ሚስት** ጎረቤቶቻችን በጣም የሚፋቀሩ ይመስላሉ:: በተገናኙ ቁጥር ነው የሚስማት:: ለምን አንተስ እንደሱ አታደርግም?
ባል*** ሴትዮዋን በደንብ ሳላውቃትእንዴት ነው እንደዚያ ልስማት የምችለው???>>>
ሚስት** ጎረቤቶቻችን በጣም የሚፋቀሩ ይመስላሉ:: በተገናኙ ቁጥር ነው የሚስማት:: ለምን አንተስ እንደሱ አታደርግም? ባል*** ሴትዮዋን በደንብ ሳላውቃትእንዴት ነው እንደዚያ ልስማት የምችለው???>>>
Like
2
0 Comments 0 Shares