• 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • እኔ የሚገርመኝ አርቲስት ሰለሞን ቦጋላ ለኩላሊት ህመምተኞች መኪናውን ለብዙ ለተቸገሩ ገንዘቡን.. ....ሰጠ.....ለልጆቹ ግን ኣባትነቱን.. ..ፍቅሩን ....አብሮነቱን.. .ለምን አይነግረንም......????????
    እኔ የሚገርመኝ አርቲስት ሰለሞን ቦጋላ ለኩላሊት ህመምተኞች መኪናውን ለብዙ ለተቸገሩ ገንዘቡን.. ....ሰጠ.....ለልጆቹ ግን ኣባትነቱን.. ..ፍቅሩን ....አብሮነቱን.. .ለምን አይነግረንም......????????
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭነት ከ 1.2 % - 1.8% አድጓል! ብሔራዊ ወረርሽኝነቱም እንደገና ታውጇል! ለምን??
    *****
    (ክፍል 1)
    አገራዊ የኤች አይ ቪ የምርመራ መሳሪያዎች አግባብነት [ NATIONAL HIV TEST KIT VALIDATION ALGORITHIM ] ፍተሻ!
    *****
    ኤች አይ ቪ በባህሪው በየአህጉሩና አካባቢው የተለያየ ጠባይና ዝርያ [Type and sub Type] እንዲሁም እንደ አየር ንብረት ሁኔታው የተለያየ ባህሪ አለው::
    በዚህ ምክንያት በአፋሪካ ካሉት 4 ዓይነት ዝርያዎች በኢትዮጵያ 'C' የሚባለው የኤችአይቪ ዝርያ ይገኛል::
    በመሆኑም ይህንን ባህሪውን የሚስማማ ራሱን የቻለ የምርመራ መሳሪያዎች ተገቢነት ቀመርን የሚያረጋግጥ ፍተሻ በየጊዜው መደረግ አለበት:: Hiv Test kit validation algorithim ይባላል:: የዚህ ፍተሻ ውጤት 99 በመቶና ከዚያ በላይ ካልሆነ የምርመራ መሳሪያው [test kit] ጥቅም ላይ መዋል አይችልም ብቻ ሳይሆን ጥቅም ላይ ቢውልም የሚነግረን ውጤት የውሸት ይሆናል:: False posetive, False Negative!
    ለዚህ ነው ሶስቱን ዓይነት የምርምራ መሳሪያዎች ፍተሻ በጥንቃቄ በተለያየ አየር ንብረት መደረግ ይኖርበታል የሚባለው::
    በኢትዮጵያም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በየአራት ዓመቱ በሶስትም ዓይነት የኤችአይቪ መመርመሪያ መሳሪያዎች (test kits) አገራዊ የተገቢነት ፍተሻ: የምርት ዓይነትና አቅራቢ ይለያል::
    ከ 2004 ዓም ወዲህ ግን ይህ አገራዊ የመሳሪያዎች ተገቢነት ቀመር ፍተሻ ሁሉንም የጤናው ዘርፍ ባለድርሻዎች በሚያስማማ መንገድ አልተፈፀመም:: ባለድርሻዎቹና መሳሪያ እናቀርባለን የሚሉ 11 ኩባንያዎች እየተወዛገቡ ጉዳዩ ቀጠለ:: በዚህ መካከል በየዓመቱ የሚቀርበውን test kit በገንዘብ የሚደግፈው ግሎባል ፈንድ (5ሚልዮን ዶላር በየዓመቱ) በአገሪቱ ገበያ ላይ የተሟጠጠውን test kit እንዲያቀርብ ተደረገ:: ከረጅነት ወደ መሳሪያ አቅራቢነት! እንዴት? ለምን? የተገቢነት ፍተሻ ባልተረጋገጠበት የገንዘብ ድጋፍ ለምን ሲደረግ ቆዬ? ያለፍተሻ በተበተነው test kit የተደረገው የኤች አይ ቪ ምርመራ ቢያንስ ከ 2 ሚሊዮን የማያንሱ ምርመራዎችን የስህተት ውጤት (False posetive, False negative ) አሳይቷል ተብሎ ይገመታል:: ለምን? እንዴት? ማን ነው ተጠያቂ? ፍተሻው ለምን ውጥንቅጥ በዛው? የሁሉም ባለድርሻዎች ሚና ምንድን ነው? ፀረ ሙስና ጉዳዩን ከያዘው በኃላ የት አደረሰው?
    ***
    ይቀጥላል!
    በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭነት ከ 1.2 % - 1.8% አድጓል! ብሔራዊ ወረርሽኝነቱም እንደገና ታውጇል! ለምን?? ***** (ክፍል 1) አገራዊ የኤች አይ ቪ የምርመራ መሳሪያዎች አግባብነት [ NATIONAL HIV TEST KIT VALIDATION ALGORITHIM ] ፍተሻ! ***** ኤች አይ ቪ በባህሪው በየአህጉሩና አካባቢው የተለያየ ጠባይና ዝርያ [Type and sub Type] እንዲሁም እንደ አየር ንብረት ሁኔታው የተለያየ ባህሪ አለው:: በዚህ ምክንያት በአፋሪካ ካሉት 4 ዓይነት ዝርያዎች በኢትዮጵያ 'C' የሚባለው የኤችአይቪ ዝርያ ይገኛል:: በመሆኑም ይህንን ባህሪውን የሚስማማ ራሱን የቻለ የምርመራ መሳሪያዎች ተገቢነት ቀመርን የሚያረጋግጥ ፍተሻ በየጊዜው መደረግ አለበት:: Hiv Test kit validation algorithim ይባላል:: የዚህ ፍተሻ ውጤት 99 በመቶና ከዚያ በላይ ካልሆነ የምርመራ መሳሪያው [test kit] ጥቅም ላይ መዋል አይችልም ብቻ ሳይሆን ጥቅም ላይ ቢውልም የሚነግረን ውጤት የውሸት ይሆናል:: False posetive, False Negative! ለዚህ ነው ሶስቱን ዓይነት የምርምራ መሳሪያዎች ፍተሻ በጥንቃቄ በተለያየ አየር ንብረት መደረግ ይኖርበታል የሚባለው:: በኢትዮጵያም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በየአራት ዓመቱ በሶስትም ዓይነት የኤችአይቪ መመርመሪያ መሳሪያዎች (test kits) አገራዊ የተገቢነት ፍተሻ: የምርት ዓይነትና አቅራቢ ይለያል:: ከ 2004 ዓም ወዲህ ግን ይህ አገራዊ የመሳሪያዎች ተገቢነት ቀመር ፍተሻ ሁሉንም የጤናው ዘርፍ ባለድርሻዎች በሚያስማማ መንገድ አልተፈፀመም:: ባለድርሻዎቹና መሳሪያ እናቀርባለን የሚሉ 11 ኩባንያዎች እየተወዛገቡ ጉዳዩ ቀጠለ:: በዚህ መካከል በየዓመቱ የሚቀርበውን test kit በገንዘብ የሚደግፈው ግሎባል ፈንድ (5ሚልዮን ዶላር በየዓመቱ) በአገሪቱ ገበያ ላይ የተሟጠጠውን test kit እንዲያቀርብ ተደረገ:: ከረጅነት ወደ መሳሪያ አቅራቢነት! እንዴት? ለምን? የተገቢነት ፍተሻ ባልተረጋገጠበት የገንዘብ ድጋፍ ለምን ሲደረግ ቆዬ? ያለፍተሻ በተበተነው test kit የተደረገው የኤች አይ ቪ ምርመራ ቢያንስ ከ 2 ሚሊዮን የማያንሱ ምርመራዎችን የስህተት ውጤት (False posetive, False negative ) አሳይቷል ተብሎ ይገመታል:: ለምን? እንዴት? ማን ነው ተጠያቂ? ፍተሻው ለምን ውጥንቅጥ በዛው? የሁሉም ባለድርሻዎች ሚና ምንድን ነው? ፀረ ሙስና ጉዳዩን ከያዘው በኃላ የት አደረሰው? *** ይቀጥላል!