AMHARIC.VOANEWS.COM
የጀርመን ሚኒስትር የበርሊኑን ጸረ እስራኤል ተቃውሞ አወገዙ
የጀርመኑ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ኢራን በእስራኤል ላይ ያደረሰቸውን መጠነ ሰፊ የሚሳይል ጥቃት በመደገፍ ትላንት ምሽት በርሊን ውስጥ የተካሄደውን የጸረ እስራኤል ተቃውሞ ሰልፍ በማውገዝ ዛሬ ረቡዕ የተሰማቸውን ቁጣ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሯ ናንሲ ፌዘር ፣ በኢራን ይታገዛሉ የተባሉትን ሁለቱን የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሃማስ እና የሊባኖስ ሂዝቦላህን በሚደግፉ ሰልፎች ላይ ፖሊስ እርምጃ ይወስዳል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ቴህራን ትላንት ማክሰኞ...
0 Comments 0 Shares