AMHARIC.VOANEWS.COM
“በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ ጀምሬያለሁ” መንግሥት
በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ኃይሎች እና ከእነርሱ ጋራ ግንኙነት አላቸው በተባሉ አካላት ላይ ከወትሮው የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ ጀምሬአለሁ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የመከላከያ ሠራዊት በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ እርምጃው እስካሁን ድረስ መለስተኛ ኦፐሬሽን በመውሰድ ችግሩን በሰላም ለመፍታት የተደረገው ጥረት ውጤት ባለማምጣቱ ነው ብለዋል፡፡ በተያያዘ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዓለም...
0 Comments 0 Shares