Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ
    ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት በመቋረጡ፣ የኑዌር ዞን ተጓዦች ለችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡ የዞኑ ተጓዦች ይጠቀሙበት የነበረው የኒውላንድ መናኸርያ ተዘግቶ፣ ሁሉም ተጓዦች በዋናው መናኸርያ እንዲጠቀሙ በክልሉ መንግሥት መወሰኑን የገለጸው የትራንስፖርት ቢሮው በበኩሉ፣ ኾኖም ኑዌር ተጓዧች በጸጥታ ስጋት ምክንያት በዋናው መናኸርያ ለመገልገል ባለመፈለጋቸው ችግሩ ማጋጠሙን አስታውቋል፡፡ መንግሥት ይህን ውሳኔ ከማሳለፉ በፊት፣ በአኙዋክ እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በናይጄሪያ የምግብ ባንክ ከትርፍ አምራቾች ያከማቸውን እህል ለተቸገሩት እያዳረሰ ነው
    ናይጄሪያ፣ ለዐሥርት ዓመታት ያልታየ የኑሮ ውድነት ቀውስ ገጥሟታል። በያዝነው ዓመት፣ 31 ሚሊዮን የሚኾኑ ናይጄሪያውያን የከፋ ረኀብ እንደሚገጥማቸው፣ ተመድ አስታውቋል። በሌጎስ የሚገኝ አንድ የምግብ ባንክ፣ ከገበሬዎች ጋራ በመተባበር፣ ከትርፍ አምራች አካባቢዎች እህል በመሰብሰብ ላይ ነው። ዓላማውም፣ እህሉ ሳይባክን የምግብ እጥረት ለገጠማቸው ቤተሰቦች እንዲውል ማድረግ ነው። ቲመቲ ኦቢይዙ ከሌጎስ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የከፊል አውቶማቲክ ጠመንጃዎች የቃታ አጠቃቀም እገዳ ተቀለበሰ
    የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከፊል አውቶማቲክ ጠመንጃዎች፣ እንደ መትረየስ አከታትለው ጥይት እንዲተኩሱ የሚገጠመው ማቀባበያ ቃታ ጥቅም ላይ እንዳይውል የከለከለውን እገዳ፣ ባለፈው ሳምንት ቀልብሶታል። የአሜሪካ ድምፁ ስካት ስተርንስ ባጠናቀረው ዘገባ እንዳመለከተው፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የመሣሪያ እና የመሣሪያ ባለቤትነት ጉዳይ፣ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዐቢይ ጉዳይ ኾኖ እንዲቀጥል ያደርጋል። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካዊ ያልኾኑ ሰዎች “ድምፅ ይሰጣሉ” የሚለው ቅሬታ የመራጮች መታወቂያ ሕጎች ጉዳይ
    የሪፐብሊካን ፓርቲው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ ስደተኞችን ጨምሮ አሜሪካዊ ዜግነት የሌላቸው ሰዎች፣ “በሕገ ወጥ መንገድ በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ድምፅ እየሰጡ ነው፤” ብለዋል። አንድ በካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት ውስጥ የምትገኝ ከተማ፣ የግዛቲቱን የድምፅ አሰጣጥ ሕጎችን የሚጥሱ የመራጭ መታወቂያ ሕጎችን ተፈጻሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምራለች። ጂኒያ ዱላ ያደረሰችንን ዘገባ፣ አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በደቡባዊ አፍሪካ 60 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንዳለባቸው ተመድ አመለከተ
    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ 60 ሚሊዮን የሚደርሱ የደቡባዊ አፍሪካ ሕዝቦች፣ በኤልኒኖ ምክንያት በተፈጠረው ድርቅ ለምግብ ዋስትና ዕጦት መዳረጋቸውን አመልክቷል፡፡ ችግሩ ያለው በማላዊ፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ብቻ ሳይኾን፣ ዓለም አቀፍ የርዳታ ጥሪዎችን ባቀረቡ ሀገራትም እንደኾነ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ ኮሎምበስ ማቭሁንጋ ከዚምባብዌ እንደዘገበው፣ የተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፣ ቀውሱን ለማቃለል ተስፋ በማድረግ 10 ሚሊዮን ዶላር እየለቀቀ ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሴኔጋል ከ50 ሚሊዮን በላይ የሚገመት ኮኬይን ያዘች
    የሴኔጋል ጉምሩክ ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ በድምሩ ከ50 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ሦስት የኮኬይን ጭነቶች መያዙን ትላንት ማክሰኞ ዕለት አስታወቀ። የጉምሩክ ባለስልጣናት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከአጎራባች ሀገሮች፣ በተለይም በላቲን አሜሪካ እየተመረተ ወደ አውሮፓ የሚጓዘውን አደንዛዥ ዕፅ ማስተላለፊያ ከሆኑት ጊኒ፣ ጋምቢያ፣ ጊኒ-ቢሳው እና ማሊ የሚገባውን ኮኬይን በብዛት እየያዙ ይገኛሉ። ፖሊስ ትላንት ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ ከማሊ ጋር በሚያዋስነው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፑቲን ሰሜን ኮሪያን በመጎብኘት ላይ ናቸው
    የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ረቡዕ ፒዮንግያንግ ሲገቡ ደመቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋራ የተገናኙ ሲሆን፣ ከምዕራቡ ዓለም ጋራ ፍጥጫ ላይ የሚገኙት ሁለቱ ሃገራት ግንኙነታቸውን ይበልጥ የተቀራረበ ለማድረግ እንደሚጥሩ አስታውቀዋል። የቪኦኤው ማይክል ብራውን የላከው ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-20 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የደቡብ አፍሪካው ራማፎሳ ለሁለተኛ ጊዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ ፈጸሙ
    የደቡብ አፍሪካው መሪ ሲሪል ራማፎሳ ለሁለተኛ ግዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ በመፈጸም አዲስ የስልጣን ዘመን ጀምረዋል። ራማፎሳ ስልጣኑን በድጋሚ የተረከቡት የተዳከመው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲያቸው በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያስችለውን የመንግስት ጥምረት ስምምነት በከፍተኛ ጥረት ከተቀዳጀ በኃላ ነው። በግንቦት መጨረሻ በተካሄደው የደቡብ አፍሪካ አጠቃላይ ምርጫ በሦስት አስርት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም አይነት አሸናፊ ሳይኖር ቢቀርም፣ የሕግ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (29089-29096 of 303266)
  • «
  • Prev
  • 3635
  • 3636
  • 3637
  • 3638
  • 3639
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory