• Tze On The Beat - Belibish Hager | በልብሽ ሃገር - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Tze On The Beat - Belibish Hager | በልብሽ ሃገር - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Neba & Jalud - Destegna | ደስተኛ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Neba & Jalud - Destegna | ደስተኛ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • ስለ ሃዘን በጥልቀት የሚተርክ መጽሃፍ ከመድረሷ በፊት ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ሌሎች ሊያስወነጅሏት የሚችሉ መረጃዎች ስትፈልግ እንደነበር ተነገረ።
    ስለ ሃዘን በጥልቀት የሚተርክ መጽሃፍ ከመድረሷ በፊት ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ሌሎች ሊያስወነጅሏት የሚችሉ መረጃዎች ስትፈልግ እንደነበር ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤት ስታፈላልግ ነበር ተባለ - BBC News አማርኛ
    ስለ ሃዘን በጥልቀት የሚተርክ መጽሃፍ ከመድረሷ በፊት ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ሌሎች ሊያስወነጅሏት የሚችሉ መረጃዎች ስትፈልግ እንደነበር ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።
    ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።
    WWW.BBC.COM
    ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው በአማዞን ጫካ ለ40 ቀናት የቆዩት ሕጻናት እንዴት በሕይወት ተገኙ? - BBC News አማርኛ
    ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በረሃብ ከተረፉት መካከል 65ቱ ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
    ከእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በረሃብ ከተረፉት መካከል 65ቱ ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
    WWW.BBC.COM
    ከረሃብ የተረፉት ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው - BBC News አማርኛ
    ከእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በረሃብ ከተረፉት መካከል 65ቱ ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።
    አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ሰው የማይራብባት ከተማ - BBC News አማርኛ
    አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?
    WWW.BBC.COM
    ቴክኖሎጂ፡ ኤአይ የማይወስዳቸው ሥራዎች አሉ? - BBC News አማርኛ
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)ን የዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። የኢትዮጵያ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ወርቅነህ ገበየሁ ተጨማሪ የሥራ ዘመን እንዲራዘም የተወሰነው ሰኞ ሰኔ 5/2015 ዓ. ም. ድርጅቱ ባደረገው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ነው።
    የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) የወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)ን የዋና ጸሐፊነት ለተጨማሪ አራት ዓመታት አራዘመ። የኢትዮጵያ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ወርቅነህ ገበየሁ ተጨማሪ የሥራ ዘመን እንዲራዘም የተወሰነው ሰኞ ሰኔ 5/2015 ዓ. ም. ድርጅቱ ባደረገው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለሁለተኛ ጊዜ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ሆነው ተሾሙ - BBC News አማርኛ