ጋምቢያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የቅንጦት አውሮፕላኖችን እና መኪኖችም ለመሸጥ እቅድ እንደተያዘ ነው የተገለፀው᎓᎓ እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2016 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ባይመረጡም ስልጣን አለቅም በማለታቸው የቀጠናው አገራት ጣልቃ በመግባት ፕሬዚዳንቱን ስልጣን እንዲለቁ ጫና ማሳደራቸው የሚታወስ ነው᎓᎓ ፕሬዚዳንቱ ስልጣን ሲለቁ 30 የቅንጦት መኪኖች፤አምስት አውሮፕላኖችንና አራት የእርሻ ቦታዎችን ትተው እንደወጡ ተገልጿል᎓᎓ ባለፈው ዓመት መንግሥት እንደገለፀው እነዚህን […]
The post የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የቅንጦት ንብረቶችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ጋምቢያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ያህያ ጀሜህ የቅንጦት አውሮፕላኖችን እና መኪኖችም ለመሸጥ እቅድ እንደተያዘ ነው የተገለፀው᎓᎓ እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2016 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ባይመረጡም ስልጣን አለቅም በማለታቸው የቀጠናው አገራት ጣልቃ በመግባት ፕሬዚዳንቱን ስልጣን እንዲለቁ ጫና ማሳደራቸው የሚታወስ ነው᎓᎓ ፕሬዚዳንቱ ስልጣን ሲለቁ 30 የቅንጦት መኪኖች፤አምስት አውሮፕላኖችንና አራት የእርሻ ቦታዎችን ትተው እንደወጡ ተገልጿል᎓᎓ ባለፈው ዓመት መንግሥት እንደገለፀው እነዚህን […] The post የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የቅንጦት ንብረቶችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት የቅንጦት ንብረቶችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ ነው
እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2016 በተካሄደው ምርጫ ፕሬዚዳንት ያህያ ጃሜህ ባይመረጡም ስልጣን አለቅም በማለታቸው የቀጠናው አገራት ጣልቃ በመግባት ፕሬዚዳንቱን ስልጣን እንዲለቁ ጫና ማሳደራቸው የሚታወስ ነው ...
0 Comments 0 Shares