• Like
    6
    0 Comments 2 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • የሠፈራችሁን ሥም ካገኛችሁ …comment…
    የሠፈራችሁን ሥም ካገኛችሁ …comment…
    0 Comments 0 Shares
  • አዝናለሁ!

    #ETHIOPIA | የራስን ጎጆ ለማሞቅ የጎረቤትን ማቃጠል ወንጀል ነው።

    አንድ ሰው ወይንም አንድ ድርጅት ስራ ሲጀምር የሚነድፋቸው እቅዶችና ተግባሮች ይኖሩታል። ለሁሉም እንዳግባቡ የግዜ ሰሌዳም ያበጃል።

    ሂደቱን የሚመለከታቸው አካላት ብቻ እንዲያውቁት የሚመረጥ ግዜ አለ። ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ወደ ህብረተሰቡ የሚደርስበትም የራሱ ግዜ አለው።

    መረጃም ሲሰ'ጥ የመረጃው ልክነትና ልኬት የሚያስጠይቅ ከመሆኑ አንፃር ታስቦ ተመጥኖ መሆን አለበት።

    ሁሉም አልቆ ግዜው ሲፈቅድ ብቻ ነው ወደ መግለጫና ወደ ዜና የሚቀርበው።

    የዛም ውሳኔ ባለቤት ለፍተው እዛጋ ያደረሱት የኩባንያው ባለቤቶች ብቻ ናቸው። እንደዚህ የሚባል ወሬ አለ እውነት ከሆነ የሚመለከታቸውን ግለሰቦች አነጋግረን አጣርተን እንመጣለን ማለት አንድ ነው።

    ባለቤቱ በጉዳዩ ላይ መረጃ መስጠት ካልፈለገና ነገር ግን ጥያቄው ከህዝብ የመጣ ከሆነ መረጃ ሊሰጡን አልቻሉም ተብሎ ማቅረብ የሚቻልበትም ሌላ አግባብ አለ።

    ትንሽ ፍንጭ ይዞ ያለግዜው የግምት ዝርዝር ይዞ መቅረብ ያልበሰለ እሸት "ቀጥፎ" ያለግዜው መቅጨት ነውና ሊታሰብበት ይገባል።

    ለምሳሌ ከአንድ ሳምንት በፊት ሰይፉ ፋንታሁን ስልክ ደውሎ ቴሌቪዥን ጣቢያ ልትከፍት ነው የሚል ወሬ ሰማሁ እውነት ነወይ ሲል ጠይቆኛል።

    ባለቤትነቱ የእኔ ብቻ ያልሆነ በርካታ ህብረተሰቡ የሚወዳቸውና ለሃገራቸው ትልልቅ አስተዋፅዖ ያደረጉ ኢትዮጵያዊያን ባለአክስዮኖችን ጨምሮ በመቋቋም ላይ ያለ የሚዲያ ኩባንያ መሆኑን፤ ብዙ አዳዲስ ነገሮች እንደሚኖረንና በጣም የታሰበበት ከመሆኑ አንፃር ግዜው ሳይደርስ እንዲወራ እንደማንፈልግ ነገር ግን ግዜው ሲደርስ እኔው እንደምደውልለት አደራ ብዬው ስልኩ ተዘጋ።

    በሚቀጥለውም ቀን ባልደረባው ታደለ አሰፋ የታደለ ሮባ ሰርግ የእራት ግብዣ ላይ ስራዬ ብሎ መጥቶ ሲጠይቀኝ ይሄን ነገር ማስቆም አለብኝ ብዬ ለሰይፉ እንደነገርኩትና ይበልጥ ለማሳሰብ ብዬ ብዙ ነገር እንደሚያበላሽብን አደራ ጨምሬ ነገርኩት።

    አደራ ምንድነው? መረጃውንስ በትክክል ሳይሆን አበላሽቶ ማውራት ምንድነው? በቅርብ ቀን ማለትስ ከየት ያገኛችሁት መረጃ ነው? ስለ ቴሌቪዥን ቻናሎች መብዛት ትችትን ከዚህ ጋር አያይዞስ ማውራት ምንድነው? ከዚህኛው ርዕስ ተነስቶስ ተመሳሳይ ጣቢያ ስፖንሰር የተደረጉበት በሚመስል ሁኔታ በቅርብ እንደሚከፈትና የዚያኛውን ታላቅነትና አስተማማኝነት ስሜታዊ የሆነ ትንታኔ መስጠትስ ምንድነው?

    ከዚህ በፊት መግለጫ ልሰጥበት በምፈልገው ትልቅ ጉዳይ ሳነጋግራችሁ ሌላ አካል ፈርታችሁ ከሙያው ስነምግባር ውጪ በመሆን አናቀርብም ብላችሁ አሁን ደግሞ አታቅርቡ ያልኳችሁንስ ማቅረብ ምንድነው? ባለቤትነቱን የኔ ብቻ ማድረጋችሁና በማታውቁት ታሪክ ላይ መሪ ተዋናይ መሆናችሁስ ምንድነው?

    ብዙ ነገር ያበላሽብናል ብያችሁ አልነበር?.... ለናንተ ጥሩ ዜና አለኝ... ብዙ ነገር አበላሽቷልና እንኳን ደስ አላችሁ!!

    የራስን ጎጆ ለማሞቅ የጎረቤትን ማቃጠል ወንጀል ነው።

    የተሰማኝን ሳልደብቅ፣ ሳልቆጥብ መናገሬ የተለመደ ነው ታውቃላችሁ። ከኛ መተቻቸት ታናናሾቻችን ትምህርት እንደሚወስዱም ተስፋ አደርጋለሁ።

    *** እግዚዓብሄር ከኔ ጋር ነውና ሁሉም ለበጎ እንደሆነ አስቤ እተወዋለሁ።

    የእርሱም ፍቃድ ከሆነ ወደ አርባ በሚጠጉ ባለአክስዮኖች ስለሚቋቋመው የሚዲያ ሴንተርና የቴሌቭዥን ስርጭት ግዜው ሲደርስ መግለጫ እንሰጣለን።

    ኢትዮጵያን ለማስደሰት ያብቃን!!!

    አብርሃም ወልዴ።
    ***
    #Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
    አዝናለሁ! #ETHIOPIA | የራስን ጎጆ ለማሞቅ የጎረቤትን ማቃጠል ወንጀል ነው። አንድ ሰው ወይንም አንድ ድርጅት ስራ ሲጀምር የሚነድፋቸው እቅዶችና ተግባሮች ይኖሩታል። ለሁሉም እንዳግባቡ የግዜ ሰሌዳም ያበጃል። ሂደቱን የሚመለከታቸው አካላት ብቻ እንዲያውቁት የሚመረጥ ግዜ አለ። ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ወደ ህብረተሰቡ የሚደርስበትም የራሱ ግዜ አለው። መረጃም ሲሰ'ጥ የመረጃው ልክነትና ልኬት የሚያስጠይቅ ከመሆኑ አንፃር ታስቦ ተመጥኖ መሆን አለበት። ሁሉም አልቆ ግዜው ሲፈቅድ ብቻ ነው ወደ መግለጫና ወደ ዜና የሚቀርበው። የዛም ውሳኔ ባለቤት ለፍተው እዛጋ ያደረሱት የኩባንያው ባለቤቶች ብቻ ናቸው። እንደዚህ የሚባል ወሬ አለ እውነት ከሆነ የሚመለከታቸውን ግለሰቦች አነጋግረን አጣርተን እንመጣለን ማለት አንድ ነው። ባለቤቱ በጉዳዩ ላይ መረጃ መስጠት ካልፈለገና ነገር ግን ጥያቄው ከህዝብ የመጣ ከሆነ መረጃ ሊሰጡን አልቻሉም ተብሎ ማቅረብ የሚቻልበትም ሌላ አግባብ አለ። ትንሽ ፍንጭ ይዞ ያለግዜው የግምት ዝርዝር ይዞ መቅረብ ያልበሰለ እሸት "ቀጥፎ" ያለግዜው መቅጨት ነውና ሊታሰብበት ይገባል። ለምሳሌ ከአንድ ሳምንት በፊት ሰይፉ ፋንታሁን ስልክ ደውሎ ቴሌቪዥን ጣቢያ ልትከፍት ነው የሚል ወሬ ሰማሁ እውነት ነወይ ሲል ጠይቆኛል። ባለቤትነቱ የእኔ ብቻ ያልሆነ በርካታ ህብረተሰቡ የሚወዳቸውና ለሃገራቸው ትልልቅ አስተዋፅዖ ያደረጉ ኢትዮጵያዊያን ባለአክስዮኖችን ጨምሮ በመቋቋም ላይ ያለ የሚዲያ ኩባንያ መሆኑን፤ ብዙ አዳዲስ ነገሮች እንደሚኖረንና በጣም የታሰበበት ከመሆኑ አንፃር ግዜው ሳይደርስ እንዲወራ እንደማንፈልግ ነገር ግን ግዜው ሲደርስ እኔው እንደምደውልለት አደራ ብዬው ስልኩ ተዘጋ። በሚቀጥለውም ቀን ባልደረባው ታደለ አሰፋ የታደለ ሮባ ሰርግ የእራት ግብዣ ላይ ስራዬ ብሎ መጥቶ ሲጠይቀኝ ይሄን ነገር ማስቆም አለብኝ ብዬ ለሰይፉ እንደነገርኩትና ይበልጥ ለማሳሰብ ብዬ ብዙ ነገር እንደሚያበላሽብን አደራ ጨምሬ ነገርኩት። አደራ ምንድነው? መረጃውንስ በትክክል ሳይሆን አበላሽቶ ማውራት ምንድነው? በቅርብ ቀን ማለትስ ከየት ያገኛችሁት መረጃ ነው? ስለ ቴሌቪዥን ቻናሎች መብዛት ትችትን ከዚህ ጋር አያይዞስ ማውራት ምንድነው? ከዚህኛው ርዕስ ተነስቶስ ተመሳሳይ ጣቢያ ስፖንሰር የተደረጉበት በሚመስል ሁኔታ በቅርብ እንደሚከፈትና የዚያኛውን ታላቅነትና አስተማማኝነት ስሜታዊ የሆነ ትንታኔ መስጠትስ ምንድነው? ከዚህ በፊት መግለጫ ልሰጥበት በምፈልገው ትልቅ ጉዳይ ሳነጋግራችሁ ሌላ አካል ፈርታችሁ ከሙያው ስነምግባር ውጪ በመሆን አናቀርብም ብላችሁ አሁን ደግሞ አታቅርቡ ያልኳችሁንስ ማቅረብ ምንድነው? ባለቤትነቱን የኔ ብቻ ማድረጋችሁና በማታውቁት ታሪክ ላይ መሪ ተዋናይ መሆናችሁስ ምንድነው? ብዙ ነገር ያበላሽብናል ብያችሁ አልነበር?.... ለናንተ ጥሩ ዜና አለኝ... ብዙ ነገር አበላሽቷልና እንኳን ደስ አላችሁ!! የራስን ጎጆ ለማሞቅ የጎረቤትን ማቃጠል ወንጀል ነው። የተሰማኝን ሳልደብቅ፣ ሳልቆጥብ መናገሬ የተለመደ ነው ታውቃላችሁ። ከኛ መተቻቸት ታናናሾቻችን ትምህርት እንደሚወስዱም ተስፋ አደርጋለሁ። *** እግዚዓብሄር ከኔ ጋር ነውና ሁሉም ለበጎ እንደሆነ አስቤ እተወዋለሁ። የእርሱም ፍቃድ ከሆነ ወደ አርባ በሚጠጉ ባለአክስዮኖች ስለሚቋቋመው የሚዲያ ሴንተርና የቴሌቭዥን ስርጭት ግዜው ሲደርስ መግለጫ እንሰጣለን። ኢትዮጵያን ለማስደሰት ያብቃን!!! አብርሃም ወልዴ። *** #Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
    0 Comments 0 Shares
  • An Ethiopian native with foreign nationality brought the Central Bank to court for denying her successive rights over insurance and bank shares. http://ow.ly/se9N30h1tBk
    An Ethiopian native with foreign nationality brought the Central Bank to court for denying her successive rights over insurance and bank shares. http://ow.ly/se9N30h1tBk
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • ከኮምፒውተሮ ወደ ስልኮ መረጃ ለመላክ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይህን መረጃ ያንብቡ

    ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************

    መረጃን ከኮምፒውተሮ ወደ ስልክ መላኪያ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። ለምሳሌ፦ ኬብል፣ብሉቱዝ፣ ዋይፋይ እና ሌሎችም። ለዛሬ የምንነግራቹ በኬብል እና ብሉቱዝ (Bluetooth) በመጠቀም እንዴት ከኮምፒውተራችን ወደ ስልካችን መረጃዎችን (ፎቶ፣ ኦዲዮ፣ ቪድዮ እና ሌሎችም) መላክ እንደምንችል ነው። ይህንንም ለማወቅ የሚከተለውን ያንብቡ ከዛም ለሌሎች ሼር በማድረግ ያጋሩ።

    **********ኬብል(USB cable)**********

    1. ኮምፒውተሮ እና ስልኮ በኬብል ማገባኘት ፤ የስልኮን ፓተርን ወይም ፓስዋርድ መከፈት
    2. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን ይህም ከኮምፒውተራችን ጋር በኬብ የተገናኙ ዲቫይሶች እና ሌሎች የመላኪያ አማራጭ ዝርዝር ያመጣልናል።
    3. የሚፈልጉትን ስልክ በመምረጥ Send የሚለውን መጫን
    4. በመጨረሻም ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ።

    **********ብሉቱዝ (Bluetooth)*************

    1. መጀመሪያ የስልኮን ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ
    2. ኮምፒውተሮም ላይ በመሄድ ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ፦ ይህም ለማድረግ የኮምፒውተር start meu መጫን ከዛም በሚያመጣልን search box ላይ Bluetooth ብለው በመፃፍ search ካደረጉ በኋላ Bluetooth and settingን በመጫን on ማድረግ ይችላሉ።
    3. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን
    4. Bluetooth የሚለውን መጫን ይህም በእኛ አካባቢ Bluetooth on ያደረጉ ስልኮች ወይም ኮምፒውተሮች ዝርዝር ያመጣልናል።
    5. የሚፈልጉትን ስልክ ስም በመምረጥ Next/Send የሚለውን መጫን
    6. ስልካችን ላይ ሆነን Accept ማለት
    7. ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ።
    8. በመጨረሻም ላይክና ሼር ማድረግ!!

    ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    ከኮምፒውተሮ ወደ ስልኮ መረጃ ለመላክ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይህን መረጃ ያንብቡ ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!**************** መረጃን ከኮምፒውተሮ ወደ ስልክ መላኪያ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። ለምሳሌ፦ ኬብል፣ብሉቱዝ፣ ዋይፋይ እና ሌሎችም። ለዛሬ የምንነግራቹ በኬብል እና ብሉቱዝ (Bluetooth) በመጠቀም እንዴት ከኮምፒውተራችን ወደ ስልካችን መረጃዎችን (ፎቶ፣ ኦዲዮ፣ ቪድዮ እና ሌሎችም) መላክ እንደምንችል ነው። ይህንንም ለማወቅ የሚከተለውን ያንብቡ ከዛም ለሌሎች ሼር በማድረግ ያጋሩ። **********ኬብል(USB cable)********** 1. ኮምፒውተሮ እና ስልኮ በኬብል ማገባኘት ፤ የስልኮን ፓተርን ወይም ፓስዋርድ መከፈት 2. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን ይህም ከኮምፒውተራችን ጋር በኬብ የተገናኙ ዲቫይሶች እና ሌሎች የመላኪያ አማራጭ ዝርዝር ያመጣልናል። 3. የሚፈልጉትን ስልክ በመምረጥ Send የሚለውን መጫን 4. በመጨረሻም ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ። **********ብሉቱዝ (Bluetooth)************* 1. መጀመሪያ የስልኮን ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ 2. ኮምፒውተሮም ላይ በመሄድ ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ፦ ይህም ለማድረግ የኮምፒውተር start meu መጫን ከዛም በሚያመጣልን search box ላይ Bluetooth ብለው በመፃፍ search ካደረጉ በኋላ Bluetooth and settingን በመጫን on ማድረግ ይችላሉ። 3. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን 4. Bluetooth የሚለውን መጫን ይህም በእኛ አካባቢ Bluetooth on ያደረጉ ስልኮች ወይም ኮምፒውተሮች ዝርዝር ያመጣልናል። 5. የሚፈልጉትን ስልክ ስም በመምረጥ Next/Send የሚለውን መጫን 6. ስልካችን ላይ ሆነን Accept ማለት 7. ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ። 8. በመጨረሻም ላይክና ሼር ማድረግ!! ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    0 Comments 0 Shares
  • የስልኮን ፓተርን ረስተው ስልኮ አልከፍት ብሎታል? እነሆ መፍትሄ ብለናል እንዴት
    ስልኮን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ለማወቅ የምከተሉትን 7 ነጥቦች ይከተሉ።
    ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************

    Step 1:- ስልኮትን switch off ያድርጉ ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ፣

    Step 2:- ከዛም የስልኮ ድምፅ መጨመሪያ፣ ሆም button እና ፓወር button በአንድ ላይ በመን ስልኮትን ያስነሱት፣

    Step 3:- ስክኮም ሲነሳ በጥቁር ስክሪን ላይ የተለያዩ አማራጮች ያመጣሎታል፣

    Step 4:- ከእነዚህም አማራጮች "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" የሚለውን ይምረጡ፣

    Step 5:-"Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ፣

    Step 6:- ስልኮ Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ሲነሳም ስልኮ ሲገዙት እንደ ነበረው ወይም እንደ አዲስ ይከፈታ፣

    Step 7:- ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!

    #Note ይህን ሲያደርጉ ጥንቃቄ: ስልኩ Restore ሲደረግ Install ያደረጓቸው አፕሊኬሽኖች፣ የመዘገቧቸው ስልክ ቁጥሮች እና ሌሎች ስልኮ ላይ ያሉመረጃዎች ይጠፋሉ።

    ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    የስልኮን ፓተርን ረስተው ስልኮ አልከፍት ብሎታል? እነሆ መፍትሄ ብለናል እንዴት ስልኮን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ለማወቅ የምከተሉትን 7 ነጥቦች ይከተሉ። ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!**************** Step 1:- ስልኮትን switch off ያድርጉ ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ፣ Step 2:- ከዛም የስልኮ ድምፅ መጨመሪያ፣ ሆም button እና ፓወር button በአንድ ላይ በመን ስልኮትን ያስነሱት፣ Step 3:- ስክኮም ሲነሳ በጥቁር ስክሪን ላይ የተለያዩ አማራጮች ያመጣሎታል፣ Step 4:- ከእነዚህም አማራጮች "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" የሚለውን ይምረጡ፣ Step 5:-"Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ፣ Step 6:- ስልኮ Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ሲነሳም ስልኮ ሲገዙት እንደ ነበረው ወይም እንደ አዲስ ይከፈታ፣ Step 7:- ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ! #Note ይህን ሲያደርጉ ጥንቃቄ: ስልኩ Restore ሲደረግ Install ያደረጓቸው አፕሊኬሽኖች፣ የመዘገቧቸው ስልክ ቁጥሮች እና ሌሎች ስልኮ ላይ ያሉመረጃዎች ይጠፋሉ። ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
    0 Comments 0 Shares