• የፊላደልፊያ ኢግልስ ቡድን የካንሳስ ቺፍስ ቡድን ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት የዘንድሮው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊጎች የፍጻሜ ጨዋታ "ሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ። አሸናፊው ቡድን ያለፈው ዓመት ቻምፒዮንተ ፎካካሪውን የረታው 40-22 በኾነ ውጤት ነው።

    የካንሳስ ቺፍ ቡድን ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የአሜሪካ ብሔራዊ ሊግ አሸናፊ ይሆናል በሚል ተስፋ ከተፎካካሪው ቡድን በመጠኑ የላቀ ግምት ተሰጥቶት ነበር። ይሁንና ኒው ኦርሌየንስ ከተማ ሲዛርስ ሱፐርደም ውስጥ በተካሄደው ጨዋታ የፊላደልፊያ ኤግልስ ተጫዎቾች 34 ነጥቦችን እስካስቆጠሩበት ሦስተኛው የጨዋታው ምዕራፍ ድረስ የካንሳስ ቺፍስ ተጫዎቾች አንድም ነጥብ እንዳያስቆጥሩ ማድረግ ችለዋል።

    የፊላደልፊያ ኤግልስ አጥቂ መስመር ተጨዋች ጄለን ኸርትስ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተሰይሟል።

    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጨዋታውን በአካል ተገኝተው የተመለከቱ ሲኾን ፣ በሥልጣን ዘመኑ "ሱፐር ቦል" ጨዋታን በስፍራው ተገኝቶ የተመለከተ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል።

    ከጨዋታው በፊት ፕሬዝደንቱ ባሰራጩት የፕሬስ መግለጫ ላይ "እግር ኳስ የአሜሪካ እጅግ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ለዚህም መልካም ምክንያቶች አሉ። የብሔራዊ አንድነት ስሜትን ያጎለብታል፣ ቤተሰቦችን፣ ጓደኞችን እና ደጋፊዎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ ማኅበረሰቦችን ያጠናክራል" ብለዋል።

    "ይህ ዓመታዊ ልማድ ልዩነቶቻችንን የሚሻገር እና ወታደራዊ አገልግሎት ጓዶቻችን፣ ሕግ አስከባሪ መኮንኖች እና ቅድሚያ ምላሽ ሰጪዎች በጀግንነት የሚጠብቁትን የቤተሰብ፣ የእምነት እና የነጻነት የጋራ አርበኛ እሴቶቻችንን ያሳያል" ሲሉም አክለዋል።

    "ሱፐር ቦል" በሚል የሚጠራው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊግ የውድድር ዘመን የፍጻሜ ምሽት ከ120 ሚሊየን ሰዎች እንደተመለከቱት የተገመተ ሲሆን ፣ በዚህ ጨዋታ ወቅት የ30 ሴኮንድ ርዝመት ያለው ማስታወቂያ ለማስነገር የሚከፈለው 8 ሚሊየን ዶላር በክብረ ወሰንነት ተመዝግቧል።

    ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት፣ በአውሮፓዊያኑ አዲስ ዓመት ኒው ኦርሊንስ በሚገኘው በርበን ጎዳና ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት፣ በከባድ መኪና ተዳምጠው ለተገደሉት እና ለቆሰሉ ዜጎች እንዲሁም የመጀመሪያ ምላሽ ሰጪዎች የመታሰቢያ ሥነ ስርዐት ተከናውኗል።

    የፊላደልፊያ ኢግልስ ቡድን የካንሳስ ቺፍስ ቡድን ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት የዘንድሮው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊጎች የፍጻሜ ጨዋታ "ሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ። አሸናፊው ቡድን ያለፈው ዓመት ቻምፒዮንተ ፎካካሪውን የረታው 40-22 በኾነ ውጤት ነው። የካንሳስ ቺፍ ቡድን ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የአሜሪካ ብሔራዊ ሊግ አሸናፊ ይሆናል በሚል ተስፋ ከተፎካካሪው ቡድን በመጠኑ የላቀ ግምት ተሰጥቶት ነበር። ይሁንና ኒው ኦርሌየንስ ከተማ ሲዛርስ ሱፐርደም ውስጥ በተካሄደው ጨዋታ የፊላደልፊያ ኤግልስ ተጫዎቾች 34 ነጥቦችን እስካስቆጠሩበት ሦስተኛው የጨዋታው ምዕራፍ ድረስ የካንሳስ ቺፍስ ተጫዎቾች አንድም ነጥብ እንዳያስቆጥሩ ማድረግ ችለዋል። የፊላደልፊያ ኤግልስ አጥቂ መስመር ተጨዋች ጄለን ኸርትስ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተሰይሟል። ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጨዋታውን በአካል ተገኝተው የተመለከቱ ሲኾን ፣ በሥልጣን ዘመኑ "ሱፐር ቦል" ጨዋታን በስፍራው ተገኝቶ የተመለከተ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል። ከጨዋታው በፊት ፕሬዝደንቱ ባሰራጩት የፕሬስ መግለጫ ላይ "እግር ኳስ የአሜሪካ እጅግ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ለዚህም መልካም ምክንያቶች አሉ። የብሔራዊ አንድነት ስሜትን ያጎለብታል፣ ቤተሰቦችን፣ ጓደኞችን እና ደጋፊዎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ ማኅበረሰቦችን ያጠናክራል" ብለዋል። "ይህ ዓመታዊ ልማድ ልዩነቶቻችንን የሚሻገር እና ወታደራዊ አገልግሎት ጓዶቻችን፣ ሕግ አስከባሪ መኮንኖች እና ቅድሚያ ምላሽ ሰጪዎች በጀግንነት የሚጠብቁትን የቤተሰብ፣ የእምነት እና የነጻነት የጋራ አርበኛ እሴቶቻችንን ያሳያል" ሲሉም አክለዋል። "ሱፐር ቦል" በሚል የሚጠራው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊግ የውድድር ዘመን የፍጻሜ ምሽት ከ120 ሚሊየን ሰዎች እንደተመለከቱት የተገመተ ሲሆን ፣ በዚህ ጨዋታ ወቅት የ30 ሴኮንድ ርዝመት ያለው ማስታወቂያ ለማስነገር የሚከፈለው 8 ሚሊየን ዶላር በክብረ ወሰንነት ተመዝግቧል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት፣ በአውሮፓዊያኑ አዲስ ዓመት ኒው ኦርሊንስ በሚገኘው በርበን ጎዳና ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት፣ በከባድ መኪና ተዳምጠው ለተገደሉት እና ለቆሰሉ ዜጎች እንዲሁም የመጀመሪያ ምላሽ ሰጪዎች የመታሰቢያ ሥነ ስርዐት ተከናውኗል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፊላደልፊያ ኤግልስ ቡድን ካንሳስ ቺፍስን ቡድን በመርታት "የሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ
    የፊላደልፊያ ኢግልስ ቡድን የካንሳስ ቺፍስ ቡድን ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት የዘንድሮው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊጎች የፍጻሜ ጨዋታ "ሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ። አሸናፊው ቡድን ያለፈው ዓመት ቻምፒዮንተ ፎካካሪውን የረታው 40-22 በኾነ ውጤት ነው። የካንሳስ ቺፍ ቡድን ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የአሜሪካ ብሔራዊ ሊግ አሸናፊ ይሆናል በሚል ተስፋ ከተፎካካሪው ቡድን በመጠኑ የላቀ ግምት ተሰጥቶት ነበር። ይሁንና ኒው ኦርሌየንስ ከተማ ሲዛርስ ሱፐርደም ውስጥ በተካሄደው...
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ፣ በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ዙርያ የሚሠሩ፣ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥት እግድ እንደተጣለባቸው አስታወቁ። 

    ድርጅቶቹ ትላንትናና ዛሬ በተናጥል በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባጋሯቸው መግለጫዎች እንዳስታወቁት፣ እግዱ የተጣለባቸው፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መሆኑን ገልጸው፣ የእግዱ ምክንያትም፣ “ከዓላማ ውጭ በመንቀሳቀስ የሀገርና የሕዝብ ጥቅምን የሚጎዳ ተግባራት ላይ” ተሰማርታችኋል የሚል መሆኑን አስታውቀዋል።  

    የሁለቱም ድርጅቶች መግለጫ፣ እንደሚያሳየው፣ የእግዱ ምክንያት "ከፖለቲካ ገለልተኛ መሆን” ሲገባችኹ፣ “ከዓላማው ውጭ በመንቀሳቀስ የሀገርን ጥቅም የሚጎዱ ተግባራት ላይ” ተሠማርታችኋል የሚል ነው፡፡

    የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ወይም ካርድ፣ ትላንትና ባወጣው መግለጫ፣ ኅዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በተላከ ደብዳቤ መታገዱን አመልክቶ፣ ለእግዱ የተሰጠው ምክንያት "ከእውነት የራቀ ነው" ብሎታል፡፡ 

    ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ እግዱን ለመጣል የምርመራ ሒደት ማከናወኑን ቢገልጽም፣ ይህ ተግባር ስለመከናወኑ  ድርጅታቸው ምንም መረጃ እንደሌለው አስታውቀዋል። 

    መግለጫው አክሎም “ድርጅታችን ምንም ዓይነት መረጃ የለውም፣ በምርመራው ሂደትም መሳተፍ ይጠበቅብን ነበር” ብሏል። የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ውሳኔ “አስፈላጊ የኾኑ ሕጋዊ አካሄዶችን የተከተለ አይደለም” ሲልም ወቅሷል። 

    ካርድ በመግለጫው፣ “ከዓላማው ውጪ ምንም ዓይነት ተግባራት ላይ እንደማይሳተፍና በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ፍጹም ገለልተኛ ተቋም መኾኑን” አመልክቷል፡፡ "ዴሞክራሲን ብቸኛው የጨዋታው ሕግ ማድረግ" በሚል መሪ ቃሉ እየተመራ፣ በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ማዕቀፍ ውስጥ ለኢትዮጵያ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተግዳሮቶች መፍትሔ እንዲገኝ” መሟገቱን እንደሚቀጥልም አብራርቷል፡፡ የእግድ ውሳኔው እንዲነሳ፣ ከሚመለከተው የባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ጋራ ለመነጋገር ጥረት በማድረግ ላይ እንደኾነም ገልጿል፡፡

    በተመሳሳይ፣ የሕግ ባለሙያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተሰኘው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት፣ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ሕዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም. በተጻፈ ደብዳቤ ከማንኛውም የሥራ እንቅስቃሴ የታገደ መሆኑን አመልክቷል፡፡ ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ከፖለቲካ ነፃና ገለልተኛ ሆኖ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ በርካታ ሥራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን ጠቁሟል።  ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ለእግዱ የሰጠው ምክንያት “ማኅበራችንን የማይገልጽና የማይመለከት” ነው ብሎታል፡፡ የተጣለበትን እግድ ለማስነሳትም ሕጋዊ ሂደቶችን ተከትሎ እንደሚንቀሳቀስ አስታውቋል፡፡

    የአሜሪካ ድምፅ፣ ስለዚህ ጉዳይ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሥራ ሓላፊዎች፣ ከትላንት ጀምሮ በስልክ እና በአጭር የጹሑፍ መልዕክት አስተያየትና ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም፡፡

    በተጨማሪም የሁለቱን ድርጅት አመራሮች ለማግኘት ባደረግነው ሙከራ ከወጣው መግለጫ ውጪ ተጨማሪም አስተያየቶችን እንደማይሰጡን ነግረውናል።

    ከሁለቱ ድርጅት ሌላ አንድ ተጨማሪ ድርጅት መታገዱን ምንጮቻችን የነገሩን ሲኾን፣ ቪኦኤ ከድርጅቱ መረጃን ለማግኘት ያደረገው ጥረት ባለመሳካቱ የድርጅቱን ስም ከመጥቀስ ተቆጥበናል። 

    በኢትዮጵያ፣ በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ዙርያ የሚሠሩ፣ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥት እግድ እንደተጣለባቸው አስታወቁ።  ድርጅቶቹ ትላንትናና ዛሬ በተናጥል በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባጋሯቸው መግለጫዎች እንዳስታወቁት፣ እግዱ የተጣለባቸው፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መሆኑን ገልጸው፣ የእግዱ ምክንያትም፣ “ከዓላማ ውጭ በመንቀሳቀስ የሀገርና የሕዝብ ጥቅምን የሚጎዳ ተግባራት ላይ” ተሰማርታችኋል የሚል መሆኑን አስታውቀዋል።   የሁለቱም ድርጅቶች መግለጫ፣ እንደሚያሳየው፣ የእግዱ ምክንያት "ከፖለቲካ ገለልተኛ መሆን” ሲገባችኹ፣ “ከዓላማው ውጭ በመንቀሳቀስ የሀገርን ጥቅም የሚጎዱ ተግባራት ላይ” ተሠማርታችኋል የሚል ነው፡፡ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል ወይም ካርድ፣ ትላንትና ባወጣው መግለጫ፣ ኅዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በተላከ ደብዳቤ መታገዱን አመልክቶ፣ ለእግዱ የተሰጠው ምክንያት "ከእውነት የራቀ ነው" ብሎታል፡፡  ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ እግዱን ለመጣል የምርመራ ሒደት ማከናወኑን ቢገልጽም፣ ይህ ተግባር ስለመከናወኑ  ድርጅታቸው ምንም መረጃ እንደሌለው አስታውቀዋል።  መግለጫው አክሎም “ድርጅታችን ምንም ዓይነት መረጃ የለውም፣ በምርመራው ሂደትም መሳተፍ ይጠበቅብን ነበር” ብሏል። የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ውሳኔ “አስፈላጊ የኾኑ ሕጋዊ አካሄዶችን የተከተለ አይደለም” ሲልም ወቅሷል።  ካርድ በመግለጫው፣ “ከዓላማው ውጪ ምንም ዓይነት ተግባራት ላይ እንደማይሳተፍና በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ፍጹም ገለልተኛ ተቋም መኾኑን” አመልክቷል፡፡ "ዴሞክራሲን ብቸኛው የጨዋታው ሕግ ማድረግ" በሚል መሪ ቃሉ እየተመራ፣ በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ማዕቀፍ ውስጥ ለኢትዮጵያ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ተግዳሮቶች መፍትሔ እንዲገኝ” መሟገቱን እንደሚቀጥልም አብራርቷል፡፡ የእግድ ውሳኔው እንዲነሳ፣ ከሚመለከተው የባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ጋራ ለመነጋገር ጥረት በማድረግ ላይ እንደኾነም ገልጿል፡፡ በተመሳሳይ፣ የሕግ ባለሙያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተሰኘው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት፣ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ሕዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም. በተጻፈ ደብዳቤ ከማንኛውም የሥራ እንቅስቃሴ የታገደ መሆኑን አመልክቷል፡፡ ድርጅቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ከፖለቲካ ነፃና ገለልተኛ ሆኖ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩ በርካታ ሥራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን ጠቁሟል።  ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ለእግዱ የሰጠው ምክንያት “ማኅበራችንን የማይገልጽና የማይመለከት” ነው ብሎታል፡፡ የተጣለበትን እግድ ለማስነሳትም ሕጋዊ ሂደቶችን ተከትሎ እንደሚንቀሳቀስ አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ፣ ስለዚህ ጉዳይ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሥራ ሓላፊዎች፣ ከትላንት ጀምሮ በስልክ እና በአጭር የጹሑፍ መልዕክት አስተያየትና ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም፡፡ በተጨማሪም የሁለቱን ድርጅት አመራሮች ለማግኘት ባደረግነው ሙከራ ከወጣው መግለጫ ውጪ ተጨማሪም አስተያየቶችን እንደማይሰጡን ነግረውናል። ከሁለቱ ድርጅት ሌላ አንድ ተጨማሪ ድርጅት መታገዱን ምንጮቻችን የነገሩን ሲኾን፣ ቪኦኤ ከድርጅቱ መረጃን ለማግኘት ያደረገው ጥረት ባለመሳካቱ የድርጅቱን ስም ከመጥቀስ ተቆጥበናል። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሁለት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች በመንግሥት መታገዳቸውን አስታወቁ
    በኢትዮጵያ፣ በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ዙርያ የሚሠሩ፣ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥት እግድ እንደተጣለባቸው አስታወቁ። ድርጅቶቹ ትላንትናና ዛሬ በተናጥል በማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባጋሯቸው መግለጫዎች እንዳስታወቁት፣ እግዱ የተጣለባቸው፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መሆኑን ገልጸው፣ የእግዱ ምክንያትም፣ “ከዓላማ ውጭ በመንቀሳቀስ የሀገርና የሕዝብ ጥቅምን...

  • አምና በውድድሩ ማብቂያ ላይ አርሰናል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በቪላ ባይሸነፍ ኖሮ የ20 ዓመታት የዋንጫ ፍላጎቱ ምላሽ ያገኝ ነበር።
    ይህ ብቻ አይደለም አምና አርሰናል በደርሶ መልስ ጨዋታ የተሸነፈው በቪላ ነበር። የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን “ይህን ጨዋታ እስክመለከት ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቀው” ይላል። ዩናይትድም ቢሆን ቀደም ባለው ዓመት የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ ወደ ብራይተን ባቀኑ ወቅት የደረሰበት ከባድ ሽንፈት የሚታወስ ነው። ክሪስ ሱተን የ2024/25 የውድድር ዓመት የሁለተኛ ሳምንት የጨዋታ ግምቶችን እንደሚከተለው ሰጥቷል።
    አምና በውድድሩ ማብቂያ ላይ አርሰናል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በቪላ ባይሸነፍ ኖሮ የ20 ዓመታት የዋንጫ ፍላጎቱ ምላሽ ያገኝ ነበር። ይህ ብቻ አይደለም አምና አርሰናል በደርሶ መልስ ጨዋታ የተሸነፈው በቪላ ነበር። የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን “ይህን ጨዋታ እስክመለከት ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቀው” ይላል። ዩናይትድም ቢሆን ቀደም ባለው ዓመት የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ ወደ ብራይተን ባቀኑ ወቅት የደረሰበት ከባድ ሽንፈት የሚታወስ ነው። ክሪስ ሱተን የ2024/25 የውድድር ዓመት የሁለተኛ ሳምንት የጨዋታ ግምቶችን እንደሚከተለው ሰጥቷል።
    WWW.BBC.COM
    አርሰናል ቪላን አሸንፎ የአምናውን ቁጭት ይወጣል? ዩናይትድስ የብራይተን ጫናን ይቋቋማል? - BBC News አማርኛ

  • በሳቅ የደመቀ ጨዋታ ከቅዳሜን ከሰአት ቤተሰቦች ጋር //የጨዋታ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
    በሳቅ የደመቀ ጨዋታ ከቅዳሜን ከሰአት ቤተሰቦች ጋር //የጨዋታ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
    0 Comments 0 Shares
  • በእግር ኳስ ጨዋታ የሚቆጠር የትኛውም ጎሎ ይብዛም ይነስም ትርጉም አለው።
    ይሁን እንጂ ከጎልም ግን ጎል አለው። ልዩ የሆኑ ጎሎች አሉ። የጨዋታ እና የውድድሮችን ቅርጽ የሚቀይሩ ልዩ ጎሎች ሁሌም ይታወሳሉ። ተደጋግመው ይታያሉ።
    የትናንት ምሽቷ የያሚል ጎል ለአስርት ዓመታት መነጋገሪያ ሆና ትቀጥላለች።
    በእግር ኳስ ጨዋታ የሚቆጠር የትኛውም ጎሎ ይብዛም ይነስም ትርጉም አለው። ይሁን እንጂ ከጎልም ግን ጎል አለው። ልዩ የሆኑ ጎሎች አሉ። የጨዋታ እና የውድድሮችን ቅርጽ የሚቀይሩ ልዩ ጎሎች ሁሌም ይታወሳሉ። ተደጋግመው ይታያሉ። የትናንት ምሽቷ የያሚል ጎል ለአስርት ዓመታት መነጋገሪያ ሆና ትቀጥላለች።
    WWW.BBC.COM
    'ምትሃተኛው ተወልዷል!' ላሚን ያማል ማን ነው? - BBC News አማርኛ

  • //የጨዋታ ሰዓት//"ደወልኩ ደወልኩ አትመልሺም ሄጃለው... ቻው"?? ሉላ ክው ያለችበት? እሁድን በኢቢኤስ
    //የጨዋታ ሰዓት//"ደወልኩ ደወልኩ አትመልሺም ሄጃለው... ቻው"?? ሉላ ክው ያለችበት? እሁድን በኢቢኤስ
    0 Comments 0 Shares
  • በጀርመን አስተናጋጅነት የሚካሄደው በጉጉት የሚጠበቀው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ከአንድ ሳምንት በኋላ ይጀምራል። ውድድሩ በሚቀጥለው ሳምንት አርብ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም. በይፋ ይጀመራል። በውድድሩ የሚሳተፉ አገራት እና ምድባቸው፣ የጨዋታዎቹ ስታዲየሞች እና ለዋንጫ የሚጠበቁ ቡድኖች ግምት እዚህ ያንብቡ።
    በጀርመን አስተናጋጅነት የሚካሄደው በጉጉት የሚጠበቀው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ከአንድ ሳምንት በኋላ ይጀምራል። ውድድሩ በሚቀጥለው ሳምንት አርብ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም. በይፋ ይጀመራል። በውድድሩ የሚሳተፉ አገራት እና ምድባቸው፣ የጨዋታዎቹ ስታዲየሞች እና ለዋንጫ የሚጠበቁ ቡድኖች ግምት እዚህ ያንብቡ።
    WWW.BBC.COM
    የአውሮፓ ዋንጫ የጨዋታ መረሃ ግብር፣ ስታዲየሞች እና ለዋንጫው የሚጠበቁ አገራት - BBC News አማርኛ

More Results