Recent Updates
  • መአዛሽ ፈወሰኝ
    ጎራዳ አፍጫየን ፤
    ጎራዴ አፍንጫየን፤
    ከሰገባው ስቤ ፤
    ስምግሽ ቀርቤ፤
    አንገትሽ ሽነት ዛፍ፤
    ጡትሽ ደብረ ከርቤ፤
    እፎፎይ!!!
    እንዳው ሲፈርድብኝ ቤቴ አዲስ አበባ፤
    ሰማዩ ጥንብ ነው መሬቱም አዛባ፤
    አይን ጆሮ ምላስ ለኑሮ ሳያንሰኝ፤
    ምን በድየው ጌታ አፍንጫ ለገሰኝ፤
    እያልሁ ሳማርር አንችን ልኮ ካሰኝ፤
    መዳኒት ሆነና መዐዛሽ ፈወሰኝ::
    በውቀቱ ስዩም
    መአዛሽ ፈወሰኝ ጎራዳ አፍጫየን ፤ ጎራዴ አፍንጫየን፤ ከሰገባው ስቤ ፤ ስምግሽ ቀርቤ፤ አንገትሽ ሽነት ዛፍ፤ ጡትሽ ደብረ ከርቤ፤ እፎፎይ!!! እንዳው ሲፈርድብኝ ቤቴ አዲስ አበባ፤ ሰማዩ ጥንብ ነው መሬቱም አዛባ፤ አይን ጆሮ ምላስ ለኑሮ ሳያንሰኝ፤ ምን በድየው ጌታ አፍንጫ ለገሰኝ፤ እያልሁ ሳማርር አንችን ልኮ ካሰኝ፤ መዳኒት ሆነና መዐዛሽ ፈወሰኝ:: በውቀቱ ስዩም
    Like
    4
    0 Comments 0 Shares
  • <<ለመሆኑ ልጄን የምታስተዳድርበት የወር ገቢህ ስንት ነው?>>
    <<ስድስት መቶ ብር ነው፤ ጌታዬ>>
    <<በቂ ባይሆንም ይሁን እንግዲህ:: እኔ በየወሩ ከምሰጣት ስድስት መቶ ብር ጋር ሲደመር…>>
    <<ያንንም ደምሬዋለሁ፤ ጌታዬ::>>
    <<ለመሆኑ ልጄን የምታስተዳድርበት የወር ገቢህ ስንት ነው?>> <<ስድስት መቶ ብር ነው፤ ጌታዬ>> <<በቂ ባይሆንም ይሁን እንግዲህ:: እኔ በየወሩ ከምሰጣት ስድስት መቶ ብር ጋር ሲደመር…>> <<ያንንም ደምሬዋለሁ፤ ጌታዬ::>>
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • ዳምጤ:- እስኪ አንድ ነገር ልጠየቅሽ….. ፍቅር ብንሰራ ትቃወሚያለሽ?
    ሜሪ:- እንደዛ አድርጌ አላቅም::
    ዳምጤ፡- እስከ ዛሬ ፍቅር ሰርተሸ አታቂም ማለት ነው?
    ሜሪ፡- ጅል! እምቢ ብዬ አላቅም ነው የምልህ::
    ዳምጤ:- እስኪ አንድ ነገር ልጠየቅሽ….. ፍቅር ብንሰራ ትቃወሚያለሽ? ሜሪ:- እንደዛ አድርጌ አላቅም:: ዳምጤ፡- እስከ ዛሬ ፍቅር ሰርተሸ አታቂም ማለት ነው? ሜሪ፡- ጅል! እምቢ ብዬ አላቅም ነው የምልህ::
    0 Comments 0 Shares
  • ሚስት** ጎረቤቶቻችን በጣም የሚፋቀሩ ይመስላሉ:: በተገናኙ ቁጥር ነው የሚስማት:: ለምን አንተስ እንደሱ አታደርግም?
    ባል*** ሴትዮዋን በደንብ ሳላውቃትእንዴት ነው እንደዚያ ልስማት የምችለው???>>>
    ሚስት** ጎረቤቶቻችን በጣም የሚፋቀሩ ይመስላሉ:: በተገናኙ ቁጥር ነው የሚስማት:: ለምን አንተስ እንደሱ አታደርግም? ባል*** ሴትዮዋን በደንብ ሳላውቃትእንዴት ነው እንደዚያ ልስማት የምችለው???>>>
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ያገባም አገባ የታጨውም ታጨ፤
    እኔ ብቻ ቀረው ፌስቡክ ላይ አፍጥጨ::
    ያገባም አገባ የታጨውም ታጨ፤ እኔ ብቻ ቀረው ፌስቡክ ላይ አፍጥጨ::
    Like
    4
    0 Comments 1 Shares
  • ልክ እንደ አይስክሬም ከንፈሩዋን ብልሰው
    ቀንቶ ነው መሰለኝ ከታች ሰፈር ያለው
    ነቅነቅ ነቅነቅ ብሎ ሱሪዮን አራሰው
    ልክ እንደ አይስክሬም ከንፈሩዋን ብልሰው ቀንቶ ነው መሰለኝ ከታች ሰፈር ያለው ነቅነቅ ነቅነቅ ብሎ ሱሪዮን አራሰው
    Like
    3
    1 Comments 1 Shares
  • አቶ ሃልማሪም ከተናገሩት
    1.የተከበራችሁ የጎዳና ተዳዳሪ እህትና ውነድሞቼ አሁን ከምትኖሩበት የተንደላቀቀ ህይወት የምንመጣበት ጊዜ ቀርባለችና ንስሃ ግቡ!!!
    2. የቀድሞ ተቅላይ ሚኒስተር እንድባልና በራሴ ፍላጎት አሁን ካለሁበት እስር ቤት በፈቃዴ መፈታቴን ለ ኢትዮፕያ ህዝብ አበስራለሁ!!!!
    3.ኢህአዴግን ለብቻ መምራት ስለሚከብድ ውድ የ ሃገሬ ህዝቦች በጋራ ሆነን ለቀጣይ አዲሲቱ ኢትዮፕያ ጸንተን እንድትታገል ስል አሳስባለሁ
    አቶ ሃልማሪም ከተናገሩት 1.የተከበራችሁ የጎዳና ተዳዳሪ እህትና ውነድሞቼ አሁን ከምትኖሩበት የተንደላቀቀ ህይወት የምንመጣበት ጊዜ ቀርባለችና ንስሃ ግቡ!!! 2. የቀድሞ ተቅላይ ሚኒስተር እንድባልና በራሴ ፍላጎት አሁን ካለሁበት እስር ቤት በፈቃዴ መፈታቴን ለ ኢትዮፕያ ህዝብ አበስራለሁ!!!! 3.ኢህአዴግን ለብቻ መምራት ስለሚከብድ ውድ የ ሃገሬ ህዝቦች በጋራ ሆነን ለቀጣይ አዲሲቱ ኢትዮፕያ ጸንተን እንድትታገል ስል አሳስባለሁ
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • ******** for boring course*********
    the teacher enter to the class nd Good morning class
    the student replied we are not fine teacher
    Teacher -10q sit down nd fix ur problem till i return
    student -10q teacher
    ******** for boring course********* the teacher enter to the class nd Good morning class the student replied we are not fine teacher Teacher -10q sit down nd fix ur problem till i return student -10q teacher
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
More Stories