Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በመቶዎች የሚቆጠሩ የሃጅ ተጓዦች በከፍተኛ ሙቀት ሕይወታቸው አለፈ
    የእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ ሳዑዲ አረብያ ቅዱስ ከተማ መካ በመጓዝ በሚያደርጉት ዓመታዊው የሃጅ ሐይማኖታዊ ስርዓት ላይ በተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ፣ አንድ ሳምንት ለሚጠጋ ጊዜ የተካሄደው የሃጅ ስነ-ሥርዓት ዛሬ ረቡዕ እንደሚጠናቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። ለሃጅ ከተጓዙት ሰዎች ውስጥ በትንሹ 550 ሰዎች ከሙቀት ጋር በተያያዘ ህመም ምክንያት መሞታቸውን እና አብዛኞቹ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ተመድ እስራኤል በጋዛ ያካሄደችው የአየር ድብደባ 'የጦርነት ህግን' ጥሶ ሊሆን ይችላል አለ
    እስራኤል በጋዛ ላይ ያካሄደችው የአየር ድብደባ "መሠረታዊ የጦርነት ሕግ መርሆዎችን በተጋጋሚ ጥሶ ሊሆን ይችላል" ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ቢሮ ዛሬ ረቡዕ ይፋ ያደረገው ሪፖርት፣ ባለፈው ዓመት ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ባሉት፣ በጋዛ ጦርነት በተከፈተባቸው ሳምንታት በእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የተካሄዱትን ስድስት የአየር ድብደባዎች መርምሯል። የመኖሪያ ህንፃዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የገበያ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ላይ የሚፈፀመው አፈና እንዲቆም ተጠየቀ
    የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት እና የሲቪክ ማህበራት ላይ የሚፈፅሙትንና እየተባባሰ የሄደውን አፈና በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አምስት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ። አፈናው በአካል እና በዲጂታል የሚደረግ ክትትልን፣ የቃል ትንኮሳን፣ ማስፈራራትን እና ዛቻዎችን እንደሚያካትት የገለጹት ተቋማቱ፣ እነዚህ ድርጊቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሀገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር እና ሲጣሱ ደግሞ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በመተማ ወረዳ አንዲት ሱዳናዊትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ
    በምዕራብ ጎንደር ዞን፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ፣ አንዲት ሱዳናዊት ስደተኛን ጨምሮ ሁለት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን፣ የመተማ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ሞገስ ግድያው የተፈጸመው፣ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ገንደ ውኃ ወደ ነጋዴ ባሕር ሲጓዝ በነበረ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተከፈተ ተኩስ እንደኾነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ የግድያ ድርጊቱን፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእነአቶ ክርስቲያን ታደለ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
    በዐማራ ክልል ካለው በትጥቅ የተደገፈ ግጭት ጋራ በተያያዘ፣ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የሽብር ክስ ከተመሠረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ 16ቱ ተከሳሾች፣ በዋስትና ጥያቄያቸውና በክስ መቃወሚያቸው ላይ የፍርድ ቤቱን ብይን ለመስማት፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ችሎት ቀርበዋል፡፡ የተከሳሾቹ ጠበቆች እና ዐቃቤ ሕግ፣ ባለፈው ግንቦት 29 ቀን በነበረው ችሎት ላይ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዓድዋ ከተማ ታግታ ደብዛዋ የጠፋው አዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀ
    በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ፣ ከሦስት ወራት በፊት በአጋቾች ተይዛ የቆየችው አዳጊ ማሕሌት ተኽላይ መገደሏን፣ የክልሉ ማእከላዊ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፈሃ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አጋቾቹ የ16 ዓመቷን አዳጊ ማሕሌት ተኽላይን ባገቱበት ዕለት ገድለው እንደቀበሯት፣ ፖሊስ ከተጠርጣሪዎች ማረጋገጡንና ቤተሰቦቿ የአዳጊዋን አስከሬን ዛሬ ረቡዕ መረከባቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቷም፣ ዛሬ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ጦርነት ከተነሳ እስራኤል ውስጥ "አስተማማኝ ቦታ እንደማይኖር" የሂዝቦላህ መሪ አስጠነቀቁ
    በእስራኤል እና በሊባኖስ ታጣቂ ቡድን መካከል ጦርነት ቢቀሰቀስ በእስራኤል ምን አይነት ለደህንነት አስተማማኝ ቦታ እንደማይኖር በሊባኖስ የሚገኘው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ አስጠንቅቀዋል። ናስራላህ በቴሌቭዥን ባስተላለፉት መልከዕክት፣ በሁለቱ ጠላቶች መካከል አልፎ አልፎ የሚፈጠረው ግጭት ወደ መጠነ ሰፊ ጦርነት ከተለወጠ፣ በኢራን የሚደገፈው ሂዝቦላህ ጥቃት የሚያደርስባቸው "የኢላማዎች ባንክ" እንዳለው ገልጸዋል። "እስራኤል ውስጥ ከእኛ ሚላይሎች እና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-21 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአፍሪካን የክትባት ገበያ ለመፍጠር 1 ቢሊየን ዶላር ቃል ተገባ
    እየጨምረ የመጣውን የኮሌራ ወረርሽኝ ጨምሮ በርካታ የጤና ቀውሶችን እያስተዳንገደች በምትገኘው አፍሪካ ውስጥ ክትባቶችን ለማምረት የዓለም መሪዎች፣ የጤና ቡድኖች እና የመድኃኒት ኩባንያዎች የ1.2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል። ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የሕክምና ጉባዔ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ የክትባት ማምረቻን ለማስጀመር የሚደረገው ጥረት "ሀቀኛ የአፍሪካ ገበያን ለማቋቋም የሚያስችል ወሳኝ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (28865-28872 of 303199)
  • «
  • Prev
  • 3607
  • 3608
  • 3609
  • 3610
  • 3611
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory