Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
በህዳር 16 በኬንያ አዘጋጅነት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ባልታወቀ ምክንያት መራዘሙን የዩጋንዳ እግርኳስ ፌድሬሽኖች ማህበር (ፉፋ) በይፋዊ ድረ-ገፁ የሴካፋውን ዋና ፀሃፊ ኒኮላስ ሙሶንዬን ዋቢ አድርጎ አስታውቋል፡በህዳር 16 በኬንያ አዘጋጅነት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ ባልታወቀ ምክንያት መራዘሙን የዩጋንዳ እግርኳስ ፌድሬሽኖች ማህበር (ፉፋ) በይፋዊ ድረ-ገፁ የሴካፋውን ዋና ፀሃፊ ኒኮላስ ሙሶንዬን ዋቢ አድርጎ አስታውቋል፡0 Comments 0 Shares
-
-
እስፖርት ጀምረናልእስፖርት ጀምረናል! «ዘውድአለም ታደሰ» ዛሬ ለምን እንደሁ እንጃ እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝ ስገላበጥ አላሁ አክበር አለ! ቢቸግረኝ በስንት ዘመኔ የሰቀልኩትን ቁምጣ አውርጄ ታጠቅሁ ፥ ሸራ ጫማ ፣ ጋምባሌ ፣ ጓንት ፣ የሹራብ ኮፍያ ..... ዎክማኔንም አነሳሁ። ሞቅ ያለ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ በመክፈት ጆሮዬ ላይ ሰካሁ! በቃ ትንሽ ወደፊት ቀደም ከሚለው ቦርጬ ውጪ ደምበኛ ስፖርተኛ መስያለሁ! :) አላማዬ አጭርና ግልፅ ነው! ጠንክሬ በሚቀጥለው ኦሎምፒክ ለዚች ጎድቋላ ሐገር በመቶ ፣ በሁለት መቶ ፣ በአራትና በስምንት መቶ ፣ በሺህ አምስት መቶ ፣ ብቻ በሁሉም ርቀት ተወዳድሬ ወርቅ ማምጣት ነው! በአሎሎ...0 Comments 0 Shares
-
-
-