Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ከጂቡቲ ኢትዮጵያ ሊዘረጋ የታሰበው የነዳጅ መስመር ፕሮጀክት ታጠፈ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ኢትዮጵያ በከፍተኛ ወጪ ከጂቡቲ ወደብ ወደ መሀል አገር የምታስገባው የተጣራ የነዳጅ ውጤቶች ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ፕሮጀክት እንደታጠፈ ታወቀ፡፡ ተቀማጭነቱ በደቡብ አፍሪካ የሆነው ብላክ ራይኖ የተባለ ኩባንያ ከጂቡቲ ወደብ አዋሽ አርባ የሚገኘው የነዳጅ ዴፖ የሚደርስ 550 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ለመዘርጋት የሚያስችል ዕቅድ፣ ለኢትዮጵያ መንግሥት ማቅረቡ ይታወሳል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ሠራተኞችን እመነጥራለሁ አለ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አጭበርብረው የተቀጠሩ ሠራተኞችን ለመመንጠር አዲስ ዕቅድ አወጣ፡፡ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሁሉም መሥሪያ ቤቶች ይህንን የሚሠራ ኮሚቴ ያቋቋመ ሲሆን፣ በማዕከል ደረጃ ፖሊስና ፍትሕ ቢሮ ያሉበት ግብረ ኃይል አቋቁሟል፡፡ ቢሮው ሒደቱ የሚመራበትን መመርያ በማዘጋጀት በማዕከል፣ በክፍለ ከተማና በወረዳ መዋቅሮች ከሚመለከታቸው ጋር ሲመክር ቆይቷል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ለ35 ቀናት ግምገማ ላይ የቆየው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አዲስ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አዋቀረ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ለ35 ቀናት በግምገማ ላይ የከረመው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት (ትግራይ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚው ኮሚቴውን እንደገና በማዋቀር ተጠናቀቀ፡፡ ሐሙስ ኅዳር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ከአንድ ወር በላይ የፈጀ ስብሰባውን ያጠናቀቀው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ዘጠኝ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፡፡ ባወጣው የአቋም መግለጫም ራሱ ላይ አካሂጃለሁ ያለውን ሥር ነቀል ግምገማ በዝርዝር አስታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የቀድሞ የየመን ፕሬዚዳንት አብደላ ሳላህ ተገደሉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የቀድሞ የየመን ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳላህ በሰነዓ ቤታቸው ላይ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት እንደተገደሉ አልጀዚራ የሃውቲ ሬዲዮን ጠቅሶ ዘገበ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በቆሎ ወደ ውጭ ኤክስፖርት እንዲደረግ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በተያዘው የ2009/2010 ምርት ዘመን ትርፍ በቆሎ በመመረቱ፣ ወደ ውጭ ኤክስፖርት ለማድረግ የመንግሥት ፈቃድ እየተጠበቀ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ፡፡በ2008/2009 ዓ.ም. በተወሰነ ደረጃ ትርፍ በቆሎ ተገኝቶ ስለነበር 620 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ወደ ጎረቤት ኬንያ መላኩ ይታወቃል፡፡ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትሩ ኢያሱ አብርሃ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተያዘው ምርት ዘመን በርካታ በቆሎ በመመረቱ ለመንግሥት ውሳኔ አቅርበዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ኒያላ ኢንሹራንስ በኢንዱስትሪው የመጀመርያ የተባለለትን ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ኒያላ ኢንሹራንስ በአገሪቱ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ታሪክ የመጀመርያ ነው የተባለውን  ትርፍ ማስመዝገብ መቻሉን ይፋ አደረገ፡፡ የአገሪቱ የኢንሹራንስ ዘርፍ አሁንም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የአዲስ አበባ ቄራን ከመሀል ከተማ ለማንሳት ብድር ተገኘ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የአዲስ አበባ ቄራን ከመሀል ከተማ ወደ ፉሪ ሐና ለማዘዋወር ከፈረንሣይ ልማት ድርጅት ብድር መገኘቱ ታወቀ፡፡ ሰሞኑን ለሕዝብ ተካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሰነድ እንደሚያመለክተው፣ መሀል ከተማ የነበረውን የቄራ ድርጅት ወደ ፉሪ ሐና ለማዘዋወር 70 ሚሊዮን ዩሮ ከፈረንሣይ ልማት ድርጅት በብድር መልክ ተገኝቷል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethiopia
    shared a link
    2017-12-11 17:05:28 -
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ድርጅትን የሚተካ ጂኦ ስፓሻል ኤጀንሲ ሊቋቋም ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ለኢንሳ የተሰጠው ተመሳሳይ ኃላፊነት አልተነሳም የክልል ወሰኖችን የማመልከት ኃላፊነት ይኖረዋል ላለፉት 74 ዓመታት የተለያዩ መንግሥታትን እያገለገለ የቆየው የኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ድርጅትን የሚተካ፣ የኢትዮጵያ ጂኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኤጀንሲ ሊቋቋም ነው፡፡ ኤጀንሲውን የሚያቋቁመው ረቂቅ የሕግ ሰነድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ኅዳር 26 ቀን 2010 ዓ.ም. ቀርቧል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (296233-296240 of 303452)
  • «
  • Prev
  • 37028
  • 37029
  • 37030
  • 37031
  • 37032
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory