• The United States commends the African Union (AU) on the 31st AU Summit, held in Nouakchott, Mauritania that reinforced important efforts to reform the AU. The reform is a process the United States supports and believes will ensure the AU is better positioned to solve regional issues in the coming years, the statement said. As […]
    The United States commends the African Union (AU) on the 31st AU Summit, held in Nouakchott, Mauritania that reinforced important efforts to reform the AU. The reform is a process the United States supports and believes will ensure the AU is better positioned to solve regional issues in the coming years, the statement said. As […]
    0 Comments 0 Shares
  • The east African coast plays an increasingly significant role in the global heroin trade. Heroin is shipped from Afghanistan via a network of maritime routes stretching along East and Southern Africa. Known as the ‘southern route’, this trade corridor is increasingly used by drug traffickers as a route for illicit shipment to Western Europe. Sea […]
    The east African coast plays an increasingly significant role in the global heroin trade. Heroin is shipped from Afghanistan via a network of maritime routes stretching along East and Southern Africa. Known as the ‘southern route’, this trade corridor is increasingly used by drug traffickers as a route for illicit shipment to Western Europe. Sea […]
    0 Comments 0 Shares
  • የአንባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ በቀድሞ የወሎ ላልይበላ የኪነት ቡድን አባል የነበረች ሲሆን ከሰሞኑን አዲስ ይገማሸራል የተሰኘ አልበም አስመርቃለች። በህይወቷ እና በሙዚቃዋ ዙሪያ የተሰራውን ተከታዩን ዘገባ ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን
    The post የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የአንባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ በቀድሞ የወሎ ላልይበላ የኪነት ቡድን አባል የነበረች ሲሆን ከሰሞኑን አዲስ ይገማሸራል የተሰኘ አልበም አስመርቃለች። በህይወቷ እና በሙዚቃዋ ዙሪያ የተሰራውን ተከታዩን ዘገባ ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን The post የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ
    የአንባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ በቀድሞ የወሎ ላልይበላ የኪነት ቡድን አባል የነበረች ሲሆን ከሰሞኑን አዲስ ይገማሸራል የተሰኘ አልበም አስመርቃለች። በህይወቷ እና በሙዚቃዋ ዙሪያ የተሰራውን ተከታዩን ዘገባ ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን
    0 Comments 0 Shares
  • መስታዎት ፕሮግራም የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደም ላንተ ቢለገስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል የተለያዩ ሰዎች አዝናኝ ምላሾች 
    The post የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደም ላንተ ቢለገስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    መስታዎት ፕሮግራም የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደም ላንተ ቢለገስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል የተለያዩ ሰዎች አዝናኝ ምላሾች  The post የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደም ላንተ ቢለገስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደም ላንተ ቢለገስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል?
    መስታዎት ፕሮግራም የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ደም ላንተ ቢለገስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል የተለያዩ ሰዎች አዝናኝ ምላሾች
    0 Comments 0 Shares
  • በአለም ላይ ተወዳጀ ከሆኑ የሙዚቃ መሳሪዎች መካካል ተጠቃሽ ስለሆነው የቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ በተመለከተ የቀረበ ዝግጅት
    The post ቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በአለም ላይ ተወዳጀ ከሆኑ የሙዚቃ መሳሪዎች መካካል ተጠቃሽ ስለሆነው የቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ በተመለከተ የቀረበ ዝግጅት The post ቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ
    በአለም ላይ ተወዳጀ ከሆኑ የሙዚቃ መሳሪዎች መካካል ተጠቃሽ ስለሆነው የቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ በተመለከተ የቀረበ ዝግጅት|በአለም ላይ ተወዳጀ ከሆኑ የሙዚቃ መሳሪዎች መካካል ተጠቃሽ ስለሆነው የቼሎ የሙዚቃ መሳሪያ በተመለከተ የቀረበ ዝግጅት
    0 Comments 0 Shares
  • የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ለሰሜን ኮሪያ የከፍተኛው የህዝብ ሸንጎ ፕሬዝዳንት ኪም ዮንግ ናም የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል፡፡ ክቡር አምባሳደር የመንግስትን የሰላምታ መልዕክት ለፕሬዝዳንቱ ያደረሱ ሲሆን ፕሬዝዳንት ኪም ዮንግ ናም እንዲሁ የመንግስታቸውን ሰላምታ እንዲያደርሱላቸው አምባሳደርን ጠይቀዋል፡፡ በስነስርዓቱ የሁለቱን አገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ የሁለቱ አገራት የቆየ ግንኙነት እና […]
    The post አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ለሰሜን ኮሪያ መንግስት የሹመት ደብዳቤ አቀረቡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ለሰሜን ኮሪያ የከፍተኛው የህዝብ ሸንጎ ፕሬዝዳንት ኪም ዮንግ ናም የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል፡፡ ክቡር አምባሳደር የመንግስትን የሰላምታ መልዕክት ለፕሬዝዳንቱ ያደረሱ ሲሆን ፕሬዝዳንት ኪም ዮንግ ናም እንዲሁ የመንግስታቸውን ሰላምታ እንዲያደርሱላቸው አምባሳደርን ጠይቀዋል፡፡ በስነስርዓቱ የሁለቱን አገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ የሁለቱ አገራት የቆየ ግንኙነት እና […] The post አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ለሰሜን ኮሪያ መንግስት የሹመት ደብዳቤ አቀረቡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ለሰሜን ኮሪያ መንግስት የሹመት ደብዳቤ አቀረቡ
    ክቡር አምባሳደር የመንግስትን የሰላምታ መልዕክት ለፕሬዝዳንቱ ያደረሱ ሲሆን ፕሬዝዳንት ኪም ዮንግ ናም እንዲሁ የመንግስታቸውን ሰላምታ እንዲያደርሱላቸው አምባሳደርን ጠይቀዋል ...
    0 Comments 0 Shares
  • የአርጀንቲና ፖሊስ የዓለም ዋንጫ ቅርጽ ያላቸው የአደንዛዥ እጽ ማዘዋወሪያዎችን መያዙን አስታውቋል። ተመሳስለው በተሰሩ ዋንጫዎች ውስጥም ማንጁሪያ፣ ኮኬይን እና በህግ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ገንዘብ መያዙን ነው ፖሊስ ያስታወቀው። የአርጀንቲና የደህንነት ሚኒስትር ክርስቲያን ሪቶንዶ በትዊተው ገፃቸው ላይ በዓለም ዋንጫ ቅርጽ የተሰሩትን የእጽ ማዘዋወሪያ እቃዎች ፎቶ ግራም ለቀዋል። በእጽ ማዘዋወሪያ ዋንጫዎቹም 20 ኪሎ ግራም ማንጁሪያ፣ 10 ኪሎ […]
    The post የአርጀንቲና ፖሊስ ከዓለም ዋንጫ ጋር ተመሳስለው የተሰሩ የእጽ ማዘዋወሪያዎችን ያዘ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የአርጀንቲና ፖሊስ የዓለም ዋንጫ ቅርጽ ያላቸው የአደንዛዥ እጽ ማዘዋወሪያዎችን መያዙን አስታውቋል። ተመሳስለው በተሰሩ ዋንጫዎች ውስጥም ማንጁሪያ፣ ኮኬይን እና በህግ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ገንዘብ መያዙን ነው ፖሊስ ያስታወቀው። የአርጀንቲና የደህንነት ሚኒስትር ክርስቲያን ሪቶንዶ በትዊተው ገፃቸው ላይ በዓለም ዋንጫ ቅርጽ የተሰሩትን የእጽ ማዘዋወሪያ እቃዎች ፎቶ ግራም ለቀዋል። በእጽ ማዘዋወሪያ ዋንጫዎቹም 20 ኪሎ ግራም ማንጁሪያ፣ 10 ኪሎ […] The post የአርጀንቲና ፖሊስ ከዓለም ዋንጫ ጋር ተመሳስለው የተሰሩ የእጽ ማዘዋወሪያዎችን ያዘ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የአርጀንቲና ፖሊስ ከዓለም ዋንጫ ጋር ተመሳስለው የተሰሩ የእጽ ማዘዋወሪያዎችን ያዘ
    የአርጀንቲና ፖሊስ የዓለም ዋንጫ ቅርጽ ያላቸው የአደንዛዥ እጽ ማዘዋወሪያዎችን መያዙን አስታውቋል። ተመሳስለው በተሰሩ ዋንጫዎች ውስጥም ማንጁሪያ፣ ኮኬይን እና በህግ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ገንዘብ መያዙን ነው ፖሊስ ያስታወቀው።
    0 Comments 0 Shares
  • ጋምቢያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የቅንጦት አውሮፕላኖችን እና መኪኖችም ለመሸጥ እቅድ እንደተያዘ ነው የተገለፀው᎓᎓ እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2016 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ባይመረጡም ስልጣን አለቅም በማለታቸው የቀጠናው አገራት ጣልቃ በመግባት ፕሬዚዳንቱን ስልጣን እንዲለቁ ጫና ማሳደራቸው የሚታወስ ነው᎓᎓ ፕሬዚዳንቱ ስልጣን ሲለቁ 30 የቅንጦት መኪኖች፤አምስት አውሮፕላኖችንና አራት የእርሻ ቦታዎችን ትተው እንደወጡ ተገልጿል᎓᎓ ባለፈው ዓመት መንግሥት እንደገለፀው እነዚህን […]
    The post የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የቅንጦት ንብረቶችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጋምቢያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የቅንጦት አውሮፕላኖችን እና መኪኖችም ለመሸጥ እቅድ እንደተያዘ ነው የተገለፀው᎓᎓ እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2016 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ባይመረጡም ስልጣን አለቅም በማለታቸው የቀጠናው አገራት ጣልቃ በመግባት ፕሬዚዳንቱን ስልጣን እንዲለቁ ጫና ማሳደራቸው የሚታወስ ነው᎓᎓ ፕሬዚዳንቱ ስልጣን ሲለቁ 30 የቅንጦት መኪኖች፤አምስት አውሮፕላኖችንና አራት የእርሻ ቦታዎችን ትተው እንደወጡ ተገልጿል᎓᎓ ባለፈው ዓመት መንግሥት እንደገለፀው እነዚህን […] The post የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የቅንጦት ንብረቶችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የቅንጦት ንብረቶችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው
    እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2016 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ባይመረጡም ስልጣን አለቅም በማለታቸው የቀጠናው አገራት ጣልቃ በመግባት ፕሬዚዳንቱን ስልጣን እንዲለቁ ጫና ማሳደራቸው የሚታወስ ነው ...
    0 Comments 0 Shares