-
-
-
-
-
-
Class of website developing
-
-
-
Recent Updates
-
ጨረሸቻቸው እኮ
!!!!!!!!!
አንድ ሰውዬ ሰው ሲዋሽ በጥፊ የሚማታ ሮቦት ገዝቶ ቤቱ ሄዶ
ለመሞከር ለልጁ እንዲህ አለው
አባት> ዛሬ ምን ስትሰራ ዋልክ
ልጅ>ከጏደኞቼ ሳጠና
ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው
ልጁ>እሺ ፊልም ሳይ ነበር
አባት>ምን አይነት ፊልም
ልጅ>አድቬንቸር
ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው
ልጅ>እሺ porno ፊልም ሳይ
አባት>እንዴ እኔ ባንተ እድሜ እያለሁ porno ምን እንደሆነ
አላውቅም ነበር
ቹቹዋዋ ሮቦቱ አባትን በጥፊ አጮለው
እናት>HaHaHa ለነገሩ አትፍረድበት ያንተ ልጅ አይደል ባንተ
ወቶ ነው
ቹቹዋዋ ሮቦቱ እናትን በጥፊ አጮላትጨረሸቻቸው እኮ !!!!!!!!! አንድ ሰውዬ ሰው ሲዋሽ በጥፊ የሚማታ ሮቦት ገዝቶ ቤቱ ሄዶ ለመሞከር ለልጁ እንዲህ አለው አባት> ዛሬ ምን ስትሰራ ዋልክ ልጅ>ከጏደኞቼ ሳጠና ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው ልጁ>እሺ ፊልም ሳይ ነበር አባት>ምን አይነት ፊልም ልጅ>አድቬንቸር ቹቹዋዋ ሮቦቱ ልጁን በጥፊ አጮለው ልጅ>እሺ porno ፊልም ሳይ አባት>እንዴ እኔ ባንተ እድሜ እያለሁ porno ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር ቹቹዋዋ ሮቦቱ አባትን በጥፊ አጮለው እናት>HaHaHa ለነገሩ አትፍረድበት ያንተ ልጅ አይደል ባንተ ወቶ ነው ቹቹዋዋ ሮቦቱ እናትን በጥፊ አጮላትPlease log in to like, share and comment! -
-
ኣንድ ወቅት አለቃ ገብረ ሃና ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ።
ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ
..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው።
ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው
እሳቸውም
መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።የገባቹህ ብቻ ላይክ ኣድርጉኣንድ ወቅት አለቃ ገብረ ሃና ከስራ በጣም ደክሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ። ልክ እቤት እንደደረሱ ወ /ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ ..ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው [የአለቃ] ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ። አለቃም ተገርመው «እና...ንተ» ቢልዋቸው። ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው እሳቸውም መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው።የገባቹህ ብቻ ላይክ ኣድርጉ -
@የሽማግሌዎች ጨዋታ.
ሁለት የተወሰነ የእድሜ ልዩነት ያላቸው ሽማግሌዎች
ስላሳለፉት የቀደሞ ህይዎታቸው እየተጫወቱ ሳለ
በእድሜ አነስ የሚለው ሽማግሌ ጥቂት ለሚበልጠው ሽማግሌ
በህይወት ዘመንህ ተመኝተህው የተሳካልህ ነገር አለ?
ብሎ ይጠይቀዋል በእድሜ ከፍ ያለው ሽማግሌም
ሲመልስ አዎ አለ በልጂነቴ ጥፋት አጥፍቼ
እናቴ ጸጉሬን ስትይዘኝ በጣም ስለሚያመኝ
ምነው መላጣ በሆንኩ እል ነበር ይሄው አሁን ተሳክቶልኛል አለ ይባላል።@የሽማግሌዎች ጨዋታ. ሁለት የተወሰነ የእድሜ ልዩነት ያላቸው ሽማግሌዎች ስላሳለፉት የቀደሞ ህይዎታቸው እየተጫወቱ ሳለ በእድሜ አነስ የሚለው ሽማግሌ ጥቂት ለሚበልጠው ሽማግሌ በህይወት ዘመንህ ተመኝተህው የተሳካልህ ነገር አለ? ብሎ ይጠይቀዋል በእድሜ ከፍ ያለው ሽማግሌም ሲመልስ አዎ አለ በልጂነቴ ጥፋት አጥፍቼ እናቴ ጸጉሬን ስትይዘኝ በጣም ስለሚያመኝ ምነው መላጣ በሆንኩ እል ነበር ይሄው አሁን ተሳክቶልኛል አለ ይባላል። -
-
የተባበሩት የጥርስ ህክምና ኣድቨርታይዝ ሲያደርጉ
@@@@@@
ወጣ ወጣ ያሉትን ጥርሶች በቦክስ እናስገባሎታለን
የተቦረቦሩ ጥርሶችን በሲሚንቶ እንደፍናለን
የኣፍ ጠረን ካለቦት ኣያስቡ ከጓሮ ባስመጣናቸው ነጭ ሽንኩርት ድራሽ ኣባቱን እናጠፋሎት ኣለን
የኣበቃቀል ችግር ካለቦት እንግዳውስ እኛ ኣንችለውም
ኣላማችን ሰራ ሰራ ኣድርጎ ሀገርን ላሽ ማለት ነው።
የተባበሩት የጥርስ ህክምና ኣድቨርታይዝ ሲያደርጉ @@@@@@ ወጣ ወጣ ያሉትን ጥርሶች በቦክስ እናስገባሎታለን የተቦረቦሩ ጥርሶችን በሲሚንቶ እንደፍናለን የኣፍ ጠረን ካለቦት ኣያስቡ ከጓሮ ባስመጣናቸው ነጭ ሽንኩርት ድራሽ ኣባቱን እናጠፋሎት ኣለን የኣበቃቀል ችግር ካለቦት እንግዳውስ እኛ ኣንችለውም ኣላማችን ሰራ ሰራ ኣድርጎ ሀገርን ላሽ ማለት ነው። -
ኣንድ ቀን ሃለቃ ገብረሃና ከሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ጋር ኣብሮ ተኚተው እይያሉ
ለሊት ኣያ ጅቦ መጥቶ ቡሌ ማለቴ ኣህያዋ እያሯሯጣት ነው
እና ወይዘሮ ማዘንጊያ እረ ተነሱ ቡሌን ከጅብ ገላግሏት ሲሏቸው
እረ እኔ እፈራለው
ኡኡቴ እና ለስሙ ነዋ ያንጠለጠሉት ሲሏቸው
በማንጠልጠል እማ ቢሆን ቡሌ ይበልጠኝ ኣልነበር ኣሉ ይባላልኣንድ ቀን ሃለቃ ገብረሃና ከሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ጋር ኣብሮ ተኚተው እይያሉ ለሊት ኣያ ጅቦ መጥቶ ቡሌ ማለቴ ኣህያዋ እያሯሯጣት ነው እና ወይዘሮ ማዘንጊያ እረ ተነሱ ቡሌን ከጅብ ገላግሏት ሲሏቸው እረ እኔ እፈራለው ኡኡቴ እና ለስሙ ነዋ ያንጠለጠሉት ሲሏቸው በማንጠልጠል እማ ቢሆን ቡሌ ይበልጠኝ ኣልነበር ኣሉ ይባላል -
ኣንድ ቀን ሁለት ድብን ብሎው የሰከሩ ሰዎች እየተንገዳገዱ ና እየተገፋፉ በመራመድ ላይ ናቸው
፣እናም ኣንዱ ሰካራም ለሁለተኛው ሰካራም
እኔ ኣለምን ምግዛት እፈልጋለው ብሎ ጠየቀው
፣ሁለተኛው ሰካራም ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው .............
------------------
-------------------
----------------------
------------------------
-----------------------
----------------------
ኣልሸጥም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ኣንድ ቀን ሁለት ድብን ብሎው የሰከሩ ሰዎች እየተንገዳገዱ ና እየተገፋፉ በመራመድ ላይ ናቸው ፣እናም ኣንዱ ሰካራም ለሁለተኛው ሰካራም እኔ ኣለምን ምግዛት እፈልጋለው ብሎ ጠየቀው ፣ሁለተኛው ሰካራም ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው ............. ------------------ ------------------- ---------------------- ------------------------ ----------------------- ---------------------- ኣልሸጥም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! -
ስኬታማ ለመሆን ውጤታማነት ለምን በጣም አስፈላጊ ይሆናል? ምክንያቱም በእያንዳንዱ የውሳኔያችሁ ሂደት ላይ ውጤታማነታችሁ ዋናውን ሚና ይጫወታል፡፡ ውጤታማ መሆናችሁ ምኞታችሁን ለማሳካት ይጠቅማችኃል፡፡ አብዛኞቹ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች በውጤታማነት የተካኑ ናቸው ምክንያቱም በብልጠት ስለሚሰሩ፣ አላስፈላጊ ጥረትን ስለሚያስቀሩ እና ጊዜያቸውን ስለማያባክኑ ነው፡፡ ፅኑ አቋም ከሌለ እና በአጋጣሚዎች ስኬታማነትን ማግኘት አይቻልም፡፡ አብዛኞቹ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች በቀላሉ አይወድቁም ወይም በውሳኔያቸው ሂደት ላይ መዝረክረክ አይታይባቸውም ምክንያቱም ከውሳኔያቸው በፊት ግባቸውን በጥልቅ የመመልከት፣ የማዋቀር እና ሙሉ በሙሉ የመዘጋጀት ልምድ ስላላቸው፡፡
እነዚህን ውጤታማ ስራ ፈጣሪ ለመሆን የሚያግዙ 8 ልማዶች ብታዳብሩ በአዎንታዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መቆየት ትችላላችሁ፡
1. እይታ
አብዛኞቹ ተፅኖ ፈጣሪ ስራ ፈጣሪዎች እያንዳንዱ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በማሰብ እና እይታቸውን በማስፋት ነው በተፈጥሮም ቋሚ በሆኑ ሂደቶች ላይ አዲስ ነገሮችን የመፍጠር እና የመታመን እድል አላቸው፡፡ የሚያፈልቁትም ሀሳብ በከፍተኛ ደረጃ ዋጋ ያለው ነው፡፡ ሁልጊዜም ጎበዝ ህልመኞች እና ህልማቸውን ተግባሪ ሲሆኑ ይህንን ስጦታ የታደሉ ሰዎች ትልቅ ህልም ከሌላቸው ሰዎች የተገለሉ ናቸው፡፡ ህልማችን መቆሚያ የለውም ብለው የሚያስቡ ሠዎች የፈጠራ ችሎታቸው፣ ስኬታቸው፣ ገንዘብ የማግኘት ዘዴያቸው፣ ስጋትን መቆጣጠሪያቸው እና ያመኑበትን በማፈፀም የታደሉ ናቸው፡፡ አንድ ነገር ጨርሰው የሚቆሙም አይደሉም፡፡
2. በጠዋት መንቃት
ውጤታማ ስራ ፈጣሪዎች በፍጥነት የሚያድጉት ያሰቡትን ለማሳካት ስለሚደክሙ ነው፡፡ እያንዳንዱን ቀን የሰውነት እንቅስቃሴ በማድረግ ይጀምራሉ ይህም እራሳቸውን ንቁ የሚያደርጉበት፣ ደማቸውን የሚያሞቁበት እና አዕምሮዋቸውን ዝግጁ የሚያደርጉበት ዘዴ ነው፡፡ ለቀን ያዘጋጁትን ግብ ለማሳካት ሀሳባቸውን ሰብስበው እንዲሰሩ ሌሎች ሰራተኞች ከመግባታቸው በፊት ቀድመው መግባትን ይመርጣሉ፡፡ በጠዋት መነሳት ድብርትን የማስወገድ ከፍተኛ አቅም አለው፡፡ አካባቢያችሁ ፀጥ ሲል እና ከሁካታ ነፃ ሲሆን ስራችሁን በጥራት እና በስኬት ለመፈፀም ያግዛችኃል፡፡ በጠዋት ቢሮ መግባት ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል ሌላኛው ከስራ ባልደረቦቻችሁ ጋር በቂ ጊዜ የምታሳልፉበት እና የምትተጋገዙበት ጊዜ ታገኛላችሁ፡፡
3.ማቀድ
ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ብቁነታቸውን የሚያሳድጉት ለስራቸው ቅድሚያ በመስጠት እና ማህበራዊ ህይወታቸውን በማስከተል ነው፡፡ ማህበራዊ ህይወት በጣም አስፈላጊ እና ህይወት የሚያሰጥ ነው ብለው ያምናሉ፡፡ ከሠዎች መራቅ የሚያስከትለው ዋጋ ከባድ ነው ምክንያቱም ሠዎች በዙሪያችሁ ሲኖሩ ጭንቀት እንድታስወግዱ እና የፈጠር ችሎታን እንድትጨምሩ ያደርጋል፡፡ በአብዛኛው የስራ ጫናችሁን ከጨረሳችሁ በኃላ ማህበራዊ ህይወታችሁን የምታሳኬዱበት እቅድ ማውጣት አለባችሁ፡፡ ይህም ትስስርን እና ግንኙነትን ለማዳበር ይረዳችኃል ምክንያቱም ህይወታችሁን በምትፈልጉት እና በመረጣችሁት መንገድ እንድትመሩ ስለሚረዳ፡፡
4. መተኛት
ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች በጭራሽ የእንቅልፍን አስፈላጊነት አይዘነጉም፡፡ ንቁ የመሆን፣ በስሜት የመገኘት እና በስራቸው ላይ ሙሉ በሙሉ የመሳተፍ ፍላጎት አላቸው፡፡ በእንቅልፍ እና በድብርት መካከል ያለውን የተለያየ አቅጣጫ የሚያረጋግጥ ሰነድ እንደሚያሳየው እንቅልፍ ማጣት የስሜት አለመነቃቃትን እና ብስጭትን እንደሚያስከትል ነው ይህም ለሌላ የእንቅልፍ እጦት እንድንጋለጥ ያደርጋል፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ማታ ማታ ቀን ያሳለፉትን አድካሚ ሁኔታዎች እና ከሠዎች ጋር የነበራቸውን መስተጋብር እያሰቡ የእንቅልፍ ጊዜያቸውን ማባከን አይፈልጉም፡፡ በቂ እንቅልፍ እማታገኙ ከሆነ ውጤታማነት የማይታሰብ ነው፡፡ ስራችሁ የትም እንደማይሄድባችሁ ማመን አለባችሁ፡፡ ሁልጊዜም ለእንቅልፋችሁ አስፈላጊውን ጊዜ መስጠት እና ምቹ ማድረግ ይጠበቅባችኃል፡፡ ይህንን የማታደርጉ ከሆነ ግን ብቁነትን ለመቀነስ፣ ጤናችሁን ለማጣት እና ስራችሁ ለማቃወስ ትጋለጣላችሁ፡፡
5. ነገሮችን ቀለል አድርጎ መመልከት
ነገሮችን ቀለል ማድረግ የስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች መገለጫ ነው፡፡ የቀን ተቀን ህይወታቸውን በቀላል መንገድ መምራት እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ ቀለል ያለ ህይወት መምራት መቻል የስራን ጫናን ከመቀነስ ባሻገር ሀላፊነትን በአግባቡ ለመወጣት ያግዛል፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ምንም አይነት ጭንቀት ሳያድርባቸው የምኞታቸውን ውጤት የማየት ከፍተኛ ጉጉት አላቸው በዚህም ምክንያት በዙሪያቸው ላሉ ነገሮች ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡ የሚያስጨንቃቸው ሰለሠዎች ሳይሆን ከፍተኛ ጥራት ያለውን ስራ መስራት መቻላቸው ነው፡፡ የሚያስቀምጡት ገደብ የሚሰጣቸው ጥቅም ለህይወታቸው ወኪል ማግኘትን፣ የስራ ጫናን ለመቀነስ እና ስራቸውን በቅልጥፍናና በውጤት እንዲያከናውኑ ያደርጋል፡፡
6. ማስታወሻ መያዝ
ውጤታማነትን በቀላል መንገድ ለማዳበር የቀን ውሎአችሁን በማስታወሻ ላይ የማስፈር ልማድ እንዲኖራችሁ ማድረግ ነው፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ብዕራቸውን ከወረቀት ጋር በማገናኘት ለእነርሱ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች በሙሉ ያሰፍራሉ፡፡ የግባቸውን ዝርዝር ማውጣት ወይም የምዘና መስፈርታቸውን መፃፍ ያዘወትራሉ፡፡ መፃፍ አያሌ ጥቅሞች እንዳሉት መቼም አያዘነጋም፤ የአዕምሮአችሁን ክፍሎች በማስተሳሰር ችግሮችን መፍታት እንድትችሉ እና አዲስ ነገር የመፍጠር ልምዳችሁን እንድታዳብሩ ያደርጋል፡፡ ከዚህም በላይ ስሜታችሁን በሚገባ ለመግለፅ፣ በጭንቀት እንዳትሞሉ እና ከተለያዩ የኤሌክትሪክና የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶች እንድትርቁ ያግዛል፡፡ በከፍተኛ ደረጃ ውጤታማ የሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ለፅሁፍ ትልቅ ዋጋ ይሰጣሉ ምክንያቱም ከህይወታቸው አካሄድ ጋር እንዲያስተሳስራቸው እና የጥረታቸውን ውጤት ማየት እንዲችሉ ያደርጋል፡፡
7. ዝንባሌ
እንደ ልምድ ሆኖ ውጤታማ ስራ ፈጣሪዎች አጋጣሚዎችን ለመቀየር እና ሀላፊነትን በአጋባቡ ለመወጣት ዝንባሌ አስፈላጊ እንደሆነ በደንብ ይረዳሉ፡፡ በበቂ ሁኔታ ዝንባሌን ለይቶ ማወቅ አቅጣጫን በአስገራሚ ሁኔታ በመቀየር ስኬትን ይጨምራል በተጨማሪም መማርን፣ እድገትን እና እውቀትን ለማስፋፋት ጠቃሚ ነው፡፡ የሚኖሩበት የህይወት ሂደት የተለመደ እና ቀለል ያለ ነው ምክንያቱም ሁኔታዎችን በቀላል መንገድ ለማስተዳደር ምቹ ስለሆነ፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች አስፈላጊ ባልሆነ ነገር ላይ ልምድ የላቸውም ይህም ምርታማነትን ይጨምራል ምክንያቱም ለስራ ያላቸው ግምት እና ከስራቸው ጋር ያላቸው ግንኙነት የተለየ ቦታም ላይ ቢሆኑ ለመስራት አያግዳቸውም፡፡
8. የማወቅ ፍላጎት
ስልቹነት ውጤታማነት ገዳይ ነው ለዛም ነው አብዛኞቹ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች የማይሰለቻቸው፡፡ ምንጊዜም የስራ ጊዜያቸውን በደስታ እና በፍቅር ነው የሚያሳልፉት፤ በሁሉም ነገሮች ላይ ግልፅነትን እና ጉጉትንም ልማድ አድርገው ይዘውታል፡፡ ይህ የማወቅ ፍላጎት ለሚቀጥለው ስራ ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ እና ሀሳቦችን እንዲያፈልቁ ይረዳቸዋል፡፡ በማንኛውም ጊዜ የተወሰነም ሀሳብ ቢሆን ሳይዙ መቅረብን አይሹም ለስኬታማነታቸው እና ለውጤታማነታቸው ያላቸው ጉጉት ትልቁን ሚና እንደሚጫወትም ያምናሉ፡፡ አማካኝ ደረጃ ላይ ያሉ ሠዎች የፈጠራ ችሎታቸው ሲደክም ይሸሻሉ በከፍተኛ ደረጃ ብቁ ናቸው የሚባሉት ስራ ፈጣሪዎች ግን አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ እና የተሻለ አቅጣጫን ለመÕዝ ይተጋሉ፡፡
Share:ስኬታማ ለመሆን ውጤታማነት ለምን በጣም አስፈላጊ ይሆናል? ምክንያቱም በእያንዳንዱ የውሳኔያችሁ ሂደት ላይ ውጤታማነታችሁ ዋናውን ሚና ይጫወታል፡፡ ውጤታማ መሆናችሁ ምኞታችሁን ለማሳካት ይጠቅማችኃል፡፡ አብዛኞቹ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች በውጤታማነት የተካኑ ናቸው ምክንያቱም በብልጠት ስለሚሰሩ፣ አላስፈላጊ ጥረትን ስለሚያስቀሩ እና ጊዜያቸውን ስለማያባክኑ ነው፡፡ ፅኑ አቋም ከሌለ እና በአጋጣሚዎች ስኬታማነትን ማግኘት አይቻልም፡፡ አብዛኞቹ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች በቀላሉ አይወድቁም ወይም በውሳኔያቸው ሂደት ላይ መዝረክረክ አይታይባቸውም ምክንያቱም ከውሳኔያቸው በፊት ግባቸውን በጥልቅ የመመልከት፣ የማዋቀር እና ሙሉ በሙሉ የመዘጋጀት ልምድ ስላላቸው፡፡ እነዚህን ውጤታማ ስራ ፈጣሪ ለመሆን የሚያግዙ 8 ልማዶች ብታዳብሩ በአዎንታዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መቆየት ትችላላችሁ፡ 1. እይታ አብዛኞቹ ተፅኖ ፈጣሪ ስራ ፈጣሪዎች እያንዳንዱ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በማሰብ እና እይታቸውን በማስፋት ነው በተፈጥሮም ቋሚ በሆኑ ሂደቶች ላይ አዲስ ነገሮችን የመፍጠር እና የመታመን እድል አላቸው፡፡ የሚያፈልቁትም ሀሳብ በከፍተኛ ደረጃ ዋጋ ያለው ነው፡፡ ሁልጊዜም ጎበዝ ህልመኞች እና ህልማቸውን ተግባሪ ሲሆኑ ይህንን ስጦታ የታደሉ ሰዎች ትልቅ ህልም ከሌላቸው ሰዎች የተገለሉ ናቸው፡፡ ህልማችን መቆሚያ የለውም ብለው የሚያስቡ ሠዎች የፈጠራ ችሎታቸው፣ ስኬታቸው፣ ገንዘብ የማግኘት ዘዴያቸው፣ ስጋትን መቆጣጠሪያቸው እና ያመኑበትን በማፈፀም የታደሉ ናቸው፡፡ አንድ ነገር ጨርሰው የሚቆሙም አይደሉም፡፡ 2. በጠዋት መንቃት ውጤታማ ስራ ፈጣሪዎች በፍጥነት የሚያድጉት ያሰቡትን ለማሳካት ስለሚደክሙ ነው፡፡ እያንዳንዱን ቀን የሰውነት እንቅስቃሴ በማድረግ ይጀምራሉ ይህም እራሳቸውን ንቁ የሚያደርጉበት፣ ደማቸውን የሚያሞቁበት እና አዕምሮዋቸውን ዝግጁ የሚያደርጉበት ዘዴ ነው፡፡ ለቀን ያዘጋጁትን ግብ ለማሳካት ሀሳባቸውን ሰብስበው እንዲሰሩ ሌሎች ሰራተኞች ከመግባታቸው በፊት ቀድመው መግባትን ይመርጣሉ፡፡ በጠዋት መነሳት ድብርትን የማስወገድ ከፍተኛ አቅም አለው፡፡ አካባቢያችሁ ፀጥ ሲል እና ከሁካታ ነፃ ሲሆን ስራችሁን በጥራት እና በስኬት ለመፈፀም ያግዛችኃል፡፡ በጠዋት ቢሮ መግባት ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል ሌላኛው ከስራ ባልደረቦቻችሁ ጋር በቂ ጊዜ የምታሳልፉበት እና የምትተጋገዙበት ጊዜ ታገኛላችሁ፡፡ 3.ማቀድ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ብቁነታቸውን የሚያሳድጉት ለስራቸው ቅድሚያ በመስጠት እና ማህበራዊ ህይወታቸውን በማስከተል ነው፡፡ ማህበራዊ ህይወት በጣም አስፈላጊ እና ህይወት የሚያሰጥ ነው ብለው ያምናሉ፡፡ ከሠዎች መራቅ የሚያስከትለው ዋጋ ከባድ ነው ምክንያቱም ሠዎች በዙሪያችሁ ሲኖሩ ጭንቀት እንድታስወግዱ እና የፈጠር ችሎታን እንድትጨምሩ ያደርጋል፡፡ በአብዛኛው የስራ ጫናችሁን ከጨረሳችሁ በኃላ ማህበራዊ ህይወታችሁን የምታሳኬዱበት እቅድ ማውጣት አለባችሁ፡፡ ይህም ትስስርን እና ግንኙነትን ለማዳበር ይረዳችኃል ምክንያቱም ህይወታችሁን በምትፈልጉት እና በመረጣችሁት መንገድ እንድትመሩ ስለሚረዳ፡፡ 4. መተኛት ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች በጭራሽ የእንቅልፍን አስፈላጊነት አይዘነጉም፡፡ ንቁ የመሆን፣ በስሜት የመገኘት እና በስራቸው ላይ ሙሉ በሙሉ የመሳተፍ ፍላጎት አላቸው፡፡ በእንቅልፍ እና በድብርት መካከል ያለውን የተለያየ አቅጣጫ የሚያረጋግጥ ሰነድ እንደሚያሳየው እንቅልፍ ማጣት የስሜት አለመነቃቃትን እና ብስጭትን እንደሚያስከትል ነው ይህም ለሌላ የእንቅልፍ እጦት እንድንጋለጥ ያደርጋል፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ማታ ማታ ቀን ያሳለፉትን አድካሚ ሁኔታዎች እና ከሠዎች ጋር የነበራቸውን መስተጋብር እያሰቡ የእንቅልፍ ጊዜያቸውን ማባከን አይፈልጉም፡፡ በቂ እንቅልፍ እማታገኙ ከሆነ ውጤታማነት የማይታሰብ ነው፡፡ ስራችሁ የትም እንደማይሄድባችሁ ማመን አለባችሁ፡፡ ሁልጊዜም ለእንቅልፋችሁ አስፈላጊውን ጊዜ መስጠት እና ምቹ ማድረግ ይጠበቅባችኃል፡፡ ይህንን የማታደርጉ ከሆነ ግን ብቁነትን ለመቀነስ፣ ጤናችሁን ለማጣት እና ስራችሁ ለማቃወስ ትጋለጣላችሁ፡፡ 5. ነገሮችን ቀለል አድርጎ መመልከት ነገሮችን ቀለል ማድረግ የስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች መገለጫ ነው፡፡ የቀን ተቀን ህይወታቸውን በቀላል መንገድ መምራት እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ ቀለል ያለ ህይወት መምራት መቻል የስራን ጫናን ከመቀነስ ባሻገር ሀላፊነትን በአግባቡ ለመወጣት ያግዛል፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ምንም አይነት ጭንቀት ሳያድርባቸው የምኞታቸውን ውጤት የማየት ከፍተኛ ጉጉት አላቸው በዚህም ምክንያት በዙሪያቸው ላሉ ነገሮች ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡ የሚያስጨንቃቸው ሰለሠዎች ሳይሆን ከፍተኛ ጥራት ያለውን ስራ መስራት መቻላቸው ነው፡፡ የሚያስቀምጡት ገደብ የሚሰጣቸው ጥቅም ለህይወታቸው ወኪል ማግኘትን፣ የስራ ጫናን ለመቀነስ እና ስራቸውን በቅልጥፍናና በውጤት እንዲያከናውኑ ያደርጋል፡፡ 6. ማስታወሻ መያዝ ውጤታማነትን በቀላል መንገድ ለማዳበር የቀን ውሎአችሁን በማስታወሻ ላይ የማስፈር ልማድ እንዲኖራችሁ ማድረግ ነው፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ብዕራቸውን ከወረቀት ጋር በማገናኘት ለእነርሱ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች በሙሉ ያሰፍራሉ፡፡ የግባቸውን ዝርዝር ማውጣት ወይም የምዘና መስፈርታቸውን መፃፍ ያዘወትራሉ፡፡ መፃፍ አያሌ ጥቅሞች እንዳሉት መቼም አያዘነጋም፤ የአዕምሮአችሁን ክፍሎች በማስተሳሰር ችግሮችን መፍታት እንድትችሉ እና አዲስ ነገር የመፍጠር ልምዳችሁን እንድታዳብሩ ያደርጋል፡፡ ከዚህም በላይ ስሜታችሁን በሚገባ ለመግለፅ፣ በጭንቀት እንዳትሞሉ እና ከተለያዩ የኤሌክትሪክና የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶች እንድትርቁ ያግዛል፡፡ በከፍተኛ ደረጃ ውጤታማ የሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ለፅሁፍ ትልቅ ዋጋ ይሰጣሉ ምክንያቱም ከህይወታቸው አካሄድ ጋር እንዲያስተሳስራቸው እና የጥረታቸውን ውጤት ማየት እንዲችሉ ያደርጋል፡፡ 7. ዝንባሌ እንደ ልምድ ሆኖ ውጤታማ ስራ ፈጣሪዎች አጋጣሚዎችን ለመቀየር እና ሀላፊነትን በአጋባቡ ለመወጣት ዝንባሌ አስፈላጊ እንደሆነ በደንብ ይረዳሉ፡፡ በበቂ ሁኔታ ዝንባሌን ለይቶ ማወቅ አቅጣጫን በአስገራሚ ሁኔታ በመቀየር ስኬትን ይጨምራል በተጨማሪም መማርን፣ እድገትን እና እውቀትን ለማስፋፋት ጠቃሚ ነው፡፡ የሚኖሩበት የህይወት ሂደት የተለመደ እና ቀለል ያለ ነው ምክንያቱም ሁኔታዎችን በቀላል መንገድ ለማስተዳደር ምቹ ስለሆነ፡፡ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች አስፈላጊ ባልሆነ ነገር ላይ ልምድ የላቸውም ይህም ምርታማነትን ይጨምራል ምክንያቱም ለስራ ያላቸው ግምት እና ከስራቸው ጋር ያላቸው ግንኙነት የተለየ ቦታም ላይ ቢሆኑ ለመስራት አያግዳቸውም፡፡ 8. የማወቅ ፍላጎት ስልቹነት ውጤታማነት ገዳይ ነው ለዛም ነው አብዛኞቹ ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች የማይሰለቻቸው፡፡ ምንጊዜም የስራ ጊዜያቸውን በደስታ እና በፍቅር ነው የሚያሳልፉት፤ በሁሉም ነገሮች ላይ ግልፅነትን እና ጉጉትንም ልማድ አድርገው ይዘውታል፡፡ ይህ የማወቅ ፍላጎት ለሚቀጥለው ስራ ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ እና ሀሳቦችን እንዲያፈልቁ ይረዳቸዋል፡፡ በማንኛውም ጊዜ የተወሰነም ሀሳብ ቢሆን ሳይዙ መቅረብን አይሹም ለስኬታማነታቸው እና ለውጤታማነታቸው ያላቸው ጉጉት ትልቁን ሚና እንደሚጫወትም ያምናሉ፡፡ አማካኝ ደረጃ ላይ ያሉ ሠዎች የፈጠራ ችሎታቸው ሲደክም ይሸሻሉ በከፍተኛ ደረጃ ብቁ ናቸው የሚባሉት ስራ ፈጣሪዎች ግን አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ እና የተሻለ አቅጣጫን ለመÕዝ ይተጋሉ፡፡ Share: -
More Stories