በቅርብ የተከናወኑ
-
ኣንድ ወቅት አለቃ ገብረ ሃና ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ።
ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ
..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው።
ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው
እሳቸውም
መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።የገባቹህ ብቻ ላይክ ኣድርጉ0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment! -
0 Comments 0 Shares
-
A student at a management school came up to a pretty girl and hugged her without any warning.The surprised girl said, “What was that?”The guy smiled at her, “Direct marketing!”The girl slapped him soundly.“What was that?!” said the boy, holding his cheek. “Customer feedback.”
-
More Stories