Public Group
Public Group
ከዚህም ከዚያም ግሩፕ ከተለያዩ ቦታዎች የገኟቸውን አስተማሪ አዝናኝ አስቂኝ አስገራሚ ምንጭ ጠቅሰው የሚያጋሩበት ግሩፕ ነው::
Search
  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fixers.addis
    https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fixers.addis
    Love
    1
    0 Comments 0 Shares
  • The
    The
    Akmi Nagahaa fayyaa
    0 Comments 0 Shares
  • እስቲ ስለ ግሩፑ እንዲሁም ስለ ድረገጹ ያላችሁን አስተያየት እዚህ ይስጡ ...
    እስቲ ስለ ግሩፑ እንዲሁም ስለ ድረገጹ ያላችሁን አስተያየት እዚህ ይስጡ ...
    Like
    3
    15 Comments 0 Shares
  • What is on your mind? #Hashtag.. @Mention.. Link.. HELLO CHAT ME PLEASE I AM NEW HERE
    What is on your mind? #Hashtag.. @Mention.. Link.. HELLO CHAT ME PLEASE I AM NEW HERE
    Like
    1
    0 Comments 13 Shares
  • (< ;) :D
    (< ;) :D
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • *****************Forwarded message****************
    Looking for AutoCAD Trainer
    Good practical experience both 2D and 3D drawings.
    Part time job for 15 half day's(Morning 3:00 to 6:00 or afternoon 8:00 to 11:00) local time.
    Salary: Attractive.
    Contact: 0911785760
    *****************Forwarded message**************** Looking for AutoCAD Trainer Good practical experience both 2D and 3D drawings. Part time job for 15 half day's(Morning 3:00 to 6:00 or afternoon 8:00 to 11:00) local time. Salary: Attractive. Contact: 0911785760
    Like
    2
    0 Comments 2 Shares
  • http://www.ethio.me/groups/art
    http://www.ethio.me/groups/art
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.ethio.me/groups/play_it_dope
    http://www.ethio.me/groups/play_it_dope
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.SHEGER.NET
    Good Condition Toyota RT-... - Price: ETB 65,000.00 (Click here to buy)
    Everything Else Addis Ababa, I am selling a Toyota RT-40 with taxi plates. Taxi is in good condition. 65,000 ETB but price is negotiable. Thank you!
    0 Comments 0 Shares
  • {''እንደማንኛውም''}

    ° ° ° ° °

    ባለፈው ሳምንት እንደማንኛውም ችጋራም፣ 'ልጋብዝህ፣ ሰው ላድርግህ' ብዬው Aweke Abreham ን ምሳ ለቀቅኩበት።

    -

    ምሳ እየበላንም በወሬ በወሬ፣ እንደማንኛውም ወሬኛ ኢትዮጵያዊ ፣ 'ምን እየተባጠስክ ነው? ያቺ ገጭተሃት ያረገዘችብህስ እንዴት ሆነች፤ ከዳህ ወይንስ አመንክ?' አልኩት።

    እሱም እንደማንኛውም ወንድ ገጪ፣ ቸከሷ ወልዳ በDNA እስኪጋለጥ ድረስ እንዳላመነ፣ በዚህም ለእርጉዝ ሴት ከሚወጣ ወጪ እንደዳነ፣ ነገር ግን ጩጬው ከተወለደ በኋላ መታወቁ ስለማይቀር ካሁኑ ዳይፐርና ወተት ኮሌክት እያደረገ እንደሆነ ነገረኝ።

    -

    በተጨማሪም ''ከስፖርት ጋዜጠኝነቱ ጎን ለጎን አሃዱ FM ራዲዮ ላይ 'ይቻላል' የተሰኘ የራሴን ፕሮግራም ጀምሬያለሁ፤ አብረን እንስራ፣ ፓርትነር ሁነኝ . . . ወደፊት ያልፍልናል'' ብሎ ገየደኝ፣ እንደማንኛውም የከተማው ዋቴ።

    -

    እኔም እንደማንኛውም አበሻ ሳልወሰወስ፣ ''አይ ይብራብኝ፣ ካንተ ጋራ አያልፍልኝም፤ በራሴ ያልፍልኛል . . . ግን እንኳን ደስ ያለህ፤ የማግዝህ ነገር ካለ ንገረኝ'' አልኩት።

    እሱም እንደማንኛውም አዲስ ፕሮግራም ጀማሪ ጋዜጠኛ ፣ "በቃ ሰኞ ቀን የሚተላለፈውን ፕሮግራም አዳምጥና አስተያየትህን ስጠኝ" ብሎኝ፤ እሺ ብዬው ተለያየን ።

    -

    (ዛሬ ሞባይሌ ላይ ፕሮግራሙን በኢር ፎኔ አዳመጥኩት)

    -

    ያው እንደ ማንኛውም የችጋራም አገር ወሬ፣ እነ አዌ የሚያወሩት በሶስት አመት ውስጥ እንዴት መልታይ ሚልየነር መሆን እንደሚቻል ነበር።

    ያጣቀሷቸው ስኬታማ ሰዎችም ፒፓው የሚያውቃቸውን፣ ቢል ጌትስ፣ ዶናልድ ትራምፕ፣ አላሙዲ፣ ዳንጎቴ፣ ዛከርበርግ፣ ሃይሌ፣ ፓራራም ፓራራም ነበር።

    -

    ሰዉንም የመከሩት መልታይ ሚልየነር የመሆኛ መንገዶች፣ እንደ ማንኛውም አሮጊት መካሪ፣ ቆጥብ፣ ጠንክረህ ስራ፣ መጠጥ አትጠጣ፣ ቢራ ጸያፍ ነው ፣ ስራ አትናቅ፣ አትዝናና፣ ነግድ፣ በርታ፣ ተስፋ አትቁረጥ፣ 'ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው' ፓራራም ፓራራም ጨረር ነበር።

    -

    አንዳንድ ስራ ፈት ኗሪዎችም እንደማንኛውም በጥራቃ አድማጭ ደውለው፣ ፕሮግራሙ እያዝናና ትምህርት እንደሚያስጨብጥ፣ በፕሮግራሙ እንደረኩ፣ እንደተመሰጡ፤ ከዛሬ ጀምሮ ሕይወታቸው ሊቀየር መሆኑን አሽቋልጠው መሰከሩ!

    -

    አዌም እንደ ማንኛውም አዛ ጋዜጠኛ ደዋዮችንና ስፖንሰራቸውን በደሌ ቢራን ካመሰገነ በኋላ፣ አድማጮችን

    'ሰራችልኝ፣ ሰራችልኝ!' የተሰኘ አልተገናኝቶ ዘፈን ጋብዞ፣ 'ሳምንት እስክንገናኝ ቸር እንሰንብት' ብሎ ተሰነባበተ።

    -

    ፕሮግራሙ እንዳለቀ እኔም ደወልኩለትና እንደማንኛውም አሽቋላጭ አበሻ፤ በፕሮግራሙ እየተዝናናው እውቀት መጨበጤን ፣ መነቃቃቴን፣ ከመነቃቃቴ ብዛት ውስጤን እንደነዘረኝ፤ ይብስ ብሎም እንደቆመብኝ፣ 'በርቱ በዚህ ቀጥሉ እንከን የለሽ ናችሁ' ብዬ ገየድኩት።

    -

    አዌም እንደ ማንኛውም ጨረራም ጋዜጠኛ ካዳመጠኝ በኋላ፣ "አመሰግናለሁ። እዮቤ ይልቅስ አከራይዋ አላስወጣ አላስገባ ብላኛለች፤ እንደምንም አንድ ሺ ብር አበድረኝና ሞላልቼ ኪራይዋን ልክፈላት፤ . . . i know ሶስቴ ተበድሬህ እንዳልከፈልኩህ . . . ጠንክሬ ሰርቼ እከፍልሃለሁ" አለኝ ።

    -

    እኔም እንደ ማንኛውም አጭበርባሪ ኢትዮጵያዊ፣ 'ሄሎ' 'ሄሎ!' . . . አትሰማም' . . . ጫጫታ ውስጥ ነኝ፣ ቆይቼ ልደውልልህ' ብዬ ስልኩን ጆሮው ላይ ጠርቅሜ ኦፍ አደረግኩት።

    -

    ስልኩን ዘግቼም፣ ''ይሄ ቅርናታም ጥበብ ጠራችኝ ኪሱ ላይ አስር ብር ሳይኖረው እንዴት በሶስት አመት ሚልየነር መሆን ይቻላል እያለ ይበጠረቃል እንዴ??!!'' ብዬ ረገምኩት!! ሰዎች ጋር ደውዬም አማሁት! ስሙን አጠፋሁት!!! እንደ ማንኛውም ሃሜተኛ።

    -

    ነገር ግን ድሮ ያበደርኩትን ብር መቀበል ስላለብኝና እስክቀበለው ድረስ ላለመጣላት በማሰብ ፌስቡክ ላይ ገብቼ፣ 'የአወቀን የሚያህል ብርቅዬና ጉምቱ ጋዜጠኛ ይሄ አገር የለውም ፤ አይኖረውምም። አዌ የትልቅ ሚልዮን ብር የራዲዮ ፕሮጀክት በመጀመርህ እንኳን ደስ ያለህ! ከጎንህ ነን" ብዬ ድቤ መታሁለት - እንደማንኛውም ወሽካታ ፌስቡከር።

    -

    አወቀም የ <3 ምልክት አደረገበትና ጽሁፉን ሼር አደረገው፣ እንደማንኛውም ተፎጋሪ። የአከራዩ ልጅም ሼር ያደረገውን ላይክ አለችለት፤ እንደማንኛውም የፌስቡክ ወዳጅ።

    -

    አዌም ይህንን ባየ ጊዜ፣ 'ወይኔ ጉዴ፣ አሁን አወቀ ብር አገኘ ብላ ለእናትየው ትነግራለች' ብሎ በፍርሃት ራደ! ተርበደበደ! ደነገጠ! . . . እንደማንኛውም ብኩን ተከራይ።

    -

    -

    -

    (መልመጃ አንድ)

    (ሀ)

    ጃዋር ከማዶ ሆኖ የዚህን አገር ፊስካል ፖሊሲና የውጪ ኢንቨስትመንት በኪቦርድ ጢባጢቤ ይጫወትበታል ብሎ የጠረጠረ ሰው ነበር ይሆንን??

    (ለ)


    ቤተ አምሃራ ለወልዲያ ተጎጂዎች የሰበሰበውን Go Fund Me፣ እንዴት አድርጎ ሊያከፋፍል ይሆንን??

    (ሐ)

    የአወቀና የተከራዩ ልጅ ድብቅ የፍቅር ግንኙነት መጨረሻው ምን ይሆንን?

    (መ)

    ማህደር አሰፋ ያረገዘችው፣ ከቶ ከማን ይሆንን??

    (ሠ)

    መለስ ዜናዊ አማራ ፣ ዓፄ ሚኒሊክ ትግሬ ፣ ዓፄ ቴዎድሮስ ኦሮሞ ሆነው ቢፈጠሩ ኖሮ ፖለቲካችን እንዴት አባቱ ይፐዋወዝለት ነበር ይሆንን??

    (ረ)

    ዘርአ ያቆብና ቅጣው እጅጉ በተሰኙ ሙታን ሰዎች ሰዉ ብሄር ቆጥሮና ተቧድኖ የሚጠዛጠዘው፣የ #ዙንጆሮ_ፌዴራሊዝሙ መልካም ገጽታ ይሆንን?

    (ሰ)

    ሃብትሽ በሁዳዴው ቸግሮት ጠርሮበት፣ ወደ ወልቂጤ ይሰደድ ይሆንን? :D :D

    -

    (ለመሆኑስ)

    እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቼ በለውን ገዝተህ ፣ አንብበህ ፣ ተደስተህ ፣ ተፍነክንከህ፤ እየተዝናናህ አስተማሪ እውቀት ጨብጠህ፣ ራስህንና ቤተሰብህን እስከዛሬ መድሃኒት ካልተገኘለት የዱቤ በሽታ፣ ኮንዶምን በአግባቡና ሁል ግዜ በመጠቀም እየተከላከልክ ይሆንን?

    -

    #ምፅ . . . #ያልፍልኝ_ይሆንን? :D :D
    {''እንደማንኛውም''} ° ° ° ° ° ባለፈው ሳምንት እንደማንኛውም ችጋራም፣ 'ልጋብዝህ፣ ሰው ላድርግህ' ብዬው Aweke Abreham ን ምሳ ለቀቅኩበት። - ምሳ እየበላንም በወሬ በወሬ፣ እንደማንኛውም ወሬኛ ኢትዮጵያዊ ፣ 'ምን እየተባጠስክ ነው? ያቺ ገጭተሃት ያረገዘችብህስ እንዴት ሆነች፤ ከዳህ ወይንስ አመንክ?' አልኩት። እሱም እንደማንኛውም ወንድ ገጪ፣ ቸከሷ ወልዳ በDNA እስኪጋለጥ ድረስ እንዳላመነ፣ በዚህም ለእርጉዝ ሴት ከሚወጣ ወጪ እንደዳነ፣ ነገር ግን ጩጬው ከተወለደ በኋላ መታወቁ ስለማይቀር ካሁኑ ዳይፐርና ወተት ኮሌክት እያደረገ እንደሆነ ነገረኝ። - በተጨማሪም ''ከስፖርት ጋዜጠኝነቱ ጎን ለጎን አሃዱ FM ራዲዮ ላይ 'ይቻላል' የተሰኘ የራሴን ፕሮግራም ጀምሬያለሁ፤ አብረን እንስራ፣ ፓርትነር ሁነኝ . . . ወደፊት ያልፍልናል'' ብሎ ገየደኝ፣ እንደማንኛውም የከተማው ዋቴ። - እኔም እንደማንኛውም አበሻ ሳልወሰወስ፣ ''አይ ይብራብኝ፣ ካንተ ጋራ አያልፍልኝም፤ በራሴ ያልፍልኛል . . . ግን እንኳን ደስ ያለህ፤ የማግዝህ ነገር ካለ ንገረኝ'' አልኩት። እሱም እንደማንኛውም አዲስ ፕሮግራም ጀማሪ ጋዜጠኛ ፣ "በቃ ሰኞ ቀን የሚተላለፈውን ፕሮግራም አዳምጥና አስተያየትህን ስጠኝ" ብሎኝ፤ እሺ ብዬው ተለያየን ። - (ዛሬ ሞባይሌ ላይ ፕሮግራሙን በኢር ፎኔ አዳመጥኩት) - ያው እንደ ማንኛውም የችጋራም አገር ወሬ፣ እነ አዌ የሚያወሩት በሶስት አመት ውስጥ እንዴት መልታይ ሚልየነር መሆን እንደሚቻል ነበር። ያጣቀሷቸው ስኬታማ ሰዎችም ፒፓው የሚያውቃቸውን፣ ቢል ጌትስ፣ ዶናልድ ትራምፕ፣ አላሙዲ፣ ዳንጎቴ፣ ዛከርበርግ፣ ሃይሌ፣ ፓራራም ፓራራም ነበር። - ሰዉንም የመከሩት መልታይ ሚልየነር የመሆኛ መንገዶች፣ እንደ ማንኛውም አሮጊት መካሪ፣ ቆጥብ፣ ጠንክረህ ስራ፣ መጠጥ አትጠጣ፣ ቢራ ጸያፍ ነው ፣ ስራ አትናቅ፣ አትዝናና፣ ነግድ፣ በርታ፣ ተስፋ አትቁረጥ፣ 'ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው' ፓራራም ፓራራም ጨረር ነበር። - አንዳንድ ስራ ፈት ኗሪዎችም እንደማንኛውም በጥራቃ አድማጭ ደውለው፣ ፕሮግራሙ እያዝናና ትምህርት እንደሚያስጨብጥ፣ በፕሮግራሙ እንደረኩ፣ እንደተመሰጡ፤ ከዛሬ ጀምሮ ሕይወታቸው ሊቀየር መሆኑን አሽቋልጠው መሰከሩ! - አዌም እንደ ማንኛውም አዛ ጋዜጠኛ ደዋዮችንና ስፖንሰራቸውን በደሌ ቢራን ካመሰገነ በኋላ፣ አድማጮችን 'ሰራችልኝ፣ ሰራችልኝ!' የተሰኘ አልተገናኝቶ ዘፈን ጋብዞ፣ 'ሳምንት እስክንገናኝ ቸር እንሰንብት' ብሎ ተሰነባበተ። - ፕሮግራሙ እንዳለቀ እኔም ደወልኩለትና እንደማንኛውም አሽቋላጭ አበሻ፤ በፕሮግራሙ እየተዝናናው እውቀት መጨበጤን ፣ መነቃቃቴን፣ ከመነቃቃቴ ብዛት ውስጤን እንደነዘረኝ፤ ይብስ ብሎም እንደቆመብኝ፣ 'በርቱ በዚህ ቀጥሉ እንከን የለሽ ናችሁ' ብዬ ገየድኩት። - አዌም እንደ ማንኛውም ጨረራም ጋዜጠኛ ካዳመጠኝ በኋላ፣ "አመሰግናለሁ። እዮቤ ይልቅስ አከራይዋ አላስወጣ አላስገባ ብላኛለች፤ እንደምንም አንድ ሺ ብር አበድረኝና ሞላልቼ ኪራይዋን ልክፈላት፤ . . . i know ሶስቴ ተበድሬህ እንዳልከፈልኩህ . . . ጠንክሬ ሰርቼ እከፍልሃለሁ" አለኝ ። - እኔም እንደ ማንኛውም አጭበርባሪ ኢትዮጵያዊ፣ 'ሄሎ' 'ሄሎ!' . . . አትሰማም' . . . ጫጫታ ውስጥ ነኝ፣ ቆይቼ ልደውልልህ' ብዬ ስልኩን ጆሮው ላይ ጠርቅሜ ኦፍ አደረግኩት። - ስልኩን ዘግቼም፣ ''ይሄ ቅርናታም ጥበብ ጠራችኝ ኪሱ ላይ አስር ብር ሳይኖረው እንዴት በሶስት አመት ሚልየነር መሆን ይቻላል እያለ ይበጠረቃል እንዴ??!!'' ብዬ ረገምኩት!! ሰዎች ጋር ደውዬም አማሁት! ስሙን አጠፋሁት!!! እንደ ማንኛውም ሃሜተኛ። - ነገር ግን ድሮ ያበደርኩትን ብር መቀበል ስላለብኝና እስክቀበለው ድረስ ላለመጣላት በማሰብ ፌስቡክ ላይ ገብቼ፣ 'የአወቀን የሚያህል ብርቅዬና ጉምቱ ጋዜጠኛ ይሄ አገር የለውም ፤ አይኖረውምም። አዌ የትልቅ ሚልዮን ብር የራዲዮ ፕሮጀክት በመጀመርህ እንኳን ደስ ያለህ! ከጎንህ ነን" ብዬ ድቤ መታሁለት - እንደማንኛውም ወሽካታ ፌስቡከር። - አወቀም የ <3 ምልክት አደረገበትና ጽሁፉን ሼር አደረገው፣ እንደማንኛውም ተፎጋሪ። የአከራዩ ልጅም ሼር ያደረገውን ላይክ አለችለት፤ እንደማንኛውም የፌስቡክ ወዳጅ። - አዌም ይህንን ባየ ጊዜ፣ 'ወይኔ ጉዴ፣ አሁን አወቀ ብር አገኘ ብላ ለእናትየው ትነግራለች' ብሎ በፍርሃት ራደ! ተርበደበደ! ደነገጠ! . . . እንደማንኛውም ብኩን ተከራይ። - - - (መልመጃ አንድ) (ሀ) ጃዋር ከማዶ ሆኖ የዚህን አገር ፊስካል ፖሊሲና የውጪ ኢንቨስትመንት በኪቦርድ ጢባጢቤ ይጫወትበታል ብሎ የጠረጠረ ሰው ነበር ይሆንን?? (ለ) ቤተ አምሃራ ለወልዲያ ተጎጂዎች የሰበሰበውን Go Fund Me፣ እንዴት አድርጎ ሊያከፋፍል ይሆንን?? (ሐ) የአወቀና የተከራዩ ልጅ ድብቅ የፍቅር ግንኙነት መጨረሻው ምን ይሆንን? (መ) ማህደር አሰፋ ያረገዘችው፣ ከቶ ከማን ይሆንን?? (ሠ) መለስ ዜናዊ አማራ ፣ ዓፄ ሚኒሊክ ትግሬ ፣ ዓፄ ቴዎድሮስ ኦሮሞ ሆነው ቢፈጠሩ ኖሮ ፖለቲካችን እንዴት አባቱ ይፐዋወዝለት ነበር ይሆንን?? (ረ) ዘርአ ያቆብና ቅጣው እጅጉ በተሰኙ ሙታን ሰዎች ሰዉ ብሄር ቆጥሮና ተቧድኖ የሚጠዛጠዘው፣የ #ዙንጆሮ_ፌዴራሊዝሙ መልካም ገጽታ ይሆንን? (ሰ) ሃብትሽ በሁዳዴው ቸግሮት ጠርሮበት፣ ወደ ወልቂጤ ይሰደድ ይሆንን? :D :D - (ለመሆኑስ) እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቼ በለውን ገዝተህ ፣ አንብበህ ፣ ተደስተህ ፣ ተፍነክንከህ፤ እየተዝናናህ አስተማሪ እውቀት ጨብጠህ፣ ራስህንና ቤተሰብህን እስከዛሬ መድሃኒት ካልተገኘለት የዱቤ በሽታ፣ ኮንዶምን በአግባቡና ሁል ግዜ በመጠቀም እየተከላከልክ ይሆንን? - #ምፅ . . . #ያልፍልኝ_ይሆንን? :D :D
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Tekatun megzat lemetefelegu meskel flower Abay bank,meskel flower believ computer,bole Bati complex, brtchemari XO ber lay yagenutal bole Rwanda 3'01 lounge ent:- Normal 100birr For couple 150birr
    Tekatun megzat lemetefelegu meskel flower Abay bank,meskel flower believ computer,bole Bati complex, brtchemari XO ber lay yagenutal bole Rwanda 3'01 lounge ent:- Normal 100birr For couple 150birr
    Like
    11
    1 Comments 2 Shares
  • When a once-beautiful piece of cloth has turned into rags, no one remembers that it was woven by Ukwa master weavers. ~Igbo Proverb
    When a once-beautiful piece of cloth has turned into rags, no one remembers that it was woven by Ukwa master weavers. ~Igbo Proverb
    Like
    2
    1 Comments 0 Shares
More Stories