AMHARIC.VOANEWS.COM
ተመድ በኢራን ከሂጃብ ጋራ የተያያዙ የመብት ጥሰቶችንና የሞት ቅጣቶችን አወገዘ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዐዲስ ባወጣው ዘገባ፣ የኢራን መንግሥት፥ የሂጃብ ሕግን በሚጥሱ ሴቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን ከፍተኛ ግድያ እና የኀይል ርምጃ አውግዟል፡፡ ዘገባው እንዳመለከተው፣ እ.ኤ.አ በ2023 ቢያንስ 834 ሰዎች ተገድለዋል። ይህም፣ ከቀደመው ዓመት ጋራ ሲነጻጸር 43 በመቶ ጨምሯል። ከአደገኛ ዕፆች ጋራ በተያያዙ ወንጀሎች የሚፈጸሙ ግድያዎች፣ በ84 በመቶ ከፍ ማለቱ ሲነገር፣ የአሁኑ በዐሥር ዓመታት ውስጥ ከፍተኛው ነው፤ ተብሏል።...
0 Comments 0 Shares