Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-09-30 13:54:01 -
    50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    50 አመቴን የኢትዮጵያ ህዝብ በደማቁ ቢያከብርልኝ… ተወዳጁ ድምፃዊ ጃሉድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-09-30 13:54:01 -
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    ከሶሺዮሎጂ እስከ ስፖርት ትንተና With Yontan Ayele @AbyssiniaSport Gugut podcast Ep#167
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአፍሪኮም አዛዥ በሶማሊያ ስለ አሜሪካ ጦር ተሳትፎ ግልፅ አደረጉ
    የአፍሪካ ህብረት እኤአ በሚቀጥለው 2025 አዲስ ለሚያሰማራው የሶማሊያ ድጋፍ ሰጪ እና እና አረጋጊ ተልዕኮ (AUSSOM) የትኞቹ ሀገራት ወታደር እንደሚያዋጡ ገና አልወሰነም። የሶማሊያ መንግሥት ኢትዮጵያን ከሶማሌላንድ ጋር ባደረገችው አወዛጋቢ ሥምምነት የተነሳ ከተልዕኮው እንድትገለል በመጠየቁ በጉዳዩ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የዘገየ ይመስላል። በሁለቱ ሀገራት መካከል የተካረረው ውዝግብ ሳይበርድ በቀጠለበት በዚህ ወቅት ዩናይትድ ስቴትስ በዚህ ዓመት መጨረሻ በሚደረገው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእስራኤል እና የሂዝቦላ ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል
    ቤሩት ውስጥ ከሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ የደረሰው የእስራኤል የአየር ጥቃት አንድ ዓመት የተቃረበው የእስራኤል እና የሂዝቦላ ድንበር ዘለል ግጭት፣ ዋና ከተማይቱ ውስጥ ከሚገኝ ሥፍራ ላይ ሲነጣጠር ያሁኑ የመጀመሪያው መሆኑ ነው። የሚገኙበትን ሁኔታ የገለጹልንን የቤሩት ነዋሪ ኢትዮጵያዋያን አስተያየት ጨምሮ ሰሞንኛውን የእስራኤል እና የሂዝቦላ ግጭት የተመለከ ዘገባ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ይከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን "ህወሓትን የማዳን" የሚል ስብሰባ ማካሄድ ጀምሯል
    ለሁለት በተከፈለው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አመራር አንዱን ቡድን በሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን የተጠራ “ህወሓትን የማዳን” የተባለ ስብሰባ፣ ዛሬ ሰኞ፣ በመቐለ ከተማ ተጀምሯል። ዛሬ ሰኞ፣ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም በተጀመረው ስብሰባ ላይ የተናገሩት አቶ ጌታቸው፣ “ልዩነቱን በግልፅ ለማሳየት ያግዛል” ሲሉ ተናግረዋል። በሌላ በኩል አቶ ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ምስራቃዊ ዞን ከመጡ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያውያን ልዩነቶቻቸውን ከግጭት ይልቅ በውይይት መፍታት ላይ እንዲያተኩሩ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች
    ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ጥረቷን እንደምትቀጥል የአገሪቱ አምባሳደር ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደሩ ኧርቪን ማሲንጋ፣የዩናይትድስቴትስ ዓለምአቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት በምህጻሩ የዩኤስኤአይዲ የአምስት ዓመት “የኢትዮጵያ ድጋፍ ፕሮግራም” ማጠቃለያ ዝግጅት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች የአገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት እንዲያሽቆለቁል ማድረግን ጨምሮ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና የማህበራዊ አገልግሎት ተቋማት ውድመት እንዲቀጥል...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች - ቫንስ እና ዋልዝ - ለምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነው
    በዩናይትድ ስቴትስ፣ ሪፐብሊካን እና ዲሞክራቲክ ፓርቲዎችን ወክለው ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩት እጩዎች፣ 'ሲቢኤስ ኒውስ' የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቭዥን ጣቢያ ማክሰኞ ለሚያካሂደው የምርጫ ክርክር ዝግጅት እያደረጉ ነው። እጩዎቹ ጄዲ ቫንስ እና ቲም ዋልዝ ሊያተኩሩ የሚችሉባቸውን ፖሊሲዎች እና ክርክሩ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተጽእኖ ምን ይመስላል?
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-10-01 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኤርትራ የዚምባቡዌ እና የሌሎች ሀገራት ማዕቅብ እንዲነሳ ጠየቀች
    የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ዛሬ በመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ባደረጉት ንግግር በዚምባቡዌ፣ ቬንዙዌላ እና ኩባ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክለውም በጎርጎሮሳዊያኑ 2009 በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቅብ አእስመልክተው ‘የበላይነት የተጠናወታቸው ሃይሎች’ እና ‘የማይረባ ፖሊሲ የሚከተሉ አሃዳዊ የአለም ስርዓት አመራሮች’ ሲሉ የጠሯቸውን ከሰዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ የተጠቀሱት ሦስቱ ሀገራት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (289633-289640 of 310463)
  • «
  • Prev
  • 36203
  • 36204
  • 36205
  • 36206
  • 36207
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory