• የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ አመፅ ያነሱትን የቫግነር ቡድን አባላት አገራቸውን ለከባድ ጉዳት በማጋለጥ ተጠያቂ ይሆናሉ አሉ።
    የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ አመፅ ያነሱትን የቫግነር ቡድን አባላት አገራቸውን ለከባድ ጉዳት በማጋለጥ ተጠያቂ ይሆናሉ አሉ።
    WWW.BBC.COM
    ፕሬዝደንት ፑቲን የቫግነር ወታደራዊ አመፅ አነሳሾች “ለፍትሕ መቅረባቸው አይቀሬ ነው” አሉ - BBC News አማርኛ
    የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ አመፅ ያነሱትን የቫግነር ቡድን አባላት አገራቸውን ለከባድ ጉዳት በማጋለጥ ተጠያቂ ይሆናሉ አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይናዊው ሚሊየነር ለ27ኛ ጊዜ ከባዱን የአገሪቱን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መውደቁን ተናገረ። የ56 ዓመቱ ሊያንግ ሺ ባለፈው አርብ ከ750 አጠቃላይ ነጥብ 424 ብቻ ማምጣቱን ሲመለከት ለ27ኛ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን መውደቁን ተረድቷል።
    ቻይናዊው ሚሊየነር ለ27ኛ ጊዜ ከባዱን የአገሪቱን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መውደቁን ተናገረ። የ56 ዓመቱ ሊያንግ ሺ ባለፈው አርብ ከ750 አጠቃላይ ነጥብ 424 ብቻ ማምጣቱን ሲመለከት ለ27ኛ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን መውደቁን ተረድቷል።
    WWW.BBC.COM
    ቻይናዊው ሚሊየነር ለ27ኛ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወደቀ - BBC News አማርኛ
    ቻይናዊው ሚሊየነር ለ27ኛ ጊዜ ከባዱን የአገሪቱን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና መውደቁን ተናገረ። የ56 ዓመቱ ሊያንግ ሺ ባለፈው አርብ ከ750 አጠቃላይ ነጥብ 424 ብቻ ማምጣቱን ሲመለከት ለ27ኛ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን መውደቁን ተረድቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ቅዳሜ በቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ ቀስቅሶ ሩሲያን ለ24 ሰዓታት ትርምስ ውስጥ ከቷት የነበረው ቫግነር ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን የከባድ መሳሪያ ትጥቅ ሊፈታ ነው ተባለ። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቫግነር የከባድ ጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክብ ቅድመ ዝግጅቶች እየተከናወኑ ነው ብሏል። ይህ የተባለው በወታደራዊ አመጻ ተግባር ላይ ተሳታፊ የነበሩት የቫግነር አባላት ክስ እንደማይመሰርትባቸው ከተገለጸ በኋላ ነው።
    ባለፈው ቅዳሜ በቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ ቀስቅሶ ሩሲያን ለ24 ሰዓታት ትርምስ ውስጥ ከቷት የነበረው ቫግነር ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን የከባድ መሳሪያ ትጥቅ ሊፈታ ነው ተባለ። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቫግነር የከባድ ጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክብ ቅድመ ዝግጅቶች እየተከናወኑ ነው ብሏል። ይህ የተባለው በወታደራዊ አመጻ ተግባር ላይ ተሳታፊ የነበሩት የቫግነር አባላት ክስ እንደማይመሰርትባቸው ከተገለጸ በኋላ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ቭላድሚር ፑቲን ላይ አመጽ ቀስቅሶ የነበረው የቫግነር ቡድን ትጥቅ ሊፈታ ነው ተባለ - BBC News አማርኛ
    ባለፈው ቅዳሜ በቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ ቀስቅሶ ሩሲያን ለ24 ሰዓታት ትርምስ ውስጥ ከቷት የነበረው ቫግነር ቅጠረኛ ተዋጊ ቡድን የከባድ መሳሪያ ትጥቅ ሊፈታ ነው ተባለ። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቫግነር የከባድ ጦር መሳሪያዎችን እንዲያስረክብ ቅድመ ዝግጅቶች እየተከናወኑ ነው ብሏል። ይህ የተባለው በወታደራዊ አመጻ ተግባር ላይ ተሳታፊ የነበሩት የቫግነር አባላት ክስ እንደማይመሰርትባቸው ከተገለጸ በኋላ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የፈረንሳይ ፖሊስ ማክሰኞ ዕለት ከፓሪስ ከተማ ውጪ በትራፊክ ፖሊስ እንዲቆም ቢታዘዝም ለመቆም ፈቃደኛ ያልሆነው የ17 ዓመት ታዳጊ ተኩሶ ገደለ።
    የፈረንሳይ ፖሊስ ማክሰኞ ዕለት ከፓሪስ ከተማ ውጪ በትራፊክ ፖሊስ እንዲቆም ቢታዘዝም ለመቆም ፈቃደኛ ያልሆነው የ17 ዓመት ታዳጊ ተኩሶ ገደለ።
    WWW.BBC.COM
    የፈረንሳይ ፖሊስ ለትራፊክ አልታዘዝ ያለን ታዳጊ ተኩሶ ገደለ - BBC News አማርኛ
    የፈረንሳይ ፖሊስ ማክሰኞ ዕለት ከፓሪስ ከተማ ውጪ በትራፊክ ፖሊስ እንዲቆም ቢታዘዝም ለመቆም ፈቃደኛ ያልሆነው የ17 ዓመት ታዳጊ ተኩሶ ገደለ።
    0 Comments 0 Shares
  • የደቡብ ኮሪያውያን ባሕላዊ የዕድሜ አቆጣጠር ሥርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተለመደው ሥርዓት ጋር ለማስማማት ሕግ መተላለፉን ተከትሎ የአገሪቱ ዜጎች ዕድሜ በአንድ ወይም በሁለት ዓመት ዝቅ አለ።
    የደቡብ ኮሪያውያን ባሕላዊ የዕድሜ አቆጣጠር ሥርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተለመደው ሥርዓት ጋር ለማስማማት ሕግ መተላለፉን ተከትሎ የአገሪቱ ዜጎች ዕድሜ በአንድ ወይም በሁለት ዓመት ዝቅ አለ።
    WWW.BBC.COM
    በደቡብ ኮሪያ ይፋ የሆነው የዕድሜ አቆጣጠር ሥርዓት የዜጎችን ዕድሜ በአንድ ዓመት ዝቅ አደረገ - BBC News አማርኛ
    የደቡብ ኮሪያውያን ባሕላዊ የዕድሜ አቆጣጠር ሥርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተለመደው ሥርዓት ጋር ለማስማማት ሕግ መተላለፉን ተከትሎ የአገሪቱ ዜጎች ዕድሜ በአንድ ወይም በሁለት ዓመት ዝቅ አለ።
    0 Comments 0 Shares
  • ፓኪስታናዊው ወጣትለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደርሷል። አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ለማሳካት የሚመኘውን የሃጅ ጉዞ ኡስማን አርሻድ በእግሩ በመጓዝ አውን አድርጎታል። ጉዞውን የጀመረው ከትውልድ ከተማው የፓኪስታኗ ኦካራ ሲሆን፣ ስድስት ወራትን ተጉዞ ነው መካ የደረሰው። ቅዱሱን የሃይማኖታዊ ጉዞ በእግሩ የፈጸመው ኡስማን ሺዎችን ኪሎ ሜትሮች በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ለመድረስ አራት አገራትን አቆራርጧል።
    ፓኪስታናዊው ወጣትለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደርሷል። አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ለማሳካት የሚመኘውን የሃጅ ጉዞ ኡስማን አርሻድ በእግሩ በመጓዝ አውን አድርጎታል። ጉዞውን የጀመረው ከትውልድ ከተማው የፓኪስታኗ ኦካራ ሲሆን፣ ስድስት ወራትን ተጉዞ ነው መካ የደረሰው። ቅዱሱን የሃይማኖታዊ ጉዞ በእግሩ የፈጸመው ኡስማን ሺዎችን ኪሎ ሜትሮች በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ለመድረስ አራት አገራትን አቆራርጧል።
    WWW.BBC.COM
    ከፓኪስታን እስከ መካ 4 ሺህ ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ በመጓዝ የሃጅ ጉዞውን ያሳካው ወጣት - BBC News አማርኛ
    ፓኪስታናዊው ወጣትለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደርሷል። አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ለማሳካት የሚመኘውን የሃጅ ጉዞ ኡስማን አርሻድ በእግሩ በመጓዝ አውን አድርጎታል። ጉዞውን የጀመረው ከትውልድ ከተማው የፓኪስታኗ ኦካራ ሲሆን፣ ስድስት ወራትን ተጉዞ ነው መካ የደረሰው። ቅዱሱን የሃይማኖታዊ ጉዞ በእግሩ የፈጸመው ኡስማን ሺዎችን ኪሎ ሜትሮች በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ለመድረስ አራት አገራትን አቆራርጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሩሲያ ለ24 ሰዓታት የቆየ አመጽ የመራው የቫግነሩ መስራች እና አለቃ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ቤላሩስ መግባቱ ተገለጸ።
    በሩሲያ ለ24 ሰዓታት የቆየ አመጽ የመራው የቫግነሩ መስራች እና አለቃ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ቤላሩስ መግባቱ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    የቤላሩስ መሪ የቫግነሩ መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ቤላሩስ መግባቱን ገለጹ - BBC News አማርኛ
    በሩሲያ ለ24 ሰዓታት የቆየ አመጽ የመራው የቫግነሩ መስራች እና አለቃ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ቤላሩስ መግባቱ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአንዳንድ የአውሮፓ አገራት የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በቤተሰብ መቀላቀል መርሃ ግብር አማካይነት በኢትዮጵያ የሚገኙት ልጆቻቸውን እና የትዳር ጓደኞቻቸውን ለመውሰድ ትልቅ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑን ይናገራሉ።
    በአንዳንድ የአውሮፓ አገራት የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በቤተሰብ መቀላቀል መርሃ ግብር አማካይነት በኢትዮጵያ የሚገኙት ልጆቻቸውን እና የትዳር ጓደኞቻቸውን ለመውሰድ ትልቅ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑን ይናገራሉ።
    WWW.BBC.COM
    ወደ ሌላ አገር ለመጓዝ ኢትዮጵያ ውስጥ አስፈላጊ ሰነድ ለማግኘት የተቸገሩ ኤርትራውያን ስደተኞች - BBC News አማርኛ
    በአንዳንድ የአውሮፓ አገራት የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በቤተሰብ መቀላቀል መርሃ ግብር አማካይነት በኢትዮጵያ የሚገኙት ልጆቻቸውን እና የትዳር ጓደኞቻቸውን ለመውሰድ ትልቅ ፈተና እየገጠማቸው መሆኑን ይናገራሉ።
    0 Comments 0 Shares