ዜና ዕድል ሎተሪ
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለ2010 ዓ.ም ያዘጋጀውና ከመስከረም 1/2010 ዓ.ም ጀምሮ ገበያ ላይ የቆየው ዕድል ሎተሪ በዛሬው ዕለት (ጥቅምት 3/2010 ዓ. ም) ከምሽቱ 12፡00 በብሔራዊ ሎተሪ እድል ዕጣ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
3 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው 1ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0033560
1.5 ሚሊየን ብር የሚያስገኘው የ2ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1162361
750,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0317689
250,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0185537
125,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1152660
50,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 1065517
15,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ አሸናፊ ዕጣ ቁጥር 0092731
8ኛ ዕጣ ቁጥር 16577
9ኛ ዕጣ ቁጥር 51107
10ኛ ዕጣ ቁጥር 8556
11ኛ ዕጣ ቁጥር 7467
12ኛ ዕጣ ቁጥር 033
13ኛ ዕጣ ቁጥር 76
የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥር ደግሞ 8 በመሆን ወጥቷል፡፡
የወጡ የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮችን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

0 Comments
0 Shares