0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMተመድ እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው የአየር ድብደባ 'የጦርነት ህግን' ጥሶ ሊሆን ይችላል አለእስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው የአየር ድብደባ "መሠረታዊ የጦርነት ሕግ መርሆዎችን በተጋጋሚ ጥሶ ሊሆን ይችላል" ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ቢሮ ዛሬ ረቡዕ ይፋ ያደረገው ሪፖርት፣ ባለፈው ዓመት ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ባሉት፣ በጋዛ ጦርነት በተከፈተባቸው ሳምንታት በእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የተካሄዱትን ስድስት የአየር ድብደባዎች መርምሯል። የመኖሪያ ህንፃዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የገበያ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ላይ የሚፈፀመው አፈና እንዲቆም ተጠየቀየኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት እና የሲቪክ ማህበራት ላይ የሚፈፅሙትንና እየተባባሰ የሄደውን አፈና በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አምስት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ። አፈናው በአካል እና በዲጂታል የሚደረግ ክትትልን፣ የቃል ትንኮሳን፣ ማስፈራራትን እና ዛቻዎችን እንደሚያካትት የገለጹት ተቋማቱ፣ እነዚህ ድርጊቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሀገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር እና ሲጣሱ ደግሞ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበመተማ ወረዳ አንዲት ሱዳናዊትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉበምዕራብ ጎንደር ዞን፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ፣ አንዲት ሱዳናዊት ስደተኛን ጨምሮ ሁለት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን፣ የመተማ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ሞገስ ግድያው የተፈጸመው፣ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ገንደ ውኃ ወደ ነጋዴ ባሕር ሲጓዝ በነበረ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተከፈተ ተኩስ እንደኾነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ የግድያ ድርጊቱን፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየእነአቶ ክርስቲያን ታደለ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገበዐማራ ክልል ካለው በትጥቅ የተደገፈ ግጭት ጋራ በተያያዘ፣ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የሽብር ክስ ከተመሠረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ 16ቱ ተከሳሾች፣ በዋስትና ጥያቄያቸውና በክስ መቃወሚያቸው ላይ የፍርድ ቤቱን ብይን ለመስማት፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ችሎት ቀርበዋል፡፡ የተከሳሾቹ ጠበቆች እና ዐቃቤ ሕግ፣ ባለፈው ግንቦት 29 ቀን በነበረው ችሎት ላይ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበዓድዋ ከተማ ታግታ ደብዛዋ የጠፋው አዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀበትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ፣ ከሦስት ወራት በፊት በአጋቾች ተይዛ የቆየችው አዳጊ ማሕሌት ተኽላይ መገደሏን፣ የክልሉ ማእከላዊ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፈሃ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አጋቾቹ የ16 ዓመቷን አዳጊ ማሕሌት ተኽላይን ባገቱበት ዕለት ገድለው እንደቀበሯት፣ ፖሊስ ከተጠርጣሪዎች ማረጋገጡንና ቤተሰቦቿ የአዳጊዋን አስከሬን ዛሬ ረቡዕ መረከባቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቷም፣ ዛሬ...0 Comments 0 Shares
-
ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |0 Comments 0 Shares
-
ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistulaኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistula0 Comments 0 Shares