AMHARIC.VOANEWS.COM
ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፏ ቀጣናውን ወደ ባሰ ትርምስ የሚከት እንደሆነ ተገለጸ
ኢራን ትናንት ከ180 በላይ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ካስወነጨፈች በኋላ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት ተባብሶ ቀጥሏል። በውጭ ጉዳይ የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግኑኝነት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ተመራማሪ ዶ/ር ዳር እስከዳር ታየ ኢራን በዋና አጋሯ ሂዝቦላ ላይ እስራኤል የወሰደችው ከባድ ወታደራዊ ርምጃ ሚሳኤል ለማስወንጨፏ ዋና ምክንያት ነው ይላሉ:: ይህ የቀጣናው ትርምስ ወደ ተባባሰ ሁኔታ ለመግባቱ መጀመርያ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችል ነው ያሉት ዶክተር...
0 Comments 0 Shares