በጀርመን አስተናጋጅነት የሚካሄደው በጉጉት የሚጠበቀው የ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ከአንድ ሳምንት በኋላ ይጀምራል። ውድድሩ በሚቀጥለው ሳምንት አርብ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም. በይፋ ይጀመራል። በውድድሩ የሚሳተፉ አገራት እና ምድባቸው፣ የጨዋታዎቹ ስታዲየሞች እና ለዋንጫ የሚጠበቁ ቡድኖች ግምት እዚህ ያንብቡ።

0 Comments
0 Shares