0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ላይ የሚፈፀመው አፈና እንዲቆም ተጠየቀየኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋማት እና የሲቪክ ማህበራት ላይ የሚፈፅሙትንና እየተባባሰ የሄደውን አፈና በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አምስት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ። አፈናው በአካል እና በዲጂታል የሚደረግ ክትትልን፣ የቃል ትንኮሳን፣ ማስፈራራትን እና ዛቻዎችን እንደሚያካትት የገለጹት ተቋማቱ፣ እነዚህ ድርጊቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት በሀገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር እና ሲጣሱ ደግሞ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበመተማ ወረዳ አንዲት ሱዳናዊትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉበምዕራብ ጎንደር ዞን፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ፣ አንዲት ሱዳናዊት ስደተኛን ጨምሮ ሁለት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን፣ የመተማ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደሳለኝ ሞገስ ግድያው የተፈጸመው፣ ከምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ገንደ ውኃ ወደ ነጋዴ ባሕር ሲጓዝ በነበረ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተከፈተ ተኩስ እንደኾነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ የግድያ ድርጊቱን፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየእነአቶ ክርስቲያን ታደለ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገበዐማራ ክልል ካለው በትጥቅ የተደገፈ ግጭት ጋራ በተያያዘ፣ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የሽብር ክስ ከተመሠረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ 16ቱ ተከሳሾች፣ በዋስትና ጥያቄያቸውና በክስ መቃወሚያቸው ላይ የፍርድ ቤቱን ብይን ለመስማት፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ችሎት ቀርበዋል፡፡ የተከሳሾቹ ጠበቆች እና ዐቃቤ ሕግ፣ ባለፈው ግንቦት 29 ቀን በነበረው ችሎት ላይ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበዓድዋ ከተማ ታግታ ደብዛዋ የጠፋው አዳጊ መገደሏን ፖሊስ አስታወቀበትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ፣ ከሦስት ወራት በፊት በአጋቾች ተይዛ የቆየችው አዳጊ ማሕሌት ተኽላይ መገደሏን፣ የክልሉ ማእከላዊ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፈሃ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ አጋቾቹ የ16 ዓመቷን አዳጊ ማሕሌት ተኽላይን ባገቱበት ዕለት ገድለው እንደቀበሯት፣ ፖሊስ ከተጠርጣሪዎች ማረጋገጡንና ቤተሰቦቿ የአዳጊዋን አስከሬን ዛሬ ረቡዕ መረከባቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቷም፣ ዛሬ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMጦርነት ከተነሳ እስራኤል ውስጥ "አስተማማኝ ቦታ እንደማይኖር" የሂዝቦላህ መሪ አስጠነቀቁበእስራኤል እና በሊባኖስ ታጣቂ ቡድን መካከል ጦርነት ቢቀሰቀስ በእስራኤል ምን አይነት ለደህንነት አስተማማኝ ቦታ እንደማይኖር በሊባኖስ የሚገኘው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ አስጠንቅቀዋል። ናስራላህ በቴሌቭዥን ባስተላለፉት መልከዕክት፣ በሁለቱ ጠላቶች መካከል አልፎ አልፎ የሚፈጠረው ግጭት ወደ መጠነ ሰፊ ጦርነት ከተለወጠ፣ በኢራን የሚደገፈው ሂዝቦላህ ጥቃት የሚያደርስባቸው "የኢላማዎች ባንክ" እንዳለው ገልጸዋል። "እስራኤል ውስጥ ከእኛ ሚላይሎች እና...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየአፍሪካን የክትባት ገበያ ለመፍጠር 1 ቢሊየን ዶላር ቃል ተገባእየጨምረ የመጣውን የኮሌራ ወረርሽኝ ጨምሮ በርካታ የጤና ቀውሶችን እያስተዳንገደች በምትገኘው አፍሪካ ውስጥ ክትባቶችን ለማምረት የዓለም መሪዎች፣ የጤና ቡድኖች እና የመድኃኒት ኩባንያዎች የ1.2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል። ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የሕክምና ጉባዔ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ የክትባት ማምረቻን ለማስጀመር የሚደረገው ጥረት "ሀቀኛ የአፍሪካ ገበያን ለማቋቋም የሚያስችል ወሳኝ...0 Comments 0 Shares
-
AMHARIC.VOANEWS.COMየእስላማዊ ቡድን ማንሰራራት ያሰጋት ሶማሊያ ለቀው የሚወጡት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች ፍጥነት እንዲቀንሱ ጠየቀችበሀገሯ የጸጥታ ክፍተት ሊፈጠር ይችላል ስትል ያስጠነቀቀችው ሶማሊያ፣ የአፍሪካ ሰላም አሰከባሪ ኃይሎች ከሶማሊያ ለቀው የሚወጡበትን ፍጥነት እንዲቀንሱ ጠይቃለች። ሮይተርስ የተመለከታቸው ሰነዶች እንደሚያሳዩት፣ ከሶማሊያ ጋር ድንበር የሚዋሰኑ አጎራባች ሀገሮች፣ ዳግም እያንሰራራ የሚገኘው የአል-ሻባብ ቡድን ስልጣን ሊቆጣጠር ይችላል የሚል ስጋት ገብቷቸዋል። በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ) ሰላም አስከባሪ ኃይል እ.አ.አ በታህሳስ...0 Comments 0 Shares