• AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእነአቶ ክርስቲያን ታደለ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
    በዐማራ ክልል ካለው በትጥቅ የተደገፈ ግጭት ጋራ በተያያዘ፣ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የሽብር ክስ ከተመሠረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ 16ቱ ተከሳሾች፣ በዋስትና ጥያቄያቸውና በክስ መቃወሚያቸው ላይ የፍርድ ቤቱን ብይን ለመስማት፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ችሎት ቀርበዋል፡፡ የተከሳሾቹ ጠበቆች እና ዐቃቤ ሕግ፣ ባለፈው ግንቦት 29 ቀን በነበረው ችሎት ላይ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዓድዋ ከተማ ታግታ ደብዛዋ የጠፋው አዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀ
    በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ፣ ከሦስት ወራት በፊት በአጋቾች ተይዛ የቆየችው አዳጊ ማሕሌት ተኽላይ መገደሏን፣ የክልሉ ማእከላዊ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፈሃ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አጋቾቹ የ16 ዓመቷን አዳጊ ማሕሌት ተኽላይን ባገቱበት ዕለት ገድለው እንደቀበሯት፣ ፖሊስ ከተጠርጣሪዎች ማረጋገጡንና ቤተሰቦቿ የአዳጊዋን አስከሬን ዛሬ ረቡዕ መረከባቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቷም፣ ዛሬ...
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |
    ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistula
    ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistula
    0 Comments 0 Shares
  • 11 June 2024
    11 June 2024
    0 Comments 0 Shares
  • … አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS
    … አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
    ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
    0 Comments 0 Shares
  • … በማታ እቤት ስገባ እናቴ እንዳታውቅ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰላም ብያት ገብቼ ተኛሁ.....ድምፃዊት እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS
    … በማታ እቤት ስገባ እናቴ እንዳታውቅ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰላም ብያት ገብቼ ተኛሁ.....ድምፃዊት እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares