• AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ የሚኖሩ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች አገልግሎቶች እንዲሻሻሉ ጠየቁ
    በኢትዮጵያ ያሉ ስደተኞች፣ ከአገልግሎት አቅርቦት እና ከጸጥታ ጋራ የተያያዙ ችግሮች እንዲፈቱላቸው ጥሪ አቀረቡ። በሰሜን ጎንደር ዞን በዓለምዋጭ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት፣ ባለፈው ማክሰኞ፣ በአካባቢያቸው፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውጥ ተደርጎ፣ አንድ ስደተኛ በበራሪ ጥይት መቁሰሉን ገልጸው፣ በኹኔታው ስጋት እንዳደረባቸው ተናግረዋል፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ያሉት...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የተመድ የስደተኞች ኮሚሽነር የሱዳኑ ጦርነት እንዲቆም ጠየቁ
    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ፣ “እብደት” ብለው የገለጹትና በሱዳን እንዲሁም በደቡብ ሱዳን የሚካሄደው ጦርነት እንዲቆም ጠይቀዋል። ኮሚሽነሩ ዛሬ ታስቦ የዋለውን የዓለም የስደተንኞችን ቀን በማስመልከት በሁለቱ ሃገራት በጉብኝት ላይ ናቸው። የቪኦኤ የተመድ ዘጋቢ ማርግሬት ባሺር ከኒው ዮርክ አነጋግራቸዋለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዓለም የስደተኞች ቀን - ቸልታው አዲስ ልምድ ሆኖ ይሆን?
    የረድዔት ቡድኖች ቀውስ በገጠማቸው በሱዳን፣ ሶማሊያ፣ በሳህል እና በሌሎች አካባቢዎች፤ ተግዳሮቶችን ለመቋቋም እጅግ አነስተኛ የሆነ የገንዘብ ድጋፍ ብቻ እንደሚደረግ ይናገራሉ። በዚህ ወር መግቢያ ላይ የኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት (NRC) ኃላፊ “ሙሉ ለሙሉ ተፈናቃዮችን መዘንጋት አዲሱ ልምድ ሆኗል” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ሄኔሪ ዊልኪንስ ስደተኞች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት በገንዘብ ድጋፍ ዙሪያ ያላቸው አስተያየት ላይ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ለአንድ ትሪሊዮን የተቃረበው የ2017 በጀት እና የባለሞያዎች ምልከታ
    ለመጪው የኢትዮጵያ 2017 በጀት ዓመት፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ971ነጥብ2 ቢሊዮን ብር(17 ቢሊዮን ዶላር) ዓመታዊ በጀት ረቂቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የበጀት ረቂቁ በቀረበበት ወቅት ለምክር ቤቱ እንዳስረዱት፣ ካለፈው ዓመት 21 በመቶ ብልጫ እንዳለው አስረድተዋል። በጉዳዩ ላይ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች፣ የበጀት ጉድለቱ ከፍተኛ መኾኑንና ከበጀቱ ብዙ ድርሻ ለዕዳ ክፍያ...
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |
    ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistula
    ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! @hamlinfistula
    0 Comments 0 Shares
  • … አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS
    … አናስገባም ሰርገኛ ... በስንት ማገዶ የማይደምቀው የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ ... የፅድቅ መንገድ| Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
    ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
    0 Comments 0 Shares