• https://www.youtube.com/watch?v=3L2Ar8Bst0A
    https://www.youtube.com/watch?v=3L2Ar8Bst0A
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • #I_am_new_here !
    #I_am_new_here !
    0 Comments 0 Shares
  • ኬር የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኮስት አካውንታንት
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካውንቲንግ
    የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ በኮስት አካውንታትን ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 01
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፀሐፊ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ሴክሬታሪያል ሳይንስ
    የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 01
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ሽፍት ኃላፊ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በኬሚስትሪ ወይም ተመሳሳይ
    የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 03
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመጋዘን ኃላፊ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
    የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 01
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመጋዘን ረዳት ሠራተኛ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2 ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
    የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 03
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ኃላፊ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
    የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ3 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 01
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሽያጭ ተቆጣጣሪ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ
    የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 04
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ሠራተኛ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2
    የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 10
    የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ መኪና አሸከርካሪ
    ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 3ኛ ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
    የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች
    ብዛት፡- 10

    ለሁሉም የስራ መደቦች

    የሥራ ቦታ፡ ሰበታ/ዲማ
    ደመወዝ፡ በስምምነት
    ጥቅማጥቅም፡ የሰርቪስ፣ የምግብ አገልግሎትና ሌሎችም
    የመኖሪያ አድራሻ፡ ከአየር ጤና እስከ ሰበታ መካከል ባለው ቢሆን ይመረታል፡፡
    See How To Apply Below

    How to Apply

    ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የት/ት የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል ተክለሃይማኖት አከባቢ ላይላ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 122/313 ፖ.ሳ.ቁ 27489 ኮድ 1000 ወይም በኢሜል [email protected]
    ስልክ ፡ 0112758134/35 /0911105980

    Job Categories: Accountant, chemistry, Driver, Managment, Sales, secretarial science, and store
    ኬር የታሸገ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኮስት አካውንታንት ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ በአካውንቲንግ የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ በኮስት አካውንታትን ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 01 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፀሐፊ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ሴክሬታሪያል ሳይንስ የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 01 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ሽፍት ኃላፊ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በኬሚስትሪ ወይም ተመሳሳይ የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 03 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመጋዘን ኃላፊ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 01 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመጋዘን ረዳት ሠራተኛ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2 ዲፕሎማ በሰፕላይስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ የስራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 03 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ኃላፊ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ3 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 01 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሽያጭ ተቆጣጣሪ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ / ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 04 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ ሠራተኛ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 10+2 የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 10 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሽያጭ መኪና አሸከርካሪ ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 3ኛ ወይም ደረቅ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው የስራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የሰራ/ች ብዛት፡- 10 ለሁሉም የስራ መደቦች የሥራ ቦታ፡ ሰበታ/ዲማ ደመወዝ፡ በስምምነት ጥቅማጥቅም፡ የሰርቪስ፣ የምግብ አገልግሎትና ሌሎችም የመኖሪያ አድራሻ፡ ከአየር ጤና እስከ ሰበታ መካከል ባለው ቢሆን ይመረታል፡፡ See How To Apply Below How to Apply ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የት/ት የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በአካል ተክለሃይማኖት አከባቢ ላይላ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 122/313 ፖ.ሳ.ቁ 27489 ኮድ 1000 ወይም በኢሜል [email protected] ስልክ ፡ 0112758134/35 /0911105980 Job Categories: Accountant, chemistry, Driver, Managment, Sales, secretarial science, and store
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ከእቴጌ ጣይቱ ታላቅ ሃሳቦች አንዱ- "የኢትዮጵያ ልማት ባንክ"
    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባንክን “ባንክ ኦፍ አብሲኒያ" የተባለውን ባንክ ያቋቋሙት እንግሊዞች ባንኩን በማስተዳደር አገልግሎት ሲሰጡ ከባንኩ ለሥራ ማስኬጃ ሚሆን ገንዘብ የተበደሩ አብዛኛዎቹ የባንኩ ደንበኞች በባንኩ በበለእዳነት እየከሰሳቸው ፍርድ ቤት እየቀረቡ በማስፈረድ ንብረታቸውን እየወረሰ ና ባለዕዳዎቹንም ለእስር እየዳረገ ነበር፡፡ ይህንን የሰሙትና በዚህም ምክንያት ብዙ ሕዝብ በኀዘን ና በለቅሶ ላይ ያለ መሆኑን ያረጋገጡት እቴጌ ጣይቱ ብጡል የባንኩን አሰራር አበሳጭቷቸው ምን ማድረግ እንዳለበቸው ሲያወጡ ሲያወረዱ ከቆዩ በኋላ የበኩላቸውን የመፍትሄ እርምጃዎች ለመውሰድ መንቀሳቅስ ጀመሩ፡፡
    አንድ ቀን በቤተመንግስቱ እልፍኝ ምኒልክ ና ሹማምንቶቻቸው በሙሉ በተሰበሰቡበት ስለ "ባንክ ኦፍ አብሲኒያ " ተነስቶ ሲወያዩ ጣይቱ "በመናገሻ ከተማችን ሕዝባችንን እስር ቤት አዘጋጅቶ አይናችን እያየ ፤ጆራችን እየሰማ የእንግሊዝ መንግስት እንዲህ ሲሰራ ይህ ሕዝብ ምኑ የእኛ ነው ማለት ይቻላል? እነዚህ ባለዕዳ ተብለው ፍዳቸውን የሚያዩ ሰዎቻችንን ዕዳቸውን የሚከፍሉበት ዕድል ልንፈጥርላቸው አይገባንምምን?" ሲሉ ሃሳቡን ለውይይት በመሰንዘር ምንልክ ና ሹማምንቶቻቸው እንዲያስቡበት አደረጉ ፡፡
    እቴጌ ጣይቱ ብጡል ለችግሩ መፍትሄ ሲያስቡ ቆይተው የእርሻ ና ንግድ ልማት ማስፋፊያ ማህበር (ባንክ) በሚል ስያሜ እንዲቋቋም ለምኒልክ ሐሳብ አቅርበው ስለተፈቀደላቸው የመጀመሪያውን 100,000 ብር እቴጌ ጣይቱ ፣አፄ ምኒልክ ደግሞ 200 ሺ ብር ከመንግሰት ግምጃ ቤት እንዲወጣ አድርገው ሌላውን አክስዮኝ ደግሞ ንጉስ ወልደጊዮርጊስ፣ራስ ተሰማ ሌሎችም የመንግሰት ሹማምንት ና ታዋቂ የሮዘንደር ነጋዴዎች እንዲያዋጡ ፡፡የቀረውን ደግሞ ሕዝቡና መሳፍንቱ እንዲያዋጣ በማድረግ በሴፕቴምበር 2 ቀን 1909 ባንኩ እንዲቋቋም ናሥራ እንዲጀምር ሆነ፡፡
    ባንኩ ሥራውን እንደጀመረ በእንግሊዞች ቁጥጥር ስር የሚገኘው "ባንክ ኦፍ አቢሲኒያ" በእዳ ምክንያት ያሰረቸውን ሰዎች ገንዘብ በማበደር የነበረባቸውን እዳ ከፍለው ነጻነታቸው እንዲያገኙ አደረጉ፡፡ከዚህም በተጨማሪ ባንኩ ንግድ ና እርሻ እቅዶችን ማስፋፊያ አላማ የሚውል ብድር በመስጠት የሕዝቡን ኢኮኖሚ አቅም ለማበልጸግ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል ፡፡
    ይህ በአሁኑ ወቅት "የኢትዮጵያ ልማት ባንክ" በመባል የሚታወቀው መንግስታዊ ባንክ መሰረት የሆነው የእርሻ ና ንግድ ልማት ማስፋፊያ ባንክ የመጀመሪያ ሥራ አስኪጅ ነጋድረስ በሐብቴ ፣በመቀጠልም አቶ ምትኬ ና በመጨረሻም አቶ ይታጠቁ የተባሉ ሥራ አስኪያጆችን እቴጌይቱ ሾመው ነበር፡፡
    Xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx
    በጋዜጠኛ ብሩክ መኰንን የተጻፈው "እቴጌ ጣይቱ ብርሃነ ዘ-ኢትዮጵያ" መጽሃፍ
    ከእቴጌ ጣይቱ ታላቅ ሃሳቦች አንዱ- "የኢትዮጵያ ልማት ባንክ" በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባንክን “ባንክ ኦፍ አብሲኒያ" የተባለውን ባንክ ያቋቋሙት እንግሊዞች ባንኩን በማስተዳደር አገልግሎት ሲሰጡ ከባንኩ ለሥራ ማስኬጃ ሚሆን ገንዘብ የተበደሩ አብዛኛዎቹ የባንኩ ደንበኞች በባንኩ በበለእዳነት እየከሰሳቸው ፍርድ ቤት እየቀረቡ በማስፈረድ ንብረታቸውን እየወረሰ ና ባለዕዳዎቹንም ለእስር እየዳረገ ነበር፡፡ ይህንን የሰሙትና በዚህም ምክንያት ብዙ ሕዝብ በኀዘን ና በለቅሶ ላይ ያለ መሆኑን ያረጋገጡት እቴጌ ጣይቱ ብጡል የባንኩን አሰራር አበሳጭቷቸው ምን ማድረግ እንዳለበቸው ሲያወጡ ሲያወረዱ ከቆዩ በኋላ የበኩላቸውን የመፍትሄ እርምጃዎች ለመውሰድ መንቀሳቅስ ጀመሩ፡፡ አንድ ቀን በቤተመንግስቱ እልፍኝ ምኒልክ ና ሹማምንቶቻቸው በሙሉ በተሰበሰቡበት ስለ "ባንክ ኦፍ አብሲኒያ " ተነስቶ ሲወያዩ ጣይቱ "በመናገሻ ከተማችን ሕዝባችንን እስር ቤት አዘጋጅቶ አይናችን እያየ ፤ጆራችን እየሰማ የእንግሊዝ መንግስት እንዲህ ሲሰራ ይህ ሕዝብ ምኑ የእኛ ነው ማለት ይቻላል? እነዚህ ባለዕዳ ተብለው ፍዳቸውን የሚያዩ ሰዎቻችንን ዕዳቸውን የሚከፍሉበት ዕድል ልንፈጥርላቸው አይገባንምምን?" ሲሉ ሃሳቡን ለውይይት በመሰንዘር ምንልክ ና ሹማምንቶቻቸው እንዲያስቡበት አደረጉ ፡፡ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ለችግሩ መፍትሄ ሲያስቡ ቆይተው የእርሻ ና ንግድ ልማት ማስፋፊያ ማህበር (ባንክ) በሚል ስያሜ እንዲቋቋም ለምኒልክ ሐሳብ አቅርበው ስለተፈቀደላቸው የመጀመሪያውን 100,000 ብር እቴጌ ጣይቱ ፣አፄ ምኒልክ ደግሞ 200 ሺ ብር ከመንግሰት ግምጃ ቤት እንዲወጣ አድርገው ሌላውን አክስዮኝ ደግሞ ንጉስ ወልደጊዮርጊስ፣ራስ ተሰማ ሌሎችም የመንግሰት ሹማምንት ና ታዋቂ የሮዘንደር ነጋዴዎች እንዲያዋጡ ፡፡የቀረውን ደግሞ ሕዝቡና መሳፍንቱ እንዲያዋጣ በማድረግ በሴፕቴምበር 2 ቀን 1909 ባንኩ እንዲቋቋም ናሥራ እንዲጀምር ሆነ፡፡ ባንኩ ሥራውን እንደጀመረ በእንግሊዞች ቁጥጥር ስር የሚገኘው "ባንክ ኦፍ አቢሲኒያ" በእዳ ምክንያት ያሰረቸውን ሰዎች ገንዘብ በማበደር የነበረባቸውን እዳ ከፍለው ነጻነታቸው እንዲያገኙ አደረጉ፡፡ከዚህም በተጨማሪ ባንኩ ንግድ ና እርሻ እቅዶችን ማስፋፊያ አላማ የሚውል ብድር በመስጠት የሕዝቡን ኢኮኖሚ አቅም ለማበልጸግ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል ፡፡ ይህ በአሁኑ ወቅት "የኢትዮጵያ ልማት ባንክ" በመባል የሚታወቀው መንግስታዊ ባንክ መሰረት የሆነው የእርሻ ና ንግድ ልማት ማስፋፊያ ባንክ የመጀመሪያ ሥራ አስኪጅ ነጋድረስ በሐብቴ ፣በመቀጠልም አቶ ምትኬ ና በመጨረሻም አቶ ይታጠቁ የተባሉ ሥራ አስኪያጆችን እቴጌይቱ ሾመው ነበር፡፡ Xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx በጋዜጠኛ ብሩክ መኰንን የተጻፈው "እቴጌ ጣይቱ ብርሃነ ዘ-ኢትዮጵያ" መጽሃፍ
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Computer engineering is a discipline that integrates several fields of electrical engineering and computer science required to develop computer hardware and software. Computer engineers usually have training in electronic engineering (or electrical engineering), software design, and hardware–software integration instead of only software engineering or electronic engineering.
    Computer engineers are involved in many hardware and software aspects of computing, from the design of individual microcontrollers, microprocessors, personal computers, and supercomputers, to circuit design. This field of engineering not only focuses on how computer systems themselves work, but also how they integrate into the larger picture.

    Usual tasks involving computer engineers include writing software and firmware for embedded micro controllers, designing VLSI chips, designing analog sensors, designing mixed signal circuit boards, and designing operating systems. Computer engineers are also suited for robotics research, which relies heavily on using digital systems to control and monitor electrical systems like motors, communications, and sensors.
    Computer engineering is a discipline that integrates several fields of electrical engineering and computer science required to develop computer hardware and software. Computer engineers usually have training in electronic engineering (or electrical engineering), software design, and hardware–software integration instead of only software engineering or electronic engineering. Computer engineers are involved in many hardware and software aspects of computing, from the design of individual microcontrollers, microprocessors, personal computers, and supercomputers, to circuit design. This field of engineering not only focuses on how computer systems themselves work, but also how they integrate into the larger picture. Usual tasks involving computer engineers include writing software and firmware for embedded micro controllers, designing VLSI chips, designing analog sensors, designing mixed signal circuit boards, and designing operating systems. Computer engineers are also suited for robotics research, which relies heavily on using digital systems to control and monitor electrical systems like motors, communications, and sensors.
    0 Comments 0 Shares