በኒጀር በቻይና የሚደገፈው የነዳጅ ማስተላለፊያ ችግር ገጠመው
በኒጀር በቻይና የሚደገፈው የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ፕሮጀክት በውስጥ የጸጥታ ችግር እና ከቤኒን ጋር በተፈጠረ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ ስጋት ውስጥ ገብቷል፡፡
ሁለቱም ችግሮች ባለፈው ዓመት የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትለው የተፈጠሩ ናቸው፡፡
ከኒጀር ወደ ቤኒን ኮቶኑ ወደብ የሚሄደው 1,930 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር፣ የኒዠርን የነዳጅ ምርት በአምስት እጥፍ ገደማ ለማሳደግ ታስቦ ከቻይና ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ጋር፣ በ400...