የአርጀንቲና ፖሊስ የዓለም ዋንጫ ቅርጽ ያላቸው የአደንዛዥ እጽ ማዘዋወሪያዎችን መያዙን አስታውቋል። ተመሳስለው በተሰሩ ዋንጫዎች ውስጥም ማንጁሪያ፣ ኮኬይን እና በህግ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ገንዘብ መያዙን ነው ፖሊስ ያስታወቀው። የአርጀንቲና የደህንነት ሚኒስትር ክርስቲያን ሪቶንዶ በትዊተው ገፃቸው ላይ በዓለም ዋንጫ ቅርጽ የተሰሩትን የእጽ ማዘዋወሪያ እቃዎች ፎቶ ግራም ለቀዋል። በእጽ ማዘዋወሪያ ዋንጫዎቹም 20 ኪሎ ግራም ማንጁሪያ፣ 10 ኪሎ […]
The post የአርጀንቲና ፖሊስ ከዓለም ዋንጫ ጋር ተመሳስለው የተሰሩ የእጽ ማዘዋወሪያዎችን ያዘ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares