AMHARIC.VOANEWS.COM
በመቶዎች የሚቆጠሩ የሃጅ ተጓዦች በከፍተኛ ሙቀት ሕይወታቸው አለፈ
የእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ ሳዑዲ አረብያ ቅዱስ ከተማ መካ በመጓዝ በሚያደርጉት ዓመታዊው የሃጅ ሐይማኖታዊ ስርዓት ላይ በተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ፣ አንድ ሳምንት ለሚጠጋ ጊዜ የተካሄደው የሃጅ ስነ-ሥርዓት ዛሬ ረቡዕ እንደሚጠናቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። ለሃጅ ከተጓዙት ሰዎች ውስጥ በትንሹ 550 ሰዎች ከሙቀት ጋር በተያያዘ ህመም ምክንያት መሞታቸውን እና አብዛኞቹ...
0 Comments 0 Shares