• AMHARIC.VOANEWS.COM
    አንድ የእስራኤል ዜጋ በዌስት ባንክ ተተኩሶበት ሞተ
    ግጭት እየተስፋፋባት ባለው የፍልስጤም ግዛት በሆነችው በሰሜን ዌስት ባንክ፤ በዛሬ ዕለት አንድ የእስራኤል ዜጋ ተተኩሶበት ሞቶ መገኘቱን የእስራኤል ወታደራዊ ኃይል አስታውቋል። ቃልቂሊያ በተሰኘችው እና የእስራኤል ሰራዊቶች በሚንቀሳቀሱባት ከተማ ሟቹ መገኘቱን ተገልጿል። መግለጫው በዛሬው ዕለት በዌስት ባንክ ሁለት ታጣቂዎች በእስራኤል ኃይሎች ከተገደሉ በኋላ ነው የወጣው። ይሁን እንጂ ምንም ዓይነት ተጨማሪ መረጃ ለህዝብ ይፋ አልተደረገም። የእስራኤል እና ሃማስ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቻይና እና ፈረንሳይ በጋራ ሳተላይት አመጠቁ
    የፈረንሳይ-ቻይና የጋራ ሳተላይት በህዋ ውስጥ ሊፈጠር የሚችል ከፍተኛ ፍንዳታን ለማጥናት ዛሬ ቅዳሜ ወደ ህዋ መጥቃለች። ይህ ጥረትም በአውሮፓ እና በእስያ ኃይሎች መካከል ሊደረግ የሚችል የኃይል ትብብር ጉልህ ተምሳሌት ተደርጎ ታይቷል። በሁለቱ ሀገራት መሃንዲሶች የተሰራችው ሳተላይት በህዋ ውስጥ ያሉ የጋማ ጨረር አፍላቂዎችን ለመፈለግ ከመሬት በቢሊዮን የሚቆጠሩ የብርሃን ዓመታትን ርቃ እንደምትጓዝ ተገልጿል። ሁለት የፈረንሳይ እና ሁለት የቻይና ሮኬቶችን...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር በዋሽንግተን ስለ ጋዛና ሊባኖስ ይመክራሉ
    የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት በጋዛ ጦርነት እና ግጭቱ እንዳይስፋፋ ስጋት ባሳደረው በሊባኖስ ድንበር በኩል ባለው የተኩስ ልውውጥ ጉዳይ ለመወያየት ዛሬ እሁድ ወደ ዋሽንግተን መጥተዋል። የጋዛ ጦርነት ከጀመረበት ከስምንት ወራት በፊት አንስቶ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ በኢራን የሚደገፈው ሂዝቦላ ከእስራኤል ጋር ተኩስ እየተለዋወጠ ነው። ጋላንት እስራኤል በጋዛ፣ ሊባኖስ እና ሌሎች አካባቢዎች ርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቷን በሰጡት መግለጫ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኒጀር በቻይና የሚደገፈው የነዳጅ ማስተላለፊያ ችግር ገጠመው
    በኒጀር በቻይና የሚደገፈው የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት በውስጥ የጸጥታ ችግር እና ከቤኒን ጋር በተፈጠረ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ስጋት ውስጥ ገብቷል፡፡ ሁለቱም ችግሮች ባለፈው ዓመት የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትለው የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ከኒጀር ወደ ቤኒን ኮቶኑ ወደብ የሚሄደው 1,930 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር፣ የኒዠርን የነዳጅ ምርት በአምስት እጥፍ ገደማ ለማሳደግ ታስቦ ከቻይና ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ጋር፣ በ400...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩቶ ከወጣቶቹ ተቃዋሚዎች ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ አሉ
    የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዚህ ሳምንት የታክስ ጭማሪን በመቃወም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰላማዊ ሰልፍ ካደረጉ በሺዎች ከሚቆጠሩ ወጣት ተቃዋሚዎች ጋር "ለመነጋገር" ዝግጁ መሆናቸውን የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ዛሬ እሁድ ተናግረዋል። ሰልፉን በማህበራዊ ሚዲያ በቀጥታ ስርጭት እያስተላለፉ ባካሄዱ ወጣት ኬኒያውያን የሚመራው ተቃውሞ በሩቶ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ላይ ቅሬታ እየፈጠረ መምጣቱ መንግስትን አስጨንቋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ "ወጣቶቻችን በአገራቸው ጉዳይ ላይ...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአሜሪካ ጦር በቀይ ባህር 3 የሁቲ ጀልባዎችን አወደመ
    የዩናይትድ ስቴትስ ጦር በቀይ ባህር ሶስት የሁቲ ሰው አልባ ጀልባዎችን ማውደሙን ትላንት ቅዳሜ አስታወቀ፡፡ የአሜሪካ ጦር ሃይሎች በቀይ ባህር ላይ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በኢራን የሚደገፉ ሶስት የሁቲ ሰው አልባ ጀልባዎች ማውደማቸውን የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ ትላንት ቅዳሜ አስታውቋል። በሌላም በኩል ዩናይትድ ስትቴስ ሁቲ በአውሮፕላን አጓጓዥ መርከብ ላይ አድርሻለሁ ያለው ጥቃት 'በፍፁም ውሸት' ነው ብላለች፡፡ ሁቲዎች ሶስት ፀረ-መርከቦች ባለስቲክ...
    0 Comments 0 Shares
  • It was always clear that Ethiopia’s false historical narrative would one day catch up with it. The country that was Abyssinia adopted Africa’s historical Greek name, Ethiopia, in 1932. It currently proves every sunrise and every sunset that it cannot hold the many nations it had held together by force in the past. The war […]
    The post The Horn of Africa States Ethiopia’s Undiplomatic Faux Pas appeared first on Awate.com.
    It was always clear that Ethiopia’s false historical narrative would one day catch up with it. The country that was Abyssinia adopted Africa’s historical Greek name, Ethiopia, in 1932. It currently proves every sunrise and every sunset that it cannot hold the many nations it had held together by force in the past. The war […] The post The Horn of Africa States Ethiopia’s Undiplomatic Faux Pas appeared first on Awate.com.
    AWATE.COM
    The Horn of Africa States Ethiopia’s Undiplomatic Faux Pas - Awate.com
    It was always clear that Ethiopia’s false historical narrative would one day catch up with it. The country that was Abyssinia adopted Africa’s historical Greek name, Ethiopia, in 1932. It currently proves every sunrise and every sunset that it cannot hold the many nations it had held together by force in the past. The war […]
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |
    ኢትዮጵያን ከፊስቱላ ነጻ የማድረግ ዘመቻ! ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ማታ ይጠብቁ! Hamlin fistula ethiopia Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares