በቅርብ የተከናወኑ
-
አንዳንድ ቅዳሜዎችአንዳንድ ቅዳሜዎች፡በጣም ጠፋሁ አይደል!!; አይ ኖው…. አይ ኖው….አይ ሚስ ዩ ቱ ጋይስ፡፡ያው መጥፋቴ የቢዴና ነገር ሆኖብኝ ነው….አለ አይደል ኑሮን ለማሸነፍ ባይቻል እንኳን አቻ እንኳን ለመውጣት ለአንዲ ማኛ አይነቱ ከጀርባውም ሆነ ከፊቱ ከፖሊስ በቀር ምንም ለሌለው ለፍቶ አዳሪ ከጥዋት እስከ ማታ መዋተት ግድ ነው፡፡አለበለዚያ እንደ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ምስኪን ደሃ ሆኖ መቅረትም አለ፡፡ብቻ ሰርቶ ለማደርም ቢሆን ጤና እና ጉልበት የሰጠን አምላክ ተመስገን ከማለት ውጪ ምን ይባላል !;…በነገራችን ላይ ተመስገን ስል ጋዜጠኛው ተመስገን ደስአለኝ ትዝ አለኝ….. ተሜ...0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
-
የከፍታው ዘመን ተጀመረ! (ሃፒ በርዝ ዴይ)የከፍታው ዘመን ተጀመረ! (ሃፒ በርዝ ዴይ)፡ፒስ ነው ጋይስ?!ቃሉን የማያጥፈው መንግስታችን "መጪው ዘመን የከፍታ ነው" ባለው መሰረት ከሰሞኑ ዶላሩን ደርሶ በማያቅበት ከፍታ ላይ ዱቅ አድርጎት "አላልኳችሁም!" ብሎናል፡፡እንግዲህ ከፍታችን እንዲህ እንዲህ ከሆነ በዚሁ ቢበቃን እና ወደ ለመድነው ሸለቆዋችን ብንመለስ ሳይሻለን አይቀርም!!አንዲ ማኛማ "መንግስት ወደ መካከለኛ ገቢ ያላቸው አገራት ተርታ እየገሰገስኩ ነው" ያለውን አምና እራሷን ለማይቀረው የቅንጦት ኑሮ እያዘጋጀች ሁላ ነበር….ወይ ቅንጦት!? ጭራሽ መንግስት "ድንቡሎ ዶላር የለኝም! አዳሜ ከአሁን ወዲያ ከውጭ የምታመጭው መድሃኒት እና ምግብ ብቻ ነው!"...0 Comments 0 Shares
-
የአራዶች ወግ (ክፍል አንድ…..)የአራዶች ወግ (ክፍል አንድ…..)(ማስጠንቀቂያ….ይህ ጽሁፍ ልክ እንደ እሁድ ረዥም ስለሆነ ስራ ያለበት ሰው ከእሁድ ውጪ እንዲያነበው አይመከርም)፡ሰላም ነው ጋይስ?! ዛሬ እና በተከታታይ በሚመጡት ቀናት ስለ አራዶች እንጫወታለን፡፡አቦ አራዳ ሳይ ደስ ይለኛል እኮ!ግራጫ ቃጭሎች ላይ ያለው "መዝጌ" እንዴት አራዳ እንደሚወድ ትዝ አላችሁ?!…."እንግዲህ አራዳ ማን ነው?!" ነው ዋናው ጥያቄ መቼም!..."አራዳ" ጥንታዊ የግእዝ ቃል ሲሆን በግርድፉ "የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ቀጥ ብሎ የሚቆም" እንደማለት ሲሆን የቃሉም አመጣጥ እንስሳት ሁሉ አጎንብሰው ሲሄዱ በነበረበት በኋለኛው ዘመን መጀመሪያ...0 Comments 0 Shares
-
ተመልሰን ሻሸመኔ!?ተመልሰን ሻሸመኔ!?፡ይሉ ነበር የጓደኛዬ እናት፡፡ቡና እቤታቸው እየተፈላ እሳቸው አሪፍ ወሬ እያወሩልን ሰብበሰብ ብለን ከምናደምጠው መካከል አንዳችን የወሬው መጀመሪያ ላይ የተገለጸ ሀሳብ ድጋሚ ስንጠይቃቸው በስጨት ይሉና "ተ መ ል ሰ ን ሻ ሸ መኔ !?" ይላሉ ፡፡ እና የሳቸውን ንግግር ዛሬ ለምናወራው ወሬ ርእስ አድርጌዋለሁ፡፡ለምን? ምክንያቱን ከአራት ገጽ ንባብ በኋላ ታገኙታላችሁ…..ያዙ እንግዲህ፡እሺ ጋይስ ዛሬ አውዳመቱ እንዴት ነበር!? ኢሬቻው በሰላም ስላለፈ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል..ፎቀቅ ለማይል ፖለቲካችን አንዲትም ነፍስ እንደዋዛ ማለፍ የለባትም የሚለው የሁል ግዜ መርሄ ነው፡፡ "ሰው ለምን...0 Comments 0 Shares
More Stories