• Aynadis Nega & Tesema Gebre - Bel Nalign | አይናዲስ ነጋ እና ተሰማ ገብሬ - በል ናልኝ | Ethiopian Music 2024
    Aynadis Nega & Tesema Gebre - Bel Nalign | አይናዲስ ነጋ እና ተሰማ ገብሬ - በል ናልኝ | Ethiopian Music 2024
    0 Comments 0 Shares
  • በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል።
    በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል።
    WWW.BBC.COM
    የእንቅልፍ ሕይወትን ለማሻሻል የሚያስችሉ ስድስት ሳይንሳዊ አማራጮች - BBC News አማርኛ
    በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል።
    0 Comments 0 Shares
  • በጃፓን በአውሮፓውያኑ 2024 የመጀመሪያው አጋማሽ 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ሞተው መገኘታቸውን የአገሪቷ ፖሊስ መረጃ አመለከተ።
    በጃፓን በአውሮፓውያኑ 2024 የመጀመሪያው አጋማሽ 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ሞተው መገኘታቸውን የአገሪቷ ፖሊስ መረጃ አመለከተ።
    WWW.BBC.COM
    በጃፓን በዘንድሮው ዓመት 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ብቻቸውን ቤት ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ሪፖርት አመለከተ - BBC News አማርኛ
    በጃፓን በአውሮፓውያኑ 2024 የመጀመሪያው አጋማሽ 40 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ሞተው መገኘታቸውን የአገሪቷ ፖሊስ መረጃ አመለከተ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በሚቀጥለው ሳምንት ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን የሩሲያን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በቁጥጥር ሥር እንድታውል ለአገሪቱ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረበች።
    ዩክሬን በሚቀጥለው ሳምንት ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን የሩሲያን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በቁጥጥር ሥር እንድታውል ለአገሪቱ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረበች።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን ፑቲንን በቁጥጥር ስር እንድታውል ጥሪ አቀረበች - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በሚቀጥለው ሳምንት ሞንጎሊያን ሊጎበኙ ያቀዱትን የሩሲያን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን በቁጥጥር ሥር እንድታውል ለአገሪቱ ባለስልጣናት ጥሪ አቀረበች።
    0 Comments 0 Shares
  • በቀድሞው ስሙ ትዊተር እየተባለ የሚታወቀው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ኤክስ፣ አዲስ የብራዚል ተወካዩን እንዲያሳውቅ የአገሪቷ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ ባለማክበሩ ታገደ።
    በቀድሞው ስሙ ትዊተር እየተባለ የሚታወቀው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ኤክስ፣ አዲስ የብራዚል ተወካዩን እንዲያሳውቅ የአገሪቷ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ ባለማክበሩ ታገደ።
    WWW.BBC.COM
    ኤክስ ሐሰተኛ መረጃን ከማሰራጨት ጋር በተያያዘ ውዝግብ ብራዚል ውስጥ ታገደ - BBC News አማርኛ
    በቀድሞው ስሙ ትዊተር እየተባለ የሚታወቀው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ኤክስ፣ አዲስ የብራዚል ተወካዩን እንዲያሳውቅ የአገሪቷ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ያስቀመጡትን ቀነ ገደብ ባለማክበሩ ታገደ።
    0 Comments 0 Shares
  • በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያት ለዓመታት ከኢትዮጵያ ጋር ስትወዛገብ የነበረችው ግብጽ ከሶማሊያ ጋር የወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረሟ ኢትዮጵያን እንዲሁም የአፍሪካን ቀንድ ቀጣናን ስጋት ላይ ጥሏል።የሁለቱ አገራት ወታደራዊ ትብብር ስጋት ውስጥ የጣላት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታውቃለች።
    በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያት ለዓመታት ከኢትዮጵያ ጋር ስትወዛገብ የነበረችው ግብጽ ከሶማሊያ ጋር የወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረሟ ኢትዮጵያን እንዲሁም የአፍሪካን ቀንድ ቀጣናን ስጋት ላይ ጥሏል።የሁለቱ አገራት ወታደራዊ ትብብር ስጋት ውስጥ የጣላት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታውቃለች።
    WWW.BBC.COM
    የግብጽ እና የሶማሊያ ወታደራዊ ትብብር ኢትዮጵያን ለምን ስጋት ላይ ጣላት? - BBC News አማርኛ
    በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያት ለዓመታት ከኢትዮጵያ ጋር ስትወዛገብ የነበረችው ግብጽ ከሶማሊያ ጋር የወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረሟ ኢትዮጵያን እንዲሁም የአፍሪካን ቀንድ ቀጣናን ስጋት ላይ ጥሏል።የሁለቱ አገራት ወታደራዊ ትብብር ስጋት ውስጥ የጣላት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታውቃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው የካቲት ደም አፋሳሽ ከሆነ የወራት ጦርነት በኋላ አቭዲቭካ የተሰኘችው የዩክሬን ከተማ በሩሲያ ቁጥጥር ሥር መዋሏ አይዘነጋም። የፖክሮቭስክም ዕጣ ፈንታ ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል የሚሉ መላ ምቶች አሉ።
    ባለፈው የካቲት ደም አፋሳሽ ከሆነ የወራት ጦርነት በኋላ አቭዲቭካ የተሰኘችው የዩክሬን ከተማ በሩሲያ ቁጥጥር ሥር መዋሏ አይዘነጋም። የፖክሮቭስክም ዕጣ ፈንታ ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል የሚሉ መላ ምቶች አሉ።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ ቁልፍ ወደምትባለው የዩክሬን ከተማ መቃረብ ስትጀምር፤ ዩክሬን ግስጋሴዋን ገታ አደረገች - BBC News አማርኛ
    ባለፈው የካቲት ደም አፋሳሽ ከሆነ የወራት ጦርነት በኋላ አቭዲቭካ የተሰኘችው የዩክሬን ከተማ በሩሲያ ቁጥጥር ሥር መዋሏ አይዘነጋም። የፖክሮቭስክም ዕጣ ፈንታ ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል የሚሉ መላ ምቶች አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • መጥፎ የአፍ ጠረን ደካማ ከሆነ የአፍ ንጽህና አጠባበቅ በተጨማሪ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ። መጥፎ የአፍ ጠረን በሆድ እና በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ እንዲሁም የሳይነስ ችግር መኖሩን ሊጠቁም ይችላል። የአፋችንን ጤና እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
    መጥፎ የአፍ ጠረን ደካማ ከሆነ የአፍ ንጽህና አጠባበቅ በተጨማሪ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ። መጥፎ የአፍ ጠረን በሆድ እና በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ እንዲሁም የሳይነስ ችግር መኖሩን ሊጠቁም ይችላል። የአፋችንን ጤና እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
    WWW.BBC.COM
    ብዙዎችን የሚያሳቅቀው መጥፎ የአፍ ጠረንን የሚፈጥረው ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    መጥፎ የአፍ ጠረን ደካማ ከሆነ የአፍ ንጽህና አጠባበቅ በተጨማሪ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ። መጥፎ የአፍ ጠረን በሆድ እና በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ እንዲሁም የሳይነስ ችግር መኖሩን ሊጠቁም ይችላል። የአፋችንን ጤና እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
    0 Comments 0 Shares