• በቅኘ ገዥነት ያደፈዉን ታሪኳን ለመቀየር ቤልጂየም አዲስ እንቅስቃሴ ጀምራለች ነው የተባለዉ፡፡ ቤልጂየም በዋና ከተማዋ ብራሰልስ በእውቁ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የነፃነት ተምሳሌት ፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰይማለች፡፡ ተገቢውን እውቅና እና ክብር ለመስጠትም ወደፊት ሌሎች ስራዎች እንደሚሰሩ የከተማዋ ከንቲባ ፊሊፕ ክሎዝ ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዉ “ይህን አደባባይ ስንመርቅ የፈጸምነውን ግፍ ረስተን እና ስህተታችንን ለማስተባበል ሳይሆን ካለፈው ተምረን በጎ […]
    The post ብራሰልስ በፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰየመች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በቅኘ ገዥነት ያደፈዉን ታሪኳን ለመቀየር ቤልጂየም አዲስ እንቅስቃሴ ጀምራለች ነው የተባለዉ፡፡ ቤልጂየም በዋና ከተማዋ ብራሰልስ በእውቁ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የነፃነት ተምሳሌት ፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰይማለች፡፡ ተገቢውን እውቅና እና ክብር ለመስጠትም ወደፊት ሌሎች ስራዎች እንደሚሰሩ የከተማዋ ከንቲባ ፊሊፕ ክሎዝ ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዉ “ይህን አደባባይ ስንመርቅ የፈጸምነውን ግፍ ረስተን እና ስህተታችንን ለማስተባበል ሳይሆን ካለፈው ተምረን በጎ […] The post ብራሰልስ በፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰየመች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ብራሰልስ በፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰየመች
    በቤልጂየም የተጀመረው ክብር የመስጠት እንቅስቃሴ በጎ ታሪክ የሰሩ አፍሪካዊያን ስራዎቻቸው በግልጽ እንዲታወቁ እና ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ ጠቃሚ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የዘጠኝ ኢራናውያን እና ድርጅቶች ገንዘብ ማገዷን አስታወቀች፡፡ እንዚህ ዘጠኙ የታገዱት አሸባሪ በሚል የተወነጅሉ ሲሆን፥ ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ድርጅቶቹን በመለየት እግዱን ያስተላለፈው የሀገሪቱ የደህንነትና የሸቀጦች ባለስልጣን ነው ተብሏል፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ኢራን ግንኙነታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ የሚገኝ ሲሆን፥ በተለይም ኢራን በሶሪያና በየመን ላይ ባላት […]
    The post የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢራናውያንን ገንዘብ አገደች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የዘጠኝ ኢራናውያን እና ድርጅቶች ገንዘብ ማገዷን አስታወቀች፡፡ እንዚህ ዘጠኙ የታገዱት አሸባሪ በሚል የተወነጅሉ ሲሆን፥ ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ድርጅቶቹን በመለየት እግዱን ያስተላለፈው የሀገሪቱ የደህንነትና የሸቀጦች ባለስልጣን ነው ተብሏል፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ኢራን ግንኙነታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ የሚገኝ ሲሆን፥ በተለይም ኢራን በሶሪያና በየመን ላይ ባላት […] The post የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢራናውያንን ገንዘብ አገደች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢራናውያንን ገንዘብ አገደች
    የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የዘጠኝ ኢራናውያን እና ድርጅቶች ገንዘብ ማገዷን አስታወቀች፡፡ እንዚህ ዘጠኙ የታገዱት አሸባሪ በሚል የተወነጅሉ ሲሆን፥ ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል መሆኑ ተገልጿል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያና ኤርትራ መሪዎች ለሁለት አሥርት ዓመታት የዘለቀውን አለመግባባት አስወግደው በአዲስ አቅጣጫ ለመጓዝ የደረሰበትን ውሳኔ የአፍሪካ ሕብረት አፀደቀ፡፡ ሁለቱ ሀገሮች በአጨቃጫቂው ድንበራቸው ምክንያት እአአ በ1998 ጦርነት ከአካሄዱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የኤርትራ ልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባን መጎብኘቱ ይታወሳል፡፡ ከጦርነቱ በኋላ የሁለቱ መንግሥታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችም ተቋርጠው ቆይተዋል፡፡ የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባለፈው ወር […]
    The post ኢትዮጵያና ኤርትራ በአዲስ አቅጣጫ ለመጓዝ የደረሱበትን ውሳኔ የአፍሪካ ሕብረት አፀደቀ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢትዮጵያና ኤርትራ መሪዎች ለሁለት አሥርት ዓመታት የዘለቀውን አለመግባባት አስወግደው በአዲስ አቅጣጫ ለመጓዝ የደረሰበትን ውሳኔ የአፍሪካ ሕብረት አፀደቀ፡፡ ሁለቱ ሀገሮች በአጨቃጫቂው ድንበራቸው ምክንያት እአአ በ1998 ጦርነት ከአካሄዱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ የኤርትራ ልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባን መጎብኘቱ ይታወሳል፡፡ ከጦርነቱ በኋላ የሁለቱ መንግሥታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶችም ተቋርጠው ቆይተዋል፡፡ የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባለፈው ወር […] The post ኢትዮጵያና ኤርትራ በአዲስ አቅጣጫ ለመጓዝ የደረሱበትን ውሳኔ የአፍሪካ ሕብረት አፀደቀ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢትዮጵያና ኤርትራ በአዲስ አቅጣጫ ለመጓዝ የደረሱበትን ውሳኔ የአፍሪካ ሕብረት አፀደቀ
    የኢትዮጵያና ኤርትራ መሪዎች ለሁለት አሥርት ዓመታት የዘለቀውን አለመግባባት አስወግደው በአዲስ አቅጣጫ ለመጓዝ የደረሱበትን ውሳኔ የአፍሪካ ሕብረት አፀደቀ ...
    0 Comments 0 Shares
  • ‹‹በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር መካከል የተፈጠረው ግጭት ምክንያቱ የእርሻ መሬት ይገባኛል ጥያቄ ነዉ፡፡›› አቶ ዘላለም ልጃለም፡- የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር አካባቢ ከትናንት ጠዋት ጀምሮ ግጭት ተፈጥሯል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የሚጠቀሙበትን የእርሻ መሬት እንዳያርሱ መከልከላቸዉ ነዉ፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና በሱዳን የጸጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት […]
    The post በመተማ የእርሻ ቦታ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ‹‹በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር መካከል የተፈጠረው ግጭት ምክንያቱ የእርሻ መሬት ይገባኛል ጥያቄ ነዉ፡፡›› አቶ ዘላለም ልጃለም፡- የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር አካባቢ ከትናንት ጠዋት ጀምሮ ግጭት ተፈጥሯል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የሚጠቀሙበትን የእርሻ መሬት እንዳያርሱ መከልከላቸዉ ነዉ፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና በሱዳን የጸጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት […] The post በመተማ የእርሻ ቦታ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በመተማ የእርሻ ቦታ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
    ግጭቱ የተከሰተዉ በመተማ ወረዳ ደለሎ ቁጥር 4 የእርሻ እና የኢንቨስትመንት ቦታ እና በሱዳን ባሶንዳ ዞን መካከል በሚገኝ ቦታ ነዉ ...
    0 Comments 0 Shares
  • ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ሶስተኛ የልደት በዓሏን በማክበር ላይ እንዳለች በአንድ ግለሰብ በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች። በአብዛኛዉ የኢራቅ፤ የሶሪያ እና የኢትዮጵያ ስደተኞች በሚኖሩበት ሕንፃ የሟቿ ልደት ባለፈዉ ቅዳሜ ሲከበር ድንገት የገባዉ ቲሚ ኪነር የተባለዉ አሜሪካዊ፤ በድግሱ ላይ የነበሩትን ሰዎች በጩቤ ወግተቸዋል። የዉጪ ዜጋን የሚጠላዉ የ30 ዓመቱ አሜሪካዊ በጩቤ ወግቶ ካቆሰላቸዉ ሰወስቱ አዋቂዎች ሲሆኑ፤ ሟቿን ጨምሮ አምስቱ […]
    The post ልደቷን ስታከብር በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ሶስተኛ የልደት በዓሏን በማክበር ላይ እንዳለች በአንድ ግለሰብ በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች። በአብዛኛዉ የኢራቅ፤ የሶሪያ እና የኢትዮጵያ ስደተኞች በሚኖሩበት ሕንፃ የሟቿ ልደት ባለፈዉ ቅዳሜ ሲከበር ድንገት የገባዉ ቲሚ ኪነር የተባለዉ አሜሪካዊ፤ በድግሱ ላይ የነበሩትን ሰዎች በጩቤ ወግተቸዋል። የዉጪ ዜጋን የሚጠላዉ የ30 ዓመቱ አሜሪካዊ በጩቤ ወግቶ ካቆሰላቸዉ ሰወስቱ አዋቂዎች ሲሆኑ፤ ሟቿን ጨምሮ አምስቱ […] The post ልደቷን ስታከብር በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ልደቷን ስታከብር በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች
    የዉጪ ዜጋን የሚጠላዉ የ30 ዓመቱ አሜሪካዊ በጩቤ ወግቶ ካቆሰላቸዉ ሰወስቱ አዋቂዎች ሲሆኑ፤ ሟቿን ጨምሮ አምስቱ ሕፃናት ናቸዉ ....
    0 Comments 0 Shares
  • የኤርትራዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋወራሽ ከልዑል ሼሕ መሐመድ ቢን ዘይድ ጋር ትናንት ዱባይ ተገኛኝተዉ ተወያዩ። ፕሬዝደንት ኢሳያስ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ለመጎብኘት አቡዳቢ የገቡት ከትናንት በስቲያ ነዉ። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል በቲዊተር ገፃቸዉ እንደፃፉት ሁለቱ መሪዎች የኤርትራን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማምተዋል። ሁለቱ መሪዎች በቅርቡ የተከሰቱ ዓለም አቀፍ እና […]
    The post የኢሳያስ እና የቢን ዘይድ ዉይይት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኤርትራዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አልጋወራሽ ከልዑል ሼሕ መሐመድ ቢን ዘይድ ጋር ትናንት ዱባይ ተገኛኝተዉ ተወያዩ። ፕሬዝደንት ኢሳያስ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ለመጎብኘት አቡዳቢ የገቡት ከትናንት በስቲያ ነዉ። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል በቲዊተር ገፃቸዉ እንደፃፉት ሁለቱ መሪዎች የኤርትራን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማምተዋል። ሁለቱ መሪዎች በቅርቡ የተከሰቱ ዓለም አቀፍ እና […] The post የኢሳያስ እና የቢን ዘይድ ዉይይት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የኢሳያስ እና የቢን ዘይድ ዉይይት
    የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ በቅርቡ ፊትለፊት ተገናኛተዉ ለመወያየት ቀጠሮ አላቸዉ ...
    0 Comments 0 Shares
  • Daniel Shawel - Min Agebagn | ምን አገባኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Daniel Shawel - Min Agebagn | ምን አገባኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Igitu - Lebe Mala | ልቤ ማላ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Igitu - Lebe Mala | ልቤ ማላ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares