ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ ሶስተኛ የልደት በዓሏን በማክበር ላይ እንዳለች በአንድ ግለሰብ በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች። በአብዛኛዉ የኢራቅ፤ የሶሪያ እና የኢትዮጵያ ስደተኞች በሚኖሩበት ሕንፃ የሟቿ ልደት ባለፈዉ ቅዳሜ ሲከበር ድንገት የገባዉ ቲሚ ኪነር የተባለዉ አሜሪካዊ፤ በድግሱ ላይ የነበሩትን ሰዎች በጩቤ ወግተቸዋል። የዉጪ ዜጋን የሚጠላዉ የ30 ዓመቱ አሜሪካዊ በጩቤ ወግቶ ካቆሰላቸዉ ሰወስቱ አዋቂዎች ሲሆኑ፤ ሟቿን ጨምሮ አምስቱ […]
The post ልደቷን ስታከብር በጩቤ የተወጋችዉ ሕፃን ሞተች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares