ከኮምፒውተሮ ወደ ስልኮ መረጃ ለመላክ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይህን መረጃ ያንብቡ

************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************

መረጃን ከኮምፒውተሮ ወደ ስልክ መላኪያ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። ለምሳሌ፦ ኬብል፣ብሉቱዝ፣ ዋይፋይ እና ሌሎችም። ለዛሬ የምንነግራቹ በኬብል እና ብሉቱዝ (Bluetooth) በመጠቀም እንዴት ከኮምፒውተራችን ወደ ስልካችን መረጃዎችን (ፎቶ፣ ኦዲዮ፣ ቪድዮ እና ሌሎችም) መላክ እንደምንችል ነው። ይህንንም ለማወቅ የሚከተለውን ያንብቡ ከዛም ለሌሎች ሼር በማድረግ ያጋሩ።

**********ኬብል(USB cable)**********

1. ኮምፒውተሮ እና ስልኮ በኬብል ማገባኘት ፤ የስልኮን ፓተርን ወይም ፓስዋርድ መከፈት
2. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን ይህም ከኮምፒውተራችን ጋር በኬብ የተገናኙ ዲቫይሶች እና ሌሎች የመላኪያ አማራጭ ዝርዝር ያመጣልናል።
3. የሚፈልጉትን ስልክ በመምረጥ Send የሚለውን መጫን
4. በመጨረሻም ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ።

**********ብሉቱዝ (Bluetooth)*************

1. መጀመሪያ የስልኮን ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ
2. ኮምፒውተሮም ላይ በመሄድ ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ፦ ይህም ለማድረግ የኮምፒውተር start meu መጫን ከዛም በሚያመጣልን search box ላይ Bluetooth ብለው በመፃፍ search ካደረጉ በኋላ Bluetooth and settingን በመጫን on ማድረግ ይችላሉ።
3. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን
4. Bluetooth የሚለውን መጫን ይህም በእኛ አካባቢ Bluetooth on ያደረጉ ስልኮች ወይም ኮምፒውተሮች ዝርዝር ያመጣልናል።
5. የሚፈልጉትን ስልክ ስም በመምረጥ Next/Send የሚለውን መጫን
6. ስልካችን ላይ ሆነን Accept ማለት
7. ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ።
8. በመጨረሻም ላይክና ሼር ማድረግ!!

************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
ከኮምፒውተሮ ወደ ስልኮ መረጃ ለመላክ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይህን መረጃ ያንብቡ ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!**************** መረጃን ከኮምፒውተሮ ወደ ስልክ መላኪያ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። ለምሳሌ፦ ኬብል፣ብሉቱዝ፣ ዋይፋይ እና ሌሎችም። ለዛሬ የምንነግራቹ በኬብል እና ብሉቱዝ (Bluetooth) በመጠቀም እንዴት ከኮምፒውተራችን ወደ ስልካችን መረጃዎችን (ፎቶ፣ ኦዲዮ፣ ቪድዮ እና ሌሎችም) መላክ እንደምንችል ነው። ይህንንም ለማወቅ የሚከተለውን ያንብቡ ከዛም ለሌሎች ሼር በማድረግ ያጋሩ። **********ኬብል(USB cable)********** 1. ኮምፒውተሮ እና ስልኮ በኬብል ማገባኘት ፤ የስልኮን ፓተርን ወይም ፓስዋርድ መከፈት 2. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን ይህም ከኮምፒውተራችን ጋር በኬብ የተገናኙ ዲቫይሶች እና ሌሎች የመላኪያ አማራጭ ዝርዝር ያመጣልናል። 3. የሚፈልጉትን ስልክ በመምረጥ Send የሚለውን መጫን 4. በመጨረሻም ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ። **********ብሉቱዝ (Bluetooth)************* 1. መጀመሪያ የስልኮን ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ 2. ኮምፒውተሮም ላይ በመሄድ ብሉቱዝ (Bluetooth) on ማድረግ፦ ይህም ለማድረግ የኮምፒውተር start meu መጫን ከዛም በሚያመጣልን search box ላይ Bluetooth ብለው በመፃፍ search ካደረጉ በኋላ Bluetooth and settingን በመጫን on ማድረግ ይችላሉ። 3. የሚፈልጉት ፋይል በመምረጥ ራይት ክሊክ በማድረግ send to የሚለውን አማራጭ መጫን 4. Bluetooth የሚለውን መጫን ይህም በእኛ አካባቢ Bluetooth on ያደረጉ ስልኮች ወይም ኮምፒውተሮች ዝርዝር ያመጣልናል። 5. የሚፈልጉትን ስልክ ስም በመምረጥ Next/Send የሚለውን መጫን 6. ስልካችን ላይ ሆነን Accept ማለት 7. ፋይሉ እየተላከ መሆኑ የሚያሳይ window ይመጣል ሲጨርስ ስልካችን በመክፈት ፋይሉ መግባቱን ማረጋገጥ። 8. በመጨረሻም ላይክና ሼር ማድረግ!! ************ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!!****************
0 Comments 0 Shares