ሩቶ ከወጣቶቹ ተቃዋሚዎች ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ አሉ
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዚህ ሳምንት የታክስ ጭማሪን በመቃወም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰላማዊ ሰልፍ ካደረጉ በሺዎች ከሚቆጠሩ ወጣት ተቃዋሚዎች ጋር "ለመነጋገር" ዝግጁ መሆናቸውን የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ዛሬ እሁድ ተናግረዋል።
ሰልፉን በማህበራዊ ሚዲያ በቀጥታ ስርጭት እያስተላለፉ ባካሄዱ ወጣት ኬኒያውያን የሚመራው ተቃውሞ በሩቶ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ላይ ቅሬታ እየፈጠረ መምጣቱ መንግስትን አስጨንቋል፡፡
ፕሬዚዳንት ሩቶ "ወጣቶቻችን በአገራቸው ጉዳይ ላይ...