምፕዩተር ላይ ለማስቀመጥ በሚያስችል መልኩ አዘጋጅቶ ያስቀምጥልናል በዚህም ስልኩ የሆነ ችግር ቢያጋጥመው እንኴን ፋይሉ ኮምፒዩተራችን ላይ ስላለ ያለምንም ስጋት ስልካችንን ወደነበረበት ለመመለስ እንችላለን ማለት ነው። 9. Amharic dictionary ይህ በኢትዮጵያውያን የተሰራ አፕ የእንግሊዝኛ ቃላትን የአማርኛ ትርጉም በቀላሉ ያቀርብልናል(ሜሪት ዲክሺነሪን በኪሳችን ማለት ነው)። ከዚህም በተጨማሪ የአንዳንድ የአማርኛ ቃላትን የእንግሊዝኛ ፍቺ ለማወቅ ከፈለግን በመፈለጊያ ሳጥኑ ውስጥ የአማርኛውን ቃል ማስገባት ብቻ ነው አፑ የቃሉን የእንግሊዝኛ አቻ ፍቺ ያቀርብልናል። ለሰራተኞች በተለይም ለተማሪዎችጠቃሚ አፕ ነው። 10. Agerigna አገርኛ ይህ አፕ ለአንድሮይድ ስማርት ፎን ተጠቃሚ ኢትዮጵያውያንናኤርትራውያን የተዘጋጀ የግዕዝ ፊደላትን በቀላሉ ለመጻፍ የሚያስችል ኪ ቦርድ አፕ ነው። የግዕዝ ፊደላትን በፍጥነትና በቀላሉ ለማጻፍ ከማስቻሉ የተነሳ በስልካችን አማርኛን ለመጻፍ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ አፕ ለመሆን ችሏል። Source: ቴክኖሎጂን በቀላሉ ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    0 Comments 0 Shares
  • በስፔን የካታሎኒያ ግዛት ፓርላማ ግዛቲቱ ነፃ አገር መሆኗን ማወጁን ተከትሎ የአገሪቱ ሴኔት ግዛቲቱ ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ወሰነ።
    135 መቀመጫ ባለው የካታሎኒያ ፓርላማ 70 አባላት ግዛቲቱ ከስፔን ተገንጥላ ነፃ አገር እንድትሆን የቀረበውን ሞሽን ሲደግፉ፥ 10 ደግሞ ተቃውመዋል።
    የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያኖ ራጆይ ከፓርላማው ውሳኔ በኋላ ስፔናውያን እንዳይደናገጡ እና እንዲረጋጉ አሳስበዋል።
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገሪቱ ሴኔት ፊት ቀርበው የካታሎኒያ ግዛት ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ያቀረቡት ጥያቄ ፀድቋል።
    አሁን ያለውን የካታሎኒያ አስተዳደር ቤተሰብን እየከፋፈለ እና ማህበረሰብን እየሰነጣጠቀ ያለ ብለውም ነበር የከሰሱት።
    በዚህ ብዙ ሰዎች ተሰቃይተዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ራጆይ፥ ሁኔታው በንግድ ሰዎች ዘንድ መተማመንን አጥፍቶ ከግዛቲቱ እንዲወጡ እያደረገ መሆኑን ነው ያመለከቱት።
    የስፔን ህገመንግስት በቀውስ ወቅት ግዛቲቱን ቀጥታ በቁጥጥሩ ስር አድርጎ እንዲያስተዳደር የሚፈቅድ አንቀፅን ያካተተ ሲሆን፥ ሴኔቱ ይህ አንቀፅ እንዲተገበር ነው የወሰነው።
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔያቸውን ሰብስበው በቀጣይ እርምጃ ላይ ይመክራሉ ተብሏል።
    በህገመንግስቱ መሰረት ማድሪድ ካታሎኒያን ቀጥታ ማስተዳደር ከጀመረች የግዛቲቱን ፋይናንስ፣ ፖሊስ እና መገናኛ ብዙሃንን ትቆጣጠራለች።
    ለበለጠ መረጃ Joni us telgram

    https://t.me/joinchat/AAAAAER5WRRPcCtY9vBrXA
    በስፔን የካታሎኒያ ግዛት ፓርላማ ግዛቲቱ ነፃ አገር መሆኗን ማወጁን ተከትሎ የአገሪቱ ሴኔት ግዛቲቱ ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ወሰነ። 135 መቀመጫ ባለው የካታሎኒያ ፓርላማ 70 አባላት ግዛቲቱ ከስፔን ተገንጥላ ነፃ አገር እንድትሆን የቀረበውን ሞሽን ሲደግፉ፥ 10 ደግሞ ተቃውመዋል። የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያኖ ራጆይ ከፓርላማው ውሳኔ በኋላ ስፔናውያን እንዳይደናገጡ እና እንዲረጋጉ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገሪቱ ሴኔት ፊት ቀርበው የካታሎኒያ ግዛት ቀጥታ በማድሪድ እንድትተዳደር ያቀረቡት ጥያቄ ፀድቋል። አሁን ያለውን የካታሎኒያ አስተዳደር ቤተሰብን እየከፋፈለ እና ማህበረሰብን እየሰነጣጠቀ ያለ ብለውም ነበር የከሰሱት። በዚህ ብዙ ሰዎች ተሰቃይተዋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ራጆይ፥ ሁኔታው በንግድ ሰዎች ዘንድ መተማመንን አጥፍቶ ከግዛቲቱ እንዲወጡ እያደረገ መሆኑን ነው ያመለከቱት። የስፔን ህገመንግስት በቀውስ ወቅት ግዛቲቱን ቀጥታ በቁጥጥሩ ስር አድርጎ እንዲያስተዳደር የሚፈቅድ አንቀፅን ያካተተ ሲሆን፥ ሴኔቱ ይህ አንቀፅ እንዲተገበር ነው የወሰነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔያቸውን ሰብስበው በቀጣይ እርምጃ ላይ ይመክራሉ ተብሏል። በህገመንግስቱ መሰረት ማድሪድ ካታሎኒያን ቀጥታ ማስተዳደር ከጀመረች የግዛቲቱን ፋይናንስ፣ ፖሊስ እና መገናኛ ብዙሃንን ትቆጣጠራለች። ለበለጠ መረጃ Joni us telgram https://t.me/joinchat/AAAAAER5WRRPcCtY9vBrXA
    0 Comments 0 Shares
  • አዲሱ የቴዲ አፍሮ ምርጥ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ
    ግጥም ቴዲ አፍሮ
    ዜማ ቴዲ አፍሮ
    ሙዚቃ ቅንብር አንተነህ ባዬ

    ሼር ሼር ሼር ማረግ አይርሱ
    አዲሱ የቴዲ አፍሮ ምርጥ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ ግጥም ቴዲ አፍሮ ዜማ ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ቅንብር አንተነህ ባዬ ሼር ሼር ሼር ማረግ አይርሱ
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከናይጀሪያዊ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ጋር ተወያዩ
    -
    በአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር የሆኑት አሊኮ ዳንጎቴ ንብረት የሆነው ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ 10 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ያስገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ በስራ ላይ ይገኛል። በ2009 ዓ.ም ላይም ዳንጎቴ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ በስኳርና በግብርና ኢንቨስትመንት እንደሚሰማራ መግለጹ ይታወሳል። | ዝርዝርሩን ያንብቡት
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከናይጀሪያዊ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ጋር ተወያዩ - በአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር የሆኑት አሊኮ ዳንጎቴ ንብረት የሆነው ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ 10 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ያስገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ በስራ ላይ ይገኛል። በ2009 ዓ.ም ላይም ዳንጎቴ ግሩፕ ኢትዮጵያ ውስጥ በስኳርና በግብርና ኢንቨስትመንት እንደሚሰማራ መግለጹ ይታወሳል። | ዝርዝርሩን ያንብቡት
    የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከናይጀሪያዊ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ጋር ተወያዩ
    0 Comments 0 Shares
  • Did you know nearly 4,000 U.S. Peace Corps Volunteers have served in #Ethiopia? Within one year of President Kennedy’s historical announcement to create Peace Corps, the first 272 Volunteers landed in Ethiopia. From 1962 to 1977, Peace Corps Ethiopia was one of the largest Peace Corps programs in the world. Peace Corps Volunteers served in various remote areas in Ethiopia in the sectors of education, community development, business development, agriculture, and health. Learn more about the program: http://bit.ly/2jQ7IMZ #InternationalVolunteerDay #Volunteerism
    Did you know nearly 4,000 U.S. Peace Corps Volunteers have served in #Ethiopia? Within one year of President Kennedy’s historical announcement to create Peace Corps, the first 272 Volunteers landed in Ethiopia. From 1962 to 1977, Peace Corps Ethiopia was one of the largest Peace Corps programs in the world. Peace Corps Volunteers served in various remote areas in Ethiopia in the sectors of education, community development, business development, agriculture, and health. Learn more about the program: http://bit.ly/2jQ7IMZ #InternationalVolunteerDay #Volunteerism
    0 Comments 0 Shares
  • ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ።
    ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ።
    በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር የአሜሪካ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ
    0 Comments 0 Shares