Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-10-02 13:54:01 -
    ማትሪክ!! ከትግራይ ሰቃዮቹ ተፈታኞች … ቆሎ እየበላን ነው ያን ክፉ ጊዜ ያሳለፍነው እንኳን ትምህርት በህይወት መኖር ጥያቄ ነበር | Seifu on EBS
    ማትሪክ!! ከትግራይ ሰቃዮቹ ተፈታኞች … ቆሎ እየበላን ነው ያን ክፉ ጊዜ ያሳለፍነው እንኳን ትምህርት በህይወት መኖር ጥያቄ ነበር | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-10-02 13:54:01 -
    እስከዛሬ ያልተናገረው!! ...ይሄ ፊት እኮ አዲስ ፊት ነው "ማን አለ እንደ እኔ እድል የቀናው" ያልኩት ለባለቤቴ ነው ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ

    አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS

    የክትፎ ተራራ … ውይ አንቺም ባለሪከርድ ሆንሽ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
    የክትፎ ተራራ … ውይ አንቺም ባለሪከርድ ሆንሽ ድንቃ ድንቅ ኢትዮጵያ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-10-02 13:54:01 -
    የአትክልት ተራን ቆሻሻ ወደ company.....Gugut podcast EP#168
    የአትክልት ተራን ቆሻሻ ወደ company.....Gugut podcast EP#168
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-10-02 13:54:01 -
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፏ ቀጣናውን ወደ ባሰ ትርምስ የሚከት እንደሆነ ተገለጸ
    ኢራን ትናንት ከ180 በላይ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ካስወነጨፈች በኋላ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት ተባብሶ ቀጥሏል። በውጭ ጉዳይ የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግኑኝነት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ተመራማሪ ዶ/ር ዳር እስከዳር ታየ ኢራን በዋና አጋሯ ሂዝቦላ ላይ እስራኤል የወሰደችው ከባድ ወታደራዊ ርምጃ ሚሳኤል ለማስወንጨፏ ዋና ምክንያት ነው ይላሉ:: ይህ የቀጣናው ትርምስ ወደ ተባባሰ ሁኔታ ለመግባቱ መጀመርያ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችል ነው ያሉት ዶክተር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-03 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአቶ ጌታቸው የሚመሩት የህወሓት አመራሮች ጉባኤ ለማካሄድ እየተዘጋጁ መሆኑን ገለፁ
    በነሐሴ ወር 2016 በተካሄደውና ምርጫ ቦርድ እውቅና ባልሰጠው የህወሓት ጉባኤ ያልተሳተፉት፣ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት የህወሓት አመራሮች ህጋዊ ሲሉ የገለፁትን 14ኛ ጉባኤ ለማካሄድ እንደተዘጋጁ ገልፀዋል ። የአቶ ጌታቸው ቡድን አባላት ለሁለት ቀናት ባካሄዱትና "ህወሓትን የማዳን" በማለት በጠሩት ስብስባ ላይ ከተሳተፉት አመራሮች አንዱ አቶ በየነ መክሩ “ህወሓት ጉባኤውን ስላላካሄደ ለማካሄድ እየተዘጋጀን ነን” ብለዋል። በዚህ ጉዳይ የሌላኛውን የህወሓት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (289937-289944 of 310539)
  • «
  • Prev
  • 36241
  • 36242
  • 36243
  • 36244
  • 36245
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory