WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
የአዲስ አበባ ቄራን ከመሀል ከተማ ለማንሳት ብድር ተገኘ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የአዲስ አበባ ቄራን ከመሀል ከተማ ወደ ፉሪ ሐና ለማዘዋወር ከፈረንሣይ ልማት ድርጅት ብድር መገኘቱ ታወቀ፡፡ ሰሞኑን ለሕዝብ ተካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት የተደረገበት ሰነድ እንደሚያመለክተው፣ መሀል ከተማ የነበረውን የቄራ ድርጅት ወደ ፉሪ ሐና ለማዘዋወር 70 ሚሊዮን ዩሮ ከፈረንሣይ ልማት ድርጅት በብድር መልክ ተገኝቷል፡፡
0 Comments 0 Shares