Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአሜሪካ ኀይሎች ቀይ ባሕር ላይ ስድስት የሁቲ ድሮኖችን ደመሰሱ
    የዩናይትድ ስቴትስ ጦር፣ በቀይ ባሕር ላይ በኢራን በሚደገፉ የሁቲ ዐማፅያን የሚንቀሳቀሱ ስድስት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አወደመ። ጥቃቱ የደረሰው፣ የሁቲ ዐማፅያን ሁለተኛው የንግድ መርከባቸው መስጠሙ በተረጋገጠበት ተመሳሳይ ቀን ነው፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ማዕከላዊ ዕዝ፣ ትላንት ኀሙስ በባሕሩ ላይ የነበሩ አራት ሰው አልባ መርከቦችንና ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሁለት ድሮኖችን ማውደሙን አስታውቋል። በጥቃቱ፣ በዩናይትድ ስቴትስ በኩል የተገለጸ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካ ቪየትናም የዩክሬንን ሉዓላዊነት እንድትደግፍ አሳሰበች
    የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሃኖይ ያደረጉትን የአንድ ቀን ጉብኝት ተከትሎ ቪየትናም የዩክሬንን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንድትደግፍ ዩናይትድ ስቴትስ አሳሰበች። ፑቲን ወደ ቪየትናም የተጓዙት በሰሜን ኮሪያ የነበራቸውን የሁለት ቀናት ቆይታ ተከትሎ ሲሆን፣ እየተባባሰ የመጣውን የምዕራባውያን ማዕቀም ለመጋፈጥ የሚያስችላቸው ጥምረት ለመፍጠር በእስያ የሚያደርጉት ጉብኝት አካል ነው። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኬንያ በቀጠለው የተቃውሞ ጥሪ አንድ ሰው ተገደለ
    በኬንያ ሊደረግ የታቀደውን የታክስ ጭማሪ በመቃወም ከተደረገው የወጣቶች ሰልፍ ጋራ በተያያዘ አንድ ሰው ተገድሏል፡፡ ፖሊሶችን የሚከታተለው ገለልተኛ ቡድን፣ ትላንት ኀሙስ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ በናይሮቢ ሕይወቱ ያለፈው ግለሰብ፣ በፖሊስ ጥይት ተመትቶ እንደኾን እያጣራኹ ነው፤ ብሏል። ፖሊስ፣ ዛሬ ዐርብ እንዳስታወቀው፣ ተቃዋሚዎቹ በሚቀጥለው ሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚካሔድ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርተዋል፡፡ በኬንያ ወጣቶች መሪነት የተነሣሣውና ባለፈው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ተመድ በኢራን ከሂጃብ ጋራ የተያያዙ የመብት ጥሰቶችንና የሞት ቅጣቶችን አወገዘ
    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዐዲስ ባወጣው ዘገባ፣ የኢራን መንግሥት፥ የሂጃብ ሕግን በሚጥሱ ሴቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን ከፍተኛ ግድያ እና የኀይል ርምጃ አውግዟል፡፡ ዘገባው እንዳመለከተው፣ እ.ኤ.አ በ2023 ቢያንስ 834 ሰዎች ተገድለዋል። ይህም፣ ከቀደመው ዓመት ጋራ ሲነጻጸር 43 በመቶ ጨምሯል። ከአደገኛ ዕፆች ጋራ በተያያዙ ወንጀሎች የሚፈጸሙ ግድያዎች፣ በ84 በመቶ ከፍ ማለቱ ሲነገር፣ የአሁኑ በዐሥር ዓመታት ውስጥ ከፍተኛው ነው፤ ተብሏል።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሞጣ ቀራንዮ ከተማ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
    በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ቀራኒዮ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ የፋኖ ታጣቂዎች በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ፣ በደብረ ቀራኒዮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅጽር ሰባት ሲቪሎች መገደላቸውን፣ የቤተ ክርስቲያኑ አገልጋይ እና በቦታው ነበርን ያሉ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሟቾቹ፣ ከዕለቱ አንድ ቀን ቀድመው በሕይወት ለተለዩ መነኵሲት የመቃብር ጉድጓድ ሲቆፍሩ የነበሩ ስድስት እድርተኞች እና አንድ የአብነት ተማሪ መኾናቸውን፣ ነዋሪዎቹ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ግጭት ያለሕግ የታሰሩ ሰዎች ከ96 በላይ መድረሱ ተገለጸ
    በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት የታሰሩ ሰዎች ቁጥር ከ96 በላይ መድረሱን የገለጹ ቤተሰቦቻቸው፣ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውንና የተጠረጠሩበትንም ወንጀል እንዳላወቁ አስታውቀዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የአካባቢውን ባለሥልጣናት ምላሽ እና አስተያየት ለማካተት ያደረግነው ጥረት፣ ስልካቸውን ስለማያነሡ አልተሳካም፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች እየታየ ባለው የእንስሳት በሽታ አራት ሰዎች ሞቱ
    በትግራይ ክልል፣ አንትራክስ ወይም በልማድ አባ ሰንጋ በተባለው የእንስሳት በሽታ፣ አራት ሰዎች መሞታቸውን፣ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በበሽታው የተያዘን የበሬ ሥጋ የተመገቡ ሌሎች ሰዎችም መታመማቸው ታውቋል። በክልሉ በጦርነቱ ወቅት ተቋርጦ ከቆየው የእንስሳት ክትባት ጋራ በተያያዘ፣ በሽታው በተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች መስፋፋቱ ተገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት የበሽታው ክትባት ወደ ክልሉ እየገባ እንደሚገኝ የተጠቆመ ሲኾን፣ ሣር በል የቤት እንስሳትን በወቅቱ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-06-23 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአፍሪካ መከላከያ ባለሥልጣናት በቦትስዋና ሊመክሩ ነው
    ሠላሳ የአፍሪካ ሃገራትን የሚወክሉ የመከላከያ ሃላፊዎች አህጉሪቱ በገጠማት የፀጥታ እና የመረጋጋት ተግዳሮቶች ላይ ለመነጋገር በመጪው ሳምንት ቦትስዋና ላይ የሁለት ቀናት ጉባኤ ይቀመጣሉ። ጉባኤው የተዘጋጀው ‘አፍሪኮም’ በመባል የሚታወቀው የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ሲሆን፣ ተመሳሳይ ጉባኤ መካሄድ ከጀመረበት ከእ.አ.አ 2017 ወዲህ በአህጉሪቱ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ኮንዲሲ ዱቤ ከጋቦሮኔ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (28505-28512 of 303133)
  • «
  • Prev
  • 3562
  • 3563
  • 3564
  • 3565
  • 3566
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory