Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአላማጣ ከተማ ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር ተፈጠረ ባሉት ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ
    በአላማጣ ከተማ፣ “የትግራይ ክልልን ስርዓተ ትምህርት መሠረት ያደረገ የትምህርት ምዝገባ ተጀምሯል” በሚል ተቃውሞ ለመግለጽ በወጡ ወጣቶችና "የህወሓት ታጣቂዎች" ሲሉ በገለጿቸው አካላት መካከል ተፈጠረ ባሉት ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በአማራ ክልል የበጀትና አስተዳደራዊ ድጋፍ የተቋቋመው የከተማው ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ መሆናቸውን የገለፁት ኃይሉ አበራ ለጥቃቱ “በተፈናቃይ ስም ወደ አካባቢው ገብተዋል” ያሏቸውንና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ ጀምሬያለሁ” መንግሥት
    በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ኃይሎች እና ከእነርሱ ጋራ ግንኙነት አላቸው በተባሉ አካላት ላይ ከወትሮው የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ ጀምሬአለሁ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የመከላከያ ሠራዊት በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ እርምጃው እስካሁን ድረስ መለስተኛ ኦፐሬሽን በመውሰድ ችግሩን በሰላም ለመፍታት የተደረገው ጥረት ውጤት ባለማምጣቱ ነው ብለዋል፡፡ በተያያዘ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዓለም...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የጀርመን ሚኒስትር የበርሊኑን ጸረ እስራኤል ተቃውሞ አወገዙ
    የጀርመኑ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ኢራን በእስራኤል ላይ ያደረሰቸውን መጠነ ሰፊ የሚሳይል ጥቃት በመደገፍ ትላንት ምሽት በርሊን ውስጥ የተካሄደውን የጸረ እስራኤል ተቃውሞ ሰልፍ በማውገዝ ዛሬ ረቡዕ የተሰማቸውን ቁጣ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሯ ናንሲ ፌዘር ፣ በኢራን ይታገዛሉ የተባሉትን ሁለቱን የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሃማስ እና የሊባኖስ ሂዝቦላህን በሚደግፉ ሰልፎች ላይ ፖሊስ እርምጃ ይወስዳል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ቴህራን ትላንት ማክሰኞ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጅቡቲ የባህር ዳርቻ በሰጠመው የፍልስተኞች ጀልባ 45 ሞቱ 100 ጠፍተዋል
    በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን የጫኑ ሁለት ጀልባዎች ትላንት ማክሰኞ ሰጥመው 45 ሰዎች መሞታቸውንና አስክሬናቸውም መገኘቱን የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ። የነፍስ አድን ሠራተኞች 154 ፍልሰተኞችን ሲያድኑ ሌሎች ከ100 የሚበልጡ ፍልሰተኞችን እየፈለጉ መሆኑን ድርጅቱ ገልጿል። 310 ሰዎችን ያሳፈሩት ሁለቱ ጀልባዎቹ የተነሱት ከየመን መሆኑን ዓለም አቀፉ የፍልስተኞ ድርጅት አስታውቋል። በምስራቅ አፍሪካ እና በየመን መካከል ባሉት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የጄዲ ቫንስ እና ቲም ዋልዝ ክርክር
    በአሜሪካ ምርጫ በምክትል ፕሬዝደንትነት የሚወዳደሩት የዲሞክራቲክ ፓርቲ ተወካዩ ቲም ዋልዝ እና የሪፐብሊካን ወኪሉ ጄ ዲ ቫንስ የመጀመሪያና የመጨረሻ የተባለውን ክርክር አድርገዋል። ሁለቱ እጩዎች መካከለኛው ምሥራቅ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ ስደት፣ ኢኮኖሚ፣ ጽንስ የማስወረድ መብት፣ በመሣሪያ የሚፈፀም ሁከት እና ሌሎችንም ጉዳዮች በተመለከተ ተከራክረዋል። በተለይም ማክሰኞ ኢራን በእስራኤል ላይ የፈጸመችውን የሚሳዬል ጥቃት አስታኮ በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሱዳን አብያተ ክርስቲያናት ለተፈናቃዮች በራቸውን ከፍተዋል
    ከሱዳኑ የእርስ በርስ ጦርነት ነፃ በሆነችው ፖርት ሱዳን፣ አብያተ ክርስቲያናት 11 ሚሊዮን ከሚሆኑ የሀገሪቱ ተፈናቃዮች ለአብዛኞቹ መጠለያ ሆነዋል። ራሳቸው ተፈናቃይ የሆኑ አንድ የሃይማኖት መሪ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ብዙም ድጋፍ ሳይደረግላቸው ተፈናቃዮቹን ለመርዳት የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ የሚረዱበትን ቤተ ክርስቲያን የጎበኘው የቪኦኤ ዘጋቢ ሄንሪ ዊልኪንስ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “ከምንዛሬ ለውጥ በኋላ የምግብ ዋጋ የተፈራውን ያህል አልጨመረም” የኢትዮጵያ የዋጋ ሪፖርት
    ኢትዮጵያ በአብዛኛው በአገር ውስጥ ምርት ላይ ጥገኛ በመሆኗ እና በሌሎች ምክንያቶች የምግብ ዋጋ አስቀድሞ የተፈራውን ያህል ያለመጨመሩን የጠቀሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ትላንት የጠቀሰው ሪፖርት፣ ከውጭ በሚገቡ የፍጆታ እቃዎች ላይ ግን ከፍ ያለ ጭማሪ መታየቱን አመልክቷል፡፡ እስካሁን የምግብ ዋጋ ጭማሪዎች ቢኖሩትም የተጠበቀውን ያህል ጭማሪ ሳይታይበት ለመቀጠሉ የተለያዩ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    "ነገ የሚፈጠረውን አናውቅም" በእየሩሳሌም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ
    ኢራን ወደ 180 የሚጠጉ ሚሳዬሎችን ወደ እስራኤል ማስወጨፏን ተከትሎ ነዋሪዎች ወደተዘጋጁ የቦምፕ መጠለያዎች እንዲገቡ የሚያስጠነቅቅ የአደጋ ማስጠንቀቂያ በመላው ሀገሪቱ ተሰምቷል። ጥሪውን ሰምተው መጠለያ ውስጥ ከነበሩ ሰዎች መካከል ከ30 ዓመት በላይ በእስራኤል የኖሩት አቶ ተስፋሁን እሸቱ እና ቤተሰባቸው ይገኙበታል። "ዛሬ ለሊትም ሆነ ነገ ምን እንደሚፈጠር አናውቅም" ያሉት አቶ ተስፋሁን ዛሬ በእየሩሳሌም የነበረውን ሁኔታ አጋርተውናል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (289945-289952 of 310553)
  • «
  • Prev
  • 36242
  • 36243
  • 36244
  • 36245
  • 36246
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory