መአዛሽ ፈወሰኝ
ጎራዳ አፍጫየን ፤
ጎራዴ አፍንጫየን፤
ከሰገባው ስቤ ፤
ስምግሽ ቀርቤ፤
አንገትሽ ሽነት ዛፍ፤
ጡትሽ ደብረ ከርቤ፤
እፎፎይ!!!
እንዳው ሲፈርድብኝ ቤቴ አዲስ አበባ፤
ሰማዩ ጥንብ ነው መሬቱም አዛባ፤
አይን ጆሮ ምላስ ለኑሮ ሳያንሰኝ፤
ምን በድየው ጌታ አፍንጫ ለገሰኝ፤
እያልሁ ሳማርር አንችን ልኮ ካሰኝ፤
መዳኒት ሆነና መዐዛሽ ፈወሰኝ::
በውቀቱ ስዩም
ጎራዳ አፍጫየን ፤
ጎራዴ አፍንጫየን፤
ከሰገባው ስቤ ፤
ስምግሽ ቀርቤ፤
አንገትሽ ሽነት ዛፍ፤
ጡትሽ ደብረ ከርቤ፤
እፎፎይ!!!
እንዳው ሲፈርድብኝ ቤቴ አዲስ አበባ፤
ሰማዩ ጥንብ ነው መሬቱም አዛባ፤
አይን ጆሮ ምላስ ለኑሮ ሳያንሰኝ፤
ምን በድየው ጌታ አፍንጫ ለገሰኝ፤
እያልሁ ሳማርር አንችን ልኮ ካሰኝ፤
መዳኒት ሆነና መዐዛሽ ፈወሰኝ::
በውቀቱ ስዩም
መአዛሽ ፈወሰኝ
ጎራዳ አፍጫየን ፤
ጎራዴ አፍንጫየን፤
ከሰገባው ስቤ ፤
ስምግሽ ቀርቤ፤
አንገትሽ ሽነት ዛፍ፤
ጡትሽ ደብረ ከርቤ፤
እፎፎይ!!!
እንዳው ሲፈርድብኝ ቤቴ አዲስ አበባ፤
ሰማዩ ጥንብ ነው መሬቱም አዛባ፤
አይን ጆሮ ምላስ ለኑሮ ሳያንሰኝ፤
ምን በድየው ጌታ አፍንጫ ለገሰኝ፤
እያልሁ ሳማርር አንችን ልኮ ካሰኝ፤
መዳኒት ሆነና መዐዛሽ ፈወሰኝ::
በውቀቱ ስዩም
