• In addition to Hintalo district in the South West Tigray, regional authorities stress that anthrax cases have been reported frequently in other parts of Tigray, such as Yechila town in south central Tigray. Tigray Region Health Bureau conducts integrated drug distribution measures for various disease outbreaks in various parts of the war-ravaged region. Photo: Tigray …
    In addition to Hintalo district in the South West Tigray, regional authorities stress that anthrax cases have been reported frequently in other parts of Tigray, such as Yechila town in south central Tigray. Tigray Region Health Bureau conducts integrated drug distribution measures for various disease outbreaks in various parts of the war-ravaged region. Photo: Tigray …
    ADDISSTANDARD.COM
    Four dead, eight hospitalized after eating anthrax-infected beef in Tigray's Hintalo district - Addis Standard
    Four dead, eight hospitalized after eating anthrax-infected beef in Tigray's Hintalo district Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
  • The mass grave where the bodies of 29 migrants believed to be Ethiopian national were found. Photo: Malawi Police Addis Abeba – Tadikira Mafubza, the step-son of Malawi’s former President Peter Mutharika, has been acquitted of all charges in a case involving allegations of human trafficking and aggravated manslaughter. Tadikira, along with seven other men, …
    The mass grave where the bodies of 29 migrants believed to be Ethiopian national were found. Photo: Malawi Police Addis Abeba – Tadikira Mafubza, the step-son of Malawi’s former President Peter Mutharika, has been acquitted of all charges in a case involving allegations of human trafficking and aggravated manslaughter. Tadikira, along with seven other men, …
    ADDISSTANDARD.COM
    Malawi court acquits former president's son over charges involving death of 29 suspected Ethiopian migrants - Addis Standard
    Malawi court acquits former president's son over charges involving death of 29 suspected Ethiopian migrants Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኒው ሜክሲኮ የተነሳው ሰደድ እሳት 7 ሺህ ሰዎችን አፈናቀለ
    በደቡባዊ ኒው ሜክሲኮ ግዛት በሚገኘው 'ሩዶሶ' ከተማ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየተዛመተ በሚገኘው ፈጣን ሰደድ እሳት ምክንያት ነዋሪዎች ምንም አይነት ንብረታቸውን ማንሳት ሳይችሉ ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል። 7 ሺህ ሰዎች የሚኖሩበት መንደር ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ጥለው እንዲወጡ የተነገራቸው ሰኞ እለት ከምሽቱ አንድ ሰዓት አካባቢ ነው። የኒው ሜክሲክኮ ግዛት የሕዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋም በእሳቱ ምክንያት የመንደሩን የተወሰነ ክፍል የኤሌክትሪክ አገልግሎት...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኮለንና የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሕይወትን ያተርፋል
    የኮለንና የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ አገልግሎት እንደ ልብ በሚገኝበት እንደ ዩናይትድ ስቴትስ ባሉ አገሮች ሳይቀር፣ ከአራት ሰዎች አንዱ፣ ወደ ሕክምና ተቋማት የሚያመሩት እጅግ ዘግይተው መኾኑን፣ የሕክምና ባለሞያዎች ይናገራሉ። አብዛኞቹ ታካሚዎች ለሕክምና የሚመጡት፣ የካንሰር ሕመሙ ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ከተዛመተ በኋላ መኾኑን የሚናገሩት፣ የአንጀት ልዩ ቀዶ ሕክምና ባለሞያው ዶር. ዳንኤል ሽብሩ፣ ቀድሞ የመርመር ጠቀሜታ እጅግ የላቀ መኾኑን...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአሜሪካ ዜግነት ካላቸው ጋራ ትዳር የፈጸሙ ዜግነት ሊያገኙ ይችላሉ
    የአሜሪካ ዜግነት የሌላቸው ነገር ግን ወደ አሜሪካ ከመጡ በኋላ ዜጋ ከሆኑት ጋራ በትዳር የተጣመዱ በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ብሎም ዜግነት እንዲያገኙ የሚፈቅድ ደንብ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ዛሬ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል። ዋይት ሃውስ እንዳስታወቀው፣ የአሜሪካ ዜጎችን ያገቡ ነገር ግን ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሃገሪቱ የሚኖሩ ሰዎች ለመኖሪያ ፈቃድ ወይም ግሪን ካርድ ማመልከት ይችላሉ። ቀጥሎም ለዜግነት ማመልከት እንደሚችሉ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጅጋ ከተማ በቀጠለ ግጭት ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
    በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢጠህናን ወረዳ ጅጋ ከተማ፣ ከትላንት በስቲያ እሑድ፣ በመንግሥት እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል የተነሣውን ግጭት ተከትሎ፣ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። ጅጋን ከተማና የአካባቢው ሕዝብ በመወከል የተመረጡት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በበኩላቸው ሲቪሎች መገደላቸውን ገልጸው፤ ጉዳዩን ለአገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ማሳወቃቸውን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ፣ ጉዳዩን...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአፋር እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ግጭት ሰብአዊ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
    በአፋር እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ በአገረሸው ግጭት ሰብአዊ ጉዳት መድረሱን፣ ነዋሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንም፣ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ እያሰለሰ የቀጠለው በጦር መሣሪያ የተደገፈ ግጭት እያስከተለ ያለው ጉዳት እንዳሳሰበው፣ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የሰላም ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ያገረሸውን ግጭት ለማስቆም የፌደራል መንግሥት እየሠራ መኾኑን ገልጾ፣ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዞኖች በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች በወባ ተይዘዋል
    በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በርካታ ዞኖች፣ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በከፍተኛ ደረጃ ከተጠቁት ዞኖች አንዱ በኾነው በምዕራብ ወለጋ ዞን ብቻ፣ ባለፉት ዐሥር ወራት ውስጥ፣ ከ500ሺሕ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን፣ የዞኑ የጤና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ መስፍን ጣሰው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። በዚኹ ዞን የቆንዳላ ወረዳ ነዋሪዎች ደግሞ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ በወባ የሞቱ ሕፃናት መኖራቸውን...
    0 Comments 0 Shares