• በተለያዩ ክልሎች የተከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ‹‹የፌዴራል ሥርዓቱ ውጤቶች ናቸው›› ለሚሉ አካላት ምላሽ ለመስጠት፣ መንግሥት የፖለቲካ አመራሩንና ሠራተኞችን ማወያየት ጀመረ፡፡
    በፌዴራል መንግሥት ደረጃ 80 ገጾች ያሉትና በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሰነድ ተዘጋጅቶ ለአወያይ አመራሮች ተበትኗል፡፡
    በተለያዩ ክልሎች የተከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ‹‹የፌዴራል ሥርዓቱ ውጤቶች ናቸው›› ለሚሉ አካላት ምላሽ ለመስጠት፣ መንግሥት የፖለቲካ አመራሩንና ሠራተኞችን ማወያየት ጀመረ፡፡ በፌዴራል መንግሥት ደረጃ 80 ገጾች ያሉትና በአምስት ምዕራፎች የተከፋፈለ ሰነድ ተዘጋጅቶ ለአወያይ አመራሮች ተበትኗል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ከረፋዱ አሥር ሰዓት ጀምሮ በተፈጠረ ግጭት፣ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
    በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ከረፋዱ አሥር ሰዓት ጀምሮ በተፈጠረ ግጭት፣ ለበርካቶች ሕይወት መጥፋት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል፡፡ የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል፡፡
    በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ አርብ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. በተነሳ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲጠፋ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ተማሪዎች እንደተጎዱ ታውቋል፡፡ የግጭቱ መነሻ በሁለት ተማሪዎች መካከል የነበረ ጥል እንደሆነና ይህም ወደ ብሔር ግጭት እንዳደገ ታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    የብርሃን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባንካቸው ሲጠራበት የቆየውን ስም ብርሃን ባንክ በሚል ውሳኔ እንዲተካ ወሰኑ፡፡የባንኩ ባለአክሲዮኖች ይህንን ውሳኔ ያሳለፉት ዛሬ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ ነው፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎች ወኪል ከኢትዮጵያ አቻው ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ ውድቅ ተደረገ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    መንግሥት የዜጎቹን መብት ለማስከበር የውጭ ሥራ ሥምሪትን አስመልክቶ የሁለትዮሽ ስምምነት ካደረገባቸው የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች አንዷ ከሆነችው ከሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎችንና ቢሮዎችን በመወከል ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው የሳዑዲ ልዑካን ቡድን፣ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር ጥቅምት 14 ቀን 2010 ዓ.ም. ያደረገው የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ውድቅ መደረጉ ታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ላቀረቡት ምርት ክፍያ ያጡ አገር በቀል ኩባንያዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አቤቱታ አቀረቡ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ለቱርክ ኩባንያ ኤልሲ አዲስ ኢንዱስትሪያል ዴቨሎፕመንት ጥጥ በብድር ሲያቀርቡ የቆዩ 12 አገር በቀል ኩባንያዎች ክፍያ ስላልተፈጸመላቸው ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን በመግለጽ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢኮኖሚ ዕቅድ ውጤታማነት ክትትልና ድጋፍ ዘርፍ ኃላፊ አርከበ ዕቁባይ (ዶ/ር) መፍትሔ እንዲሰጧቸው ጠየቁ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በአማራ ክልል የመጀመርያው የመድኃኒት ፋብሪካ ሥራ ሊጀምር ነው | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረ ማርያም ወረዳ ቱለፋ ከተማ የተቋቋመው የመጀመርያው የመድኃኒት ፋብሪካ ሥራ ሊጀምር ነው፡፡ በቻይና ባለሀብቶች የተቋቋመውና ሒዩማን ዌል ፋርማሲዩቲካል በተሰኘው ድርጅት አማካይነት በአማራ ክልል ለመጀመርያ ጊዜ የተቋቋመው ‹‹ሒዩማን ዌል›› የተሰኘውና የመጀመርያ የሆነው የመድኃኒት ፋብሪካ፣ እሑድ ኅዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ተመርቆ ሥራ እንደሚጀምር የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኼነው ዓለም ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares