ኢትዮ ስፖርት
ኢትዮ ስፖርት
ኢትዮ ስፖርት
  • 75 people like this
  • 22 Posts
  • 17 Photos
  • 0 Reviews
  • Artist, Public figure
Search
Recent Updates
  • 0 Comments 0 Shares
  • Chelsea transfers
    Chelsea transfers
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ARSENAL CONSIDER ALEXIS-AGUERO SWAP
    አርሰናሎች አሌክሲስ ሳንቼዝን ለፕሪሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ቡድናቸው ማንቸስተር ሲቲ አሳልፈው የሚሰጡ ከሆነ በምትኩ ውላቸው ላይ አርስጀንቲናዊው አጥቂ ሰርጂዎ አጉዌይሮ ወደ ኢምሬትስ ስለሚመጣበት ዝውውር አቅደዋል ብሏል Daily Star ጋዜጣ።

    አሌክሲስ ለረጅም ግዜ ስሙ የፔፕ ጋርዲዮላውን ቡድን ይቀላቀለዋል በሚል ሲወራበት የቆየ ሲሆን አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት መድፈኞቹ ቺሊያዊውን አጥቂ የሚለቁላቸው ከሆነ በተቃራኒው አቅጣጫ ላይ አርጀንቲናዊውን አጥቂ ለማምጣት ይጠይቃሉ።

    ⃣ LIVERPOOL MUST PAY €80M FOR KEITA
    የጅርመኑ ክለብ ሌፕዚኮች እንደተናሀሩት ከሆነ ኮከብ አማካያቸእ ናቢ ኪየታን መሸጥ የማይፈልጉ ሲሆን ከቨጡትም ከ €80 million, ሂሳብ በታች እንደማይሸጡት ለሊቨርፑሎች አሳውቀዋቸዋል ብሏል Bild ጋዜጣ።

    ቀያዮቹ ጊኒያዊውን ኢንተርናሽናል አማካይ ለማዛወር የሚፈልትጉ ቢሆንም ግን ዝውውሩን ለመጨረስ ሙሃመድ ሳላህን ከሮማ ካዛወሩበት ዋጋ ሁለት እጥፍ ያሷጣቸዋል ተብሏል።

    ⃣ JAMES AGREES MAN UTD DEAL
    የሪያል ማድሪዱ የጨዋታ አቀናባሪ ሃምስ ሮድሪጌዝ በግል ጥቅማ ጥቅሞቹ ዙሪያ ከማንቸስየር ዩናይትድ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን የኦልትራፎርድ ዝውውሩ እውን እንዲሆንለት ከፍተኛ ፍላጎት አሳድሮአል ሲል Diario Gol ዘግቧል።

    ሮድሪጌዝ በክረምቱ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ የሚፈልግ ሲሆን ኤሲ ሚላኖች ተጭዋቹን በአንድ አመት የውሰት ውል ካስፈረሙ በኃላ በቋሚነት ስለሚያዛውሩበት ሁኔታ ከክለቡ ጋር መደራደር ይፈልጋሉ።

    ሆኖም የሮድሪጌዝ ፍላጎት ግን ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ሆኖም የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ኮሎምቢያዊውን ለመልቀቅ እስከ €70 million (£61.6m) በመጠየቃቸው ዩናይትዶች ደስተኞች አይደሉም።

    ⃣ MADRID TO SELL BALE
    እንደ Telefoot ዘገባ ከሆነ ሪያል ማድሪዶች ጋሬዝ ቤልን በዚህ ክረምት በመሸጥ ለማዛወር ጥረት እያደረጉለት ላለው የሞናኮው አጥቂ ኬይላን ምባፔ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ሊፈጥሩለት ይፈልጋሉ።

    የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ በፓሪስ ከኬይላን ምባፔ ቤተሰቦች ጋር ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ በኃላ በድብቅ እንደተነጋገሩ ይፋ የወጣ ሲሆን ክለባቸው ልጁን የማዛወር ፍላጎት እንዳለው ገልፀውላቸዋል።

    ምባፔ እስካሁን ድረስ በወደፊት ቆይታው ላይ ውሳኔ ያልወሰነ ሲሆን ሪያል ማድሪዶች በዚህ ክረምት ላይዌልሳዊውን ኢንተርናሽናል ለመልቀቅ ያሰቡ ሲሆን በዚዳኑ ቡድን ውስጥ ለምባፔ የሚሆን ቦታ ማመቻቸት ይፈልጋሉ።

    በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:
    ARSENAL CONSIDER ALEXIS-AGUERO SWAP አርሰናሎች አሌክሲስ ሳንቼዝን ለፕሪሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ቡድናቸው ማንቸስተር ሲቲ አሳልፈው የሚሰጡ ከሆነ በምትኩ ውላቸው ላይ አርስጀንቲናዊው አጥቂ ሰርጂዎ አጉዌይሮ ወደ ኢምሬትስ ስለሚመጣበት ዝውውር አቅደዋል ብሏል Daily Star ጋዜጣ። አሌክሲስ ለረጅም ግዜ ስሙ የፔፕ ጋርዲዮላውን ቡድን ይቀላቀለዋል በሚል ሲወራበት የቆየ ሲሆን አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት መድፈኞቹ ቺሊያዊውን አጥቂ የሚለቁላቸው ከሆነ በተቃራኒው አቅጣጫ ላይ አርጀንቲናዊውን አጥቂ ለማምጣት ይጠይቃሉ። ⃣ LIVERPOOL MUST PAY €80M FOR KEITA የጅርመኑ ክለብ ሌፕዚኮች እንደተናሀሩት ከሆነ ኮከብ አማካያቸእ ናቢ ኪየታን መሸጥ የማይፈልጉ ሲሆን ከቨጡትም ከ €80 million, ሂሳብ በታች እንደማይሸጡት ለሊቨርፑሎች አሳውቀዋቸዋል ብሏል Bild ጋዜጣ። ቀያዮቹ ጊኒያዊውን ኢንተርናሽናል አማካይ ለማዛወር የሚፈልትጉ ቢሆንም ግን ዝውውሩን ለመጨረስ ሙሃመድ ሳላህን ከሮማ ካዛወሩበት ዋጋ ሁለት እጥፍ ያሷጣቸዋል ተብሏል። ⃣ JAMES AGREES MAN UTD DEAL የሪያል ማድሪዱ የጨዋታ አቀናባሪ ሃምስ ሮድሪጌዝ በግል ጥቅማ ጥቅሞቹ ዙሪያ ከማንቸስየር ዩናይትድ ጋር ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን የኦልትራፎርድ ዝውውሩ እውን እንዲሆንለት ከፍተኛ ፍላጎት አሳድሮአል ሲል Diario Gol ዘግቧል። ሮድሪጌዝ በክረምቱ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ የሚፈልግ ሲሆን ኤሲ ሚላኖች ተጭዋቹን በአንድ አመት የውሰት ውል ካስፈረሙ በኃላ በቋሚነት ስለሚያዛውሩበት ሁኔታ ከክለቡ ጋር መደራደር ይፈልጋሉ። ሆኖም የሮድሪጌዝ ፍላጎት ግን ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ሆኖም የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ኮሎምቢያዊውን ለመልቀቅ እስከ €70 million (£61.6m) በመጠየቃቸው ዩናይትዶች ደስተኞች አይደሉም። ⃣ MADRID TO SELL BALE እንደ Telefoot ዘገባ ከሆነ ሪያል ማድሪዶች ጋሬዝ ቤልን በዚህ ክረምት በመሸጥ ለማዛወር ጥረት እያደረጉለት ላለው የሞናኮው አጥቂ ኬይላን ምባፔ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ሊፈጥሩለት ይፈልጋሉ። የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ በፓሪስ ከኬይላን ምባፔ ቤተሰቦች ጋር ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ካደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ በኃላ በድብቅ እንደተነጋገሩ ይፋ የወጣ ሲሆን ክለባቸው ልጁን የማዛወር ፍላጎት እንዳለው ገልፀውላቸዋል። ምባፔ እስካሁን ድረስ በወደፊት ቆይታው ላይ ውሳኔ ያልወሰነ ሲሆን ሪያል ማድሪዶች በዚህ ክረምት ላይዌልሳዊውን ኢንተርናሽናል ለመልቀቅ ያሰቡ ሲሆን በዚዳኑ ቡድን ውስጥ ለምባፔ የሚሆን ቦታ ማመቻቸት ይፈልጋሉ። በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:
    0 Comments 0 Shares
  • የፕሪምየርሊጉ ተሳታፊ ሳውዝሀምተን ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በክለቡ የተሰናበቱት የክላውድ ፒዮል ምትክ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳውቋል።

    በሊጉ የስምንተኛ ደረጃን ያገኙት እንዲሁም በ EFL ዋንጫ ለፍጻሜ መድረስ ችለው የነበሩት ክላውድ ፑኤልን ያሰናበተው ሳውዝሀምፕተን ማውሪሲዮ ፔሌግሪኖን ቀጥሯል።

    የቀድሞ የአላቬስ አሰልጣኝ የነበሩት አርጀንቲናዊው ፔሌግሪኖ “ቅዱሰኖቹን” ለማሰልጠን የ ሶስት አመት ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በኋላ ሌላኛው አርጀንቲናዊው የክለቡ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።

    “የሳውዝሀምፕተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ በጣም ተደስቻለው። ክለቡ ጠንካራ፣የተረጋጋ እና አዝናኝ እግርኳስ የሚጫወት ስም ያለው ቡድን ነው።” በማለት አዲሱ አሰልጣኙ ያላቸው ፍልስፍና ከክለቡ አደረጃጀት ጋር አብሮ የሚሄድ እንደሆነ ገልጸዋል።

    “ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለው።ውጤታማ በመሆን የቡድን መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ለመገንባት እፈልጋለው።” ሲሉም ፔሌግሪኖ ጨምረው ተናግረዋል።

    ፔሌግሪኖ በላሊጋ አላቬስን ማሰልጠን የቻሉ ሲሆን በግንቦት ወር ላይ ከቡድኑ ጋር ከመለያየታቸው በፊት በስፔን ዋንጫ አላቬስን በመምራት ባርሴሎን መግጠም ችለው እንደነበር ይታወሳል።
    የፕሪምየርሊጉ ተሳታፊ ሳውዝሀምተን ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በክለቡ የተሰናበቱት የክላውድ ፒዮል ምትክ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳውቋል። በሊጉ የስምንተኛ ደረጃን ያገኙት እንዲሁም በ EFL ዋንጫ ለፍጻሜ መድረስ ችለው የነበሩት ክላውድ ፑኤልን ያሰናበተው ሳውዝሀምፕተን ማውሪሲዮ ፔሌግሪኖን ቀጥሯል። የቀድሞ የአላቬስ አሰልጣኝ የነበሩት አርጀንቲናዊው ፔሌግሪኖ “ቅዱሰኖቹን” ለማሰልጠን የ ሶስት አመት ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በኋላ ሌላኛው አርጀንቲናዊው የክለቡ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል። “የሳውዝሀምፕተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ በጣም ተደስቻለው። ክለቡ ጠንካራ፣የተረጋጋ እና አዝናኝ እግርኳስ የሚጫወት ስም ያለው ቡድን ነው።” በማለት አዲሱ አሰልጣኙ ያላቸው ፍልስፍና ከክለቡ አደረጃጀት ጋር አብሮ የሚሄድ እንደሆነ ገልጸዋል። “ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለው።ውጤታማ በመሆን የቡድን መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ለመገንባት እፈልጋለው።” ሲሉም ፔሌግሪኖ ጨምረው ተናግረዋል። ፔሌግሪኖ በላሊጋ አላቬስን ማሰልጠን የቻሉ ሲሆን በግንቦት ወር ላይ ከቡድኑ ጋር ከመለያየታቸው በፊት በስፔን ዋንጫ አላቬስን በመምራት ባርሴሎን መግጠም ችለው እንደነበር ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • የፕሪምየርሊጉ ተሳታፊ ሳውዝሀምተን ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በክለቡ የተሰናበቱት የክላውድ ፒዮል ምትክ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳውቋል።

    በሊጉ የስምንተኛ ደረጃን ያገኙት እንዲሁም በ EFL ዋንጫ ለፍጻሜ መድረስ ችለው የነበሩት ክላውድ ፑኤልን ያሰናበተው ሳውዝሀምፕተን ማውሪሲዮ ፔሌግሪኖን ቀጥሯል።

    የቀድሞ የአላቬስ አሰልጣኝ የነበሩት አርጀንቲናዊው ፔሌግሪኖ “ቅዱሰኖቹን” ለማሰልጠን የ ሶስት አመት ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በኋላ ሌላኛው አርጀንቲናዊው የክለቡ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።

    “የሳውዝሀምፕተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ በጣም ተደስቻለው። ክለቡ ጠንካራ፣የተረጋጋ እና አዝናኝ እግርኳስ የሚጫወት ስም ያለው ቡድን ነው።” በማለት አዲሱ አሰልጣኙ ያላቸው ፍልስፍና ከክለቡ አደረጃጀት ጋር አብሮ የሚሄድ እንደሆነ ገልጸዋል።

    “ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለው።ውጤታማ በመሆን የቡድን መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ለመገንባት እፈልጋለው።” ሲሉም ፔሌግሪኖ ጨምረው ተናግረዋል።

    ፔሌግሪኖ በላሊጋ አላቬስን ማሰልጠን የቻሉ ሲሆን በግንቦት ወር ላይ ከቡድኑ ጋር ከመለያየታቸው በፊት በስፔን ዋንጫ አላቬስን በመምራት ባርሴሎን መግጠም ችለው እንደነበር ይታወሳል።
    የፕሪምየርሊጉ ተሳታፊ ሳውዝሀምተን ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በክለቡ የተሰናበቱት የክላውድ ፒዮል ምትክ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳውቋል። በሊጉ የስምንተኛ ደረጃን ያገኙት እንዲሁም በ EFL ዋንጫ ለፍጻሜ መድረስ ችለው የነበሩት ክላውድ ፑኤልን ያሰናበተው ሳውዝሀምፕተን ማውሪሲዮ ፔሌግሪኖን ቀጥሯል። የቀድሞ የአላቬስ አሰልጣኝ የነበሩት አርጀንቲናዊው ፔሌግሪኖ “ቅዱሰኖቹን” ለማሰልጠን የ ሶስት አመት ኮንትራት የፈረሙ ሲሆን ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በኋላ ሌላኛው አርጀንቲናዊው የክለቡ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል። “የሳውዝሀምፕተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ በጣም ተደስቻለው። ክለቡ ጠንካራ፣የተረጋጋ እና አዝናኝ እግርኳስ የሚጫወት ስም ያለው ቡድን ነው።” በማለት አዲሱ አሰልጣኙ ያላቸው ፍልስፍና ከክለቡ አደረጃጀት ጋር አብሮ የሚሄድ እንደሆነ ገልጸዋል። “ጨዋታዎችን ማሸነፍ እፈልጋለው።ውጤታማ በመሆን የቡድን መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ለመገንባት እፈልጋለው።” ሲሉም ፔሌግሪኖ ጨምረው ተናግረዋል። ፔሌግሪኖ በላሊጋ አላቬስን ማሰልጠን የቻሉ ሲሆን በግንቦት ወር ላይ ከቡድኑ ጋር ከመለያየታቸው በፊት በስፔን ዋንጫ አላቬስን በመምራት ባርሴሎን መግጠም ችለው እንደነበር ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • በቅርቡ ለመላው አለም በተለይ ለአፍሪካ አሳዛኝ ሆኖ ያለፈው የ 31 አመቱ የቀድሞ የኒውካስትል አማካኝ ቼክ ቲዮቴ በልምምድ ወቅት ተዝለፍልፎ በመውደቅ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ነበር።

    ቀብሩ ባሳለፍነው ሳምንት በአገሩ አይቮሪኮስት የተለያዩ አብረውት የተጫወቱ ኮከብ ተጫዋቾች እና የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ሲፈጸም የብዙዎቹ ፊት በሀዘን እና በቁጭት ስሜት ፊታቸው በእንባ ተሸፍኖ ታይቷል።

    ቼክ ቲዮቴን ያጣው በቻይና ሊግ አንድ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ሌላኛው አፍሪካዊ ናይጄሪያዊው ቪክቶር አኒቼቤን ማዛወሩን አሳውቋል።

    ግዙፉ ናይጄሪያዊ አጥቂ በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ በኤቨርተን እና በሰንደርላንድ ቆይታ ማድረግ ችሏል።በተለይ በኤቨርተን ተቀይሮ እየገባ ይፈጥር የነበረው ተጽእኖ ምን ያህል እንደነበረ ፕሪምየርሊጉን በቅርበት የሚያውቁት ተመልካቾች ያስታውሱታል።

    የ29 አመቱ አኒቼቤ ባሳለፍነው የፕሪምየርሊግ አመት “ጥቋቁሮቹ ድመቶች” ለሚባሉት ሰንደርላንዶች የተጫወተ ሲሆን ክለቡ በመውረዱ እንዲሁም ኮንትራቱ በመጠናቀቁ ወደ ቻይና አቅንቷል።

    በቻይና አንደኛ ዲቪዝዮን ለሚሳተፈው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ተጫዋቹን ማስፈረሙን የተሰማውን ደስታ ገልጿል።በቅርቡ የተሾሙት የክለቡ አዲስ አሰልጣም በበኩላቸው”በፕሪምየርሊጉ የተጫወተውን ቪክቶርን በማስፈረማችን ደስታ ተሰምቶናል፣ለክለባችንም መልካም የሆነ እድገት ይፈጥርለታል።ተጫዋቹ ፕሪምየርሊጉ ከተጠናቀቀ በኋላ ልምምድ አልሰራም ስለዚህ ከቡድኑ ጋር እስኪዋሀድ በትእግስት ትንሽ መጠበቅ አለብን።” ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል።

    ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋህሎ፣ኦባፋሚ ማርቲንስ እና ብራውን ኢዲዬ በቻይና እየተጫወቱ ከሚገኙት ናይጄሪያውያን ጥቂቶቹ ሲሆኑ አኒቼቤም ቻይናን የረገጠ ሌላኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።
    በቅርቡ ለመላው አለም በተለይ ለአፍሪካ አሳዛኝ ሆኖ ያለፈው የ 31 አመቱ የቀድሞ የኒውካስትል አማካኝ ቼክ ቲዮቴ በልምምድ ወቅት ተዝለፍልፎ በመውደቅ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ነበር። ቀብሩ ባሳለፍነው ሳምንት በአገሩ አይቮሪኮስት የተለያዩ አብረውት የተጫወቱ ኮከብ ተጫዋቾች እና የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ሲፈጸም የብዙዎቹ ፊት በሀዘን እና በቁጭት ስሜት ፊታቸው በእንባ ተሸፍኖ ታይቷል። ቼክ ቲዮቴን ያጣው በቻይና ሊግ አንድ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ሌላኛው አፍሪካዊ ናይጄሪያዊው ቪክቶር አኒቼቤን ማዛወሩን አሳውቋል። ግዙፉ ናይጄሪያዊ አጥቂ በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ በኤቨርተን እና በሰንደርላንድ ቆይታ ማድረግ ችሏል።በተለይ በኤቨርተን ተቀይሮ እየገባ ይፈጥር የነበረው ተጽእኖ ምን ያህል እንደነበረ ፕሪምየርሊጉን በቅርበት የሚያውቁት ተመልካቾች ያስታውሱታል። የ29 አመቱ አኒቼቤ ባሳለፍነው የፕሪምየርሊግ አመት “ጥቋቁሮቹ ድመቶች” ለሚባሉት ሰንደርላንዶች የተጫወተ ሲሆን ክለቡ በመውረዱ እንዲሁም ኮንትራቱ በመጠናቀቁ ወደ ቻይና አቅንቷል። በቻይና አንደኛ ዲቪዝዮን ለሚሳተፈው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ተጫዋቹን ማስፈረሙን የተሰማውን ደስታ ገልጿል።በቅርቡ የተሾሙት የክለቡ አዲስ አሰልጣም በበኩላቸው”በፕሪምየርሊጉ የተጫወተውን ቪክቶርን በማስፈረማችን ደስታ ተሰምቶናል፣ለክለባችንም መልካም የሆነ እድገት ይፈጥርለታል።ተጫዋቹ ፕሪምየርሊጉ ከተጠናቀቀ በኋላ ልምምድ አልሰራም ስለዚህ ከቡድኑ ጋር እስኪዋሀድ በትእግስት ትንሽ መጠበቅ አለብን።” ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል። ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋህሎ፣ኦባፋሚ ማርቲንስ እና ብራውን ኢዲዬ በቻይና እየተጫወቱ ከሚገኙት ናይጄሪያውያን ጥቂቶቹ ሲሆኑ አኒቼቤም ቻይናን የረገጠ ሌላኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።
    ETHIOADDISSPORT.COM
    የተረጋገጠ: ቼክ ቲዮቴን በሞት የተነጠቀው የቻይናው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ናይጄሪያዊው አጥቂን ማስፈረሙን አሳወቀ
    ​ በፕሪምየርሊግ ቆይታ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ቪክቶር አኒቼቤ ወደ ቻይና ቀደም ብለው ካቀኑት የሀገሩ ልጆች ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋሎ፣አባፍሚ ማትቲንስ እና ብራዉን ኢዲዮ ቀጥሎ ወደ ቻይና የተዘዋወረ ሌላኛው ተጫዋች ሆነ።…
    0 Comments 0 Shares
  • FRENCH FOOTBALL LEGEND IN ADDIS

    He was one of top defensive midfielders in the world. During his playing career, which ended at Paris Saint-Germain (PSG), Claude Makélélé Sinda also played for Nantes, Marseille, Celta de Vigo, Real Madrid and Chelsea. He won league titles in France, Spain and England, as well as the 2001-02 UEFA Champions League (UCL) during his time with Real Madrid. Makélélé was also part of the France National Team which reached the final of the 2006 FIFA World Cup. He is now assistant coach at Premier League club, Swansea City, since January 2017. Heineken invited Makélélé as a guest for the UCL final match which was screened at Hilton Addis Hotel. The French star also visited young players at the Ethiopian Youth Academy. Dawit Tolesa of The Reporter attended Makélélé’s press conference and compiled this Q&A. Excerpts:

    You have played for Chelsea, Real Madrid and PSG. What is the secret for your success?

    Claude Makélélé: I started playing when I was young. I had the opportunity to play and my father helped me a lot and he taught me how to put extra efforts. All careers need personal effort for you to succeed. So, my father helped me from the beginning.

    How do you describe the significance of football academies?

    Regarding football academies, everything is all about hard work. I think Ethiopian football academies are going on the right track. For instance, Ethiopia is commonly known of athletics. Why? It is because of the hard work and sacrifices and this rewarded them international recognition. The world talks a lot about Ethiopian athletes. You need to apply the same thing to football; you need to help the kids by providing better education and facilities at schools. During my visit at the Ethiopian Youth Academy, I saw many young girls and boys who are overcoming challenges. Football gives a lot of passion and a can-do mentality. I think it is the best time to start football at early ages in academies, which at the end equips you with essential skills and experience.

    You have been playing with so many renowned players. Who is your best teammate and what are the biggest achievements in your footballing career and regrets if there is any?

    First of all I am so happy with my accomplishment in football. There are no regrets. I love the profession on top of the money I earn and the lifestyle it brought me. I believe that I have left my mark in football history. Now I need to give all that I have back to the people. I have finished my diploma to be a qualified manager. I have lots of mates in my footballing career and but if you ask me to name one player, it will be Zinedine Zidane. We played at Real Madrid and our national team together.

    During your time there were Galactico players like Zinedine Zidane, Ronaldo, Luis Figo, David Beckham and others. Do you consider yourself as a Galactico?

    In my mind it is not about Galactico. The fans make you feel that you are a Galatico. It’s all about what you demonstrate on the pitch. I love football and I give everything that I have alongside with my friends. But talking about Galactico, for me, doesn’t make sense. All Galacticos will not win Ballon d'Or. Personally, I can only name three players that are Galactiocos and these are, Zidane, Ronaldo and Figo.

    You were one of the top holding midfielders. Achieving that requires hard work and physical fitness. What do you advise Ethiopian players regarding physical fitness?

    Being a midfielder is all about generosity. When you play as a midfielder you have to be generous. You have to be fit, active and consistent. Playing as a midfielder gave me a lot of lessons and helped me think about myself. We worked hard for hours and then get some sleep; this was the routine. Our alcohol consumption was limited and we were not allowed to drink a lot of alcohol and we worked hard towards our ambitions. So, those things make a player to be great on the pitch.

    Who is the best midfielder for you right now?

    There are two types of midfielders – offensive and defensive. I think people mostly prefer the offensive ones. It is because they score goals and assist. For me, the best player is N'Golo Kante. The way he plays pleases me. He is calm. He tries a lot to help his club in every match. He never speak bad thing about his partners. His personal behavior is exemplary to others and I hope he will have a great future.

    You are currently assistant coach at Swansea City. Which one is the most difficult job? Playing or coaching?

    I think coaching is more difficult. When you play, you focus on accomplishing your task like performance, scoring goals and assisting. On the contrary, coaching is all about managing skills and organizing a team. Being a manager is very tough because you never sleep. You think about the next game all night assessing how to stand best for the next game and what strategies to come up with. Many coaches often lose their weight because of the stress. As for me, I am a beginner. So, I want to give 100 percent of my energy and experience to young players.

    This season you rescued Swansea City from relegation. What was the experience like?

    Avoiding relegation felt far greater than winning the champions league. The English Premier League is the best league in the world and the most difficult one. You should have all the qualities. You should perform well, make scarifies and practice every day. So, you need to work hard, help players and make them believe that everything is possible. Avoiding relegation made fans and players very happy and that in turn made me happy. We did the job in a good way and the players developed a winning mentality in challenging situations. When players see your hard work, it gives them the strength and commitment and they will be encouraged to do more.

    You have played in English, Spanish and French leagues. Which league and team is the best for you?

    Actually, it’s difficult to name the best one. I travelled a lot and played in different leagues. It helped me a lot in pursuing decisive lessons and experiences. I played in England, Spain and France, but, Real Madrid is the best.

    When you left Real Madrid in 2003, the club was struggling to get back on top level and many football analysts agreed that you were the engine of the club. Do you agree with that analysis?

    One thing in Real Madrid is that the media makes the story. I left Real Madrid there were problems between my boss and I. If he trains you in a bad way, you can’t give him 100 percent energy. Then I decided to leave the club. Then, I joined Chelsea.
    FRENCH FOOTBALL LEGEND IN ADDIS He was one of top defensive midfielders in the world. During his playing career, which ended at Paris Saint-Germain (PSG), Claude Makélélé Sinda also played for Nantes, Marseille, Celta de Vigo, Real Madrid and Chelsea. He won league titles in France, Spain and England, as well as the 2001-02 UEFA Champions League (UCL) during his time with Real Madrid. Makélélé was also part of the France National Team which reached the final of the 2006 FIFA World Cup. He is now assistant coach at Premier League club, Swansea City, since January 2017. Heineken invited Makélélé as a guest for the UCL final match which was screened at Hilton Addis Hotel. The French star also visited young players at the Ethiopian Youth Academy. Dawit Tolesa of The Reporter attended Makélélé’s press conference and compiled this Q&A. Excerpts: You have played for Chelsea, Real Madrid and PSG. What is the secret for your success? Claude Makélélé: I started playing when I was young. I had the opportunity to play and my father helped me a lot and he taught me how to put extra efforts. All careers need personal effort for you to succeed. So, my father helped me from the beginning. How do you describe the significance of football academies? Regarding football academies, everything is all about hard work. I think Ethiopian football academies are going on the right track. For instance, Ethiopia is commonly known of athletics. Why? It is because of the hard work and sacrifices and this rewarded them international recognition. The world talks a lot about Ethiopian athletes. You need to apply the same thing to football; you need to help the kids by providing better education and facilities at schools. During my visit at the Ethiopian Youth Academy, I saw many young girls and boys who are overcoming challenges. Football gives a lot of passion and a can-do mentality. I think it is the best time to start football at early ages in academies, which at the end equips you with essential skills and experience. You have been playing with so many renowned players. Who is your best teammate and what are the biggest achievements in your footballing career and regrets if there is any? First of all I am so happy with my accomplishment in football. There are no regrets. I love the profession on top of the money I earn and the lifestyle it brought me. I believe that I have left my mark in football history. Now I need to give all that I have back to the people. I have finished my diploma to be a qualified manager. I have lots of mates in my footballing career and but if you ask me to name one player, it will be Zinedine Zidane. We played at Real Madrid and our national team together. During your time there were Galactico players like Zinedine Zidane, Ronaldo, Luis Figo, David Beckham and others. Do you consider yourself as a Galactico? In my mind it is not about Galactico. The fans make you feel that you are a Galatico. It’s all about what you demonstrate on the pitch. I love football and I give everything that I have alongside with my friends. But talking about Galactico, for me, doesn’t make sense. All Galacticos will not win Ballon d'Or. Personally, I can only name three players that are Galactiocos and these are, Zidane, Ronaldo and Figo. You were one of the top holding midfielders. Achieving that requires hard work and physical fitness. What do you advise Ethiopian players regarding physical fitness? Being a midfielder is all about generosity. When you play as a midfielder you have to be generous. You have to be fit, active and consistent. Playing as a midfielder gave me a lot of lessons and helped me think about myself. We worked hard for hours and then get some sleep; this was the routine. Our alcohol consumption was limited and we were not allowed to drink a lot of alcohol and we worked hard towards our ambitions. So, those things make a player to be great on the pitch. Who is the best midfielder for you right now? There are two types of midfielders – offensive and defensive. I think people mostly prefer the offensive ones. It is because they score goals and assist. For me, the best player is N'Golo Kante. The way he plays pleases me. He is calm. He tries a lot to help his club in every match. He never speak bad thing about his partners. His personal behavior is exemplary to others and I hope he will have a great future. You are currently assistant coach at Swansea City. Which one is the most difficult job? Playing or coaching? I think coaching is more difficult. When you play, you focus on accomplishing your task like performance, scoring goals and assisting. On the contrary, coaching is all about managing skills and organizing a team. Being a manager is very tough because you never sleep. You think about the next game all night assessing how to stand best for the next game and what strategies to come up with. Many coaches often lose their weight because of the stress. As for me, I am a beginner. So, I want to give 100 percent of my energy and experience to young players. This season you rescued Swansea City from relegation. What was the experience like? Avoiding relegation felt far greater than winning the champions league. The English Premier League is the best league in the world and the most difficult one. You should have all the qualities. You should perform well, make scarifies and practice every day. So, you need to work hard, help players and make them believe that everything is possible. Avoiding relegation made fans and players very happy and that in turn made me happy. We did the job in a good way and the players developed a winning mentality in challenging situations. When players see your hard work, it gives them the strength and commitment and they will be encouraged to do more. You have played in English, Spanish and French leagues. Which league and team is the best for you? Actually, it’s difficult to name the best one. I travelled a lot and played in different leagues. It helped me a lot in pursuing decisive lessons and experiences. I played in England, Spain and France, but, Real Madrid is the best. When you left Real Madrid in 2003, the club was struggling to get back on top level and many football analysts agreed that you were the engine of the club. Do you agree with that analysis? One thing in Real Madrid is that the media makes the story. I left Real Madrid there were problems between my boss and I. If he trains you in a bad way, you can’t give him 100 percent energy. Then I decided to leave the club. Then, I joined Chelsea.
    0 Comments 0 Shares
  • በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ፕሚየር ሊጉን ሊያደምቁ የሚችሉ 10ሩ ኮከቦች (ክፍል ሁለት)

    ታዳጊው በዚህ የውድድር አመት ከምንም በመነሳት ሞናኮዎችን ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ካደረሰ እና የፈረንሳዮን ሊግ ዋን ዋንጫ እንዲያነሱ ከረዳቸው በኃላ እርሱን ከክለቡ ማስኮብለል እንዲሁ በቀላሉ የሚደረግ ዝውውር አይደለም። ምባፔ ባሁን ሰአት በአለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ መጪ ታዳጊ ኮከቦች መካከል ቀዳሚው ነው። ማንችስተር ሲቲዎች በተለይ ሞናኮን በቻምፒየንስ ሊጉ በደርሶ መልስ ሲገጥሙ ልጁ ምን ያህል ተሰጥዎ እንዳለው ከየትኛውም ፈላጊ ክለቦች በላይ በቅርበት አይተውታል። ያም ሆኖ ብቸኛው የተጭዋቹ ፈላጊ ክለብ ግን አይደሉም።

    ሞናኮዎች ግን ታዳጊውን ላለመልቀቅ የማያደርጉት ጥረት አይኖርም። “ፍላጎታችን በክለባችን እንዲቆይ ብቻ ነው,” ይላሉ የክለቡ ምክትል አስተዳዳሪ ቫዲም ቫሲሌቭ። “እርሱን ለማቆየት የሚደረገውን ሁሉ እናደርጋለን” ሲሉ በቀላሉ እንደማይለቁት አረጋግጠዋል።

    የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :

    Real Madrid – 5/2 ዋነኞቹ ተመራጮች
    Manchester United – 7/1 ከፕሪሚየር ሊጉ ተመራጭ

    ሌሎች ሊዛወር የሚችልባቸው ክለቦች – አርሰናል እና ፒ.ኤስ.ጂ

    Alvaro Morata (ሪያል ማድሪድ)
    የሪያል ማድሪዱ አጥቂ በዚህ ሲዝን ብቻ 20 ጎሎችን ከመረብ አዋህዷል። ሆኖም በቡድኑ ውስጥ ቋሚ ተሰላፊ መሆኑን ግን ገና ማረጋገጥ አልቻለም። ስለዚህ ትእግስቱ ሁሉ ተሟጦ በክረምቱ ክለቡን ሊለቅ ይችላል። ከስፔናዊው አጥቂ ጋር በጁቬንቱስ አብረውት የሰሩት የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ ዲያጎ ኮስታ ክለቡን ለቀቀም ቆየም ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ሊያመጡት እንደሚሞክሩ ተነግሮአል።

    ሞራታ በበኩሉ በቅርቡ በሰጠው አስተያየት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የመዛወር ፍላጎት እንዳለው ተናግሮ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ከአንቶኒዮ ኮንቴ ጋር በድጋሚ ስለመስራቱ እርግጠኛ ነው።

    የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :

    Chelsea 5/2 – ዋነኞቹ ተመራጮች

    ሌሎች ሊዛወር የሚችልባቸው ክለቦች – ማን.ዩናይትድ ፣ ኢንተር ሚላን እና አርሰናል

    Marco Reus (ቦሩሲያ ዶርትሙንድ)
    የቦሩሲያ ዶርትመንዱ ኮከብ ተደጋጋሚ የጉዳት ሪከርድ ያለበት ተጭዋች ነው። በቅርቡ እንኳን በደረሰበት ከበድ ያለ ጉዳት ሳቢያ ከአምስት ወር ያላነሰ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሮአል። ያም ሆኖ በርካታ ክለቦች በተለይ ከፕሪሚየር ሊጉ ተጫቹን የማስፈረም ፍላጎታቸውን ከመግለፅ አላገዳቸውም። የርገን ክሎፕ በዶርትመንድ እያሉ አሰልጥነውታል ፤ አሰናሎች በበኩላቸው አሌክሲስ ሳንቼዝ እና ሜሱት ኦዚል በክለቡ ቆዩም አልቆዩ የፊት መስመራቸውን ማጠናከር ቀዳሚ የክረምቱ ዝውውር እቅዳቸው አድርገውታል።

    የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :

    Chelsea 9/2 – ቀዳሚዎቹ ተመራጮች

    James Rodriguez (ሪያል ማድሪድ)
    በ2014ቱ የብራዚል አለም ዋንጭም ላይ የውድድሩ ኮከብ ጎል አህቢ ሆኖ መጨረስ የቻለው ሃምስ ሮድሪጌዝ በወቅቱ ምርጥ ባለተሰጥዎ ተጭዋች መሆኑን ለአለም ህዝብ አሳይቶአል። ያም ሆኖ ወደ ሪያል ማድሪድ ከተዛወረ ወዲህ ዝውውሩ ተገቢ እንደነበር እስካሁን ማስመስከር አልቻለም። በዚነዲን ዚዳኑ ቡድን ውስጥ እስካሁን ድረስ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ያቃተው ሲሆን በባለፈው አመት የአውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ እንኳን ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ነበር።

    በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ያመራል የሚል ከፍተኛ ግምት አለ። ተጭዋቹም በኢንተር ሚላን በጥብቅ ቢፈለግም ከኦልትራፎርዱ ክለብ ጥያቄ ካልመጣለት በቀር በበርናባው መቆየት እንደሚፈልግ ተነግሮአል። እንደ Sky ዘገባ ከሆነ ኮሎምቢያዊው አጥቂን ዩናይትዶች እንዲያስፈርሙት ቀርቦላቸዋል። ለዝውውሩ ማድሪዶች እስከ £50m ሂሳብ ይፈልጋሉ ተብሏል።

    የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :

    Manchester United odds 1/3 – ተመራጭ መዳረሻ

    Inaki Williams (አትሌቲክ ቢልባዎ)
    ለአትሌቲክ ቢልባዎ ጎል ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ጥቁሩ ተጭዋች ዊሊያምስ ካሁኑ የክለቡ ልዩ ምልክት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሃብትም ጭምር መሆን የቻለ ነው። ሊቨርፑሎች የ22 አመቱን ኮከብ ያዛውሩታል በሚል በተደጋጋሚ ግዜ ሲወራባቸው ቆይቷል። ያም ሆኖ የተጭዋቹ ወደ አንፊልድ የመዛወር ብርቱ ጥረት ካልታከለበት የአትሌቲክ ባስኩ ክለብ ተጭዋቾችን ከፈለጉ ያለመልቀቅ የዝውውር ፖሊሲአቸው ዝውውሩ ላይ ከፍተኛ እንቅፋት ሊሆን ይችላል።

    የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት :

    Liverpool – ተመራጭ መዳረሻ

    በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ፕሚየር ሊጉን ሊያደምቁ የሚችሉ 10ሩ ኮከቦች (ክፍል ሁለት) ታዳጊው በዚህ የውድድር አመት ከምንም በመነሳት ሞናኮዎችን ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ካደረሰ እና የፈረንሳዮን ሊግ ዋን ዋንጫ እንዲያነሱ ከረዳቸው በኃላ እርሱን ከክለቡ ማስኮብለል እንዲሁ በቀላሉ የሚደረግ ዝውውር አይደለም። ምባፔ ባሁን ሰአት በአለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ መጪ ታዳጊ ኮከቦች መካከል ቀዳሚው ነው። ማንችስተር ሲቲዎች በተለይ ሞናኮን በቻምፒየንስ ሊጉ በደርሶ መልስ ሲገጥሙ ልጁ ምን ያህል ተሰጥዎ እንዳለው ከየትኛውም ፈላጊ ክለቦች በላይ በቅርበት አይተውታል። ያም ሆኖ ብቸኛው የተጭዋቹ ፈላጊ ክለብ ግን አይደሉም። ሞናኮዎች ግን ታዳጊውን ላለመልቀቅ የማያደርጉት ጥረት አይኖርም። “ፍላጎታችን በክለባችን እንዲቆይ ብቻ ነው,” ይላሉ የክለቡ ምክትል አስተዳዳሪ ቫዲም ቫሲሌቭ። “እርሱን ለማቆየት የሚደረገውን ሁሉ እናደርጋለን” ሲሉ በቀላሉ እንደማይለቁት አረጋግጠዋል። የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት : Real Madrid – 5/2 ዋነኞቹ ተመራጮች Manchester United – 7/1 ከፕሪሚየር ሊጉ ተመራጭ ሌሎች ሊዛወር የሚችልባቸው ክለቦች – አርሰናል እና ፒ.ኤስ.ጂ ⚫ Alvaro Morata (ሪያል ማድሪድ) የሪያል ማድሪዱ አጥቂ በዚህ ሲዝን ብቻ 20 ጎሎችን ከመረብ አዋህዷል። ሆኖም በቡድኑ ውስጥ ቋሚ ተሰላፊ መሆኑን ግን ገና ማረጋገጥ አልቻለም። ስለዚህ ትእግስቱ ሁሉ ተሟጦ በክረምቱ ክለቡን ሊለቅ ይችላል። ከስፔናዊው አጥቂ ጋር በጁቬንቱስ አብረውት የሰሩት የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ ዲያጎ ኮስታ ክለቡን ለቀቀም ቆየም ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ሊያመጡት እንደሚሞክሩ ተነግሮአል። ሞራታ በበኩሉ በቅርቡ በሰጠው አስተያየት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የመዛወር ፍላጎት እንዳለው ተናግሮ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ከአንቶኒዮ ኮንቴ ጋር በድጋሚ ስለመስራቱ እርግጠኛ ነው። የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት : Chelsea 5/2 – ዋነኞቹ ተመራጮች ሌሎች ሊዛወር የሚችልባቸው ክለቦች – ማን.ዩናይትድ ፣ ኢንተር ሚላን እና አርሰናል ⚫ Marco Reus (ቦሩሲያ ዶርትሙንድ) የቦሩሲያ ዶርትመንዱ ኮከብ ተደጋጋሚ የጉዳት ሪከርድ ያለበት ተጭዋች ነው። በቅርቡ እንኳን በደረሰበት ከበድ ያለ ጉዳት ሳቢያ ከአምስት ወር ያላነሰ ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሮአል። ያም ሆኖ በርካታ ክለቦች በተለይ ከፕሪሚየር ሊጉ ተጫቹን የማስፈረም ፍላጎታቸውን ከመግለፅ አላገዳቸውም። የርገን ክሎፕ በዶርትመንድ እያሉ አሰልጥነውታል ፤ አሰናሎች በበኩላቸው አሌክሲስ ሳንቼዝ እና ሜሱት ኦዚል በክለቡ ቆዩም አልቆዩ የፊት መስመራቸውን ማጠናከር ቀዳሚ የክረምቱ ዝውውር እቅዳቸው አድርገውታል። የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት : Chelsea 9/2 – ቀዳሚዎቹ ተመራጮች ⚫ James Rodriguez (ሪያል ማድሪድ) በ2014ቱ የብራዚል አለም ዋንጭም ላይ የውድድሩ ኮከብ ጎል አህቢ ሆኖ መጨረስ የቻለው ሃምስ ሮድሪጌዝ በወቅቱ ምርጥ ባለተሰጥዎ ተጭዋች መሆኑን ለአለም ህዝብ አሳይቶአል። ያም ሆኖ ወደ ሪያል ማድሪድ ከተዛወረ ወዲህ ዝውውሩ ተገቢ እንደነበር እስካሁን ማስመስከር አልቻለም። በዚነዲን ዚዳኑ ቡድን ውስጥ እስካሁን ድረስ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ያቃተው ሲሆን በባለፈው አመት የአውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ እንኳን ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ነበር። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ያመራል የሚል ከፍተኛ ግምት አለ። ተጭዋቹም በኢንተር ሚላን በጥብቅ ቢፈለግም ከኦልትራፎርዱ ክለብ ጥያቄ ካልመጣለት በቀር በበርናባው መቆየት እንደሚፈልግ ተነግሮአል። እንደ Sky ዘገባ ከሆነ ኮሎምቢያዊው አጥቂን ዩናይትዶች እንዲያስፈርሙት ቀርቦላቸዋል። ለዝውውሩ ማድሪዶች እስከ £50m ሂሳብ ይፈልጋሉ ተብሏል። የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት : Manchester United odds 1/3 – ተመራጭ መዳረሻ ⚫ Inaki Williams (አትሌቲክ ቢልባዎ) ለአትሌቲክ ቢልባዎ ጎል ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ጥቁሩ ተጭዋች ዊሊያምስ ካሁኑ የክለቡ ልዩ ምልክት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሃብትም ጭምር መሆን የቻለ ነው። ሊቨርፑሎች የ22 አመቱን ኮከብ ያዛውሩታል በሚል በተደጋጋሚ ግዜ ሲወራባቸው ቆይቷል። ያም ሆኖ የተጭዋቹ ወደ አንፊልድ የመዛወር ብርቱ ጥረት ካልታከለበት የአትሌቲክ ባስኩ ክለብ ተጭዋቾችን ከፈለጉ ያለመልቀቅ የዝውውር ፖሊሲአቸው ዝውውሩ ላይ ከፍተኛ እንቅፋት ሊሆን ይችላል። የአቋማሪው ድርጅት Sky Bet’s ግምት : Liverpool – ተመራጭ መዳረሻ
    0 Comments 0 Shares
  • የአለማችን ውድ ዋጋ የሚያወጡ 50ዎቹ ተጭዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ Top-50 most valued players in the world

    አዲስ በCIES Football Observatory report ተሰርቶ ይፋ በተደረገው ጥናት መሰረት የቶተንሃሞቹ ዴል አሊ እና ሃሪ ኬን ከሊዮኔል ሜሲ በላይ ያወጣሉ ተባለ።

    የባርሴሎናው አጥቂ ኔይማር ከአውሮፓ ቁንጮ ላይ የተቀመጠ ሲሆን የ£186m ዋጋ ተለጥፎበታል። ከርሱ በመቀጠል ዴል አሊ (£137m), ኬን በበኩሉ (£135m) እና ሊዮኔል ሜሲ (£134m) ዋጋ ይዘው ይከተሉታል።

    ጥናቱን ያካሄደው ግሩፕ የዋጋ ተመናቸውን ያወጣበት ዋነኛው መስፈርት በተጭዋቾቹ ወቅታዊ ብቃት እና በክለቦቻቸው ስኬት ላይ በማተኮር ሲሆን በተጨማሪም በብሄራዊ ቡድን ያላቸው ሁኔታ ፣ ኮንትራታቸው ፣ እድሜያቸው እና የሚጫወቱበት ቦታ በጥናቱ ላይ ዋጋቸውን ለመተመን ከግንዛቤ የገቡ ተጨማሪ ነገሮች ናቸው።

    የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮከብ አንቶኔ ጋሬዝማን በ£132m, ዋጋ የአለማችን 5ተኛው ውዱ ተጫዋች ሲባል የባርሴሎናው ሉዊስ ሱዋሬዝ ከርሱ በመቀጠል የ £124m አለው ተብሏል።

    ሪፖርቱ ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በአለም የዝውውር ሪከርድ ሂሳብ ማን.ዩናይትድን በ£93.25m የተቀላቀለው ፖል ፖግባ ዋጋ £119m ሲሆን የቼልሲው ኮከብ ኢዲን ሃዛርድ ከርሱ በመቀጠል £104m ያወጣል ተብሏል።

    በ top 20 ውስጥ የተካተቱትን ሌሎች ተጭዋቾችን ስናይ ደግሞ ኬቨን ዲ ብርያን (£98m), ሮሚዮ ሉካኩ (£93m), ራሂም ስተርሊንግ (£87m), አሌክሲስ ሳንቼዝ (£85m) እና ሮበርት ፊርሚኖ (£75m) ይገኙበታል።

    ሌላኛው የቶተንሃም ሆትስፐር ተጫዋች ኤሪክ ዳየር በ£75m, ከሰርጂዎ አጉዌይሮ እና ከቼልሲው ዲያጎ ኮስታ(የሁለቱም ዋጋ £74m) በልጦ ተቀምጧል። የቡድን አጋሩ ክሪስቲያን ኤሪክሰን በበኩሉ (£73m), አዲሱ የማንቸስተር ሲቲ ፈራሚ በርናንዶ ሲልቫ በ (£71m) ዋጋ ከቡድን አጋሮቹ ሎሪ ሳኔ (£66m) እና ጆን ስቶንስ (£63m) በላይ ተቀምጧል።

    ሌላው አስገራሚው የጥናቱ ውጤት እንደሚያሳየው ከሆነ የማንቸስተር ዩናይትዱ አትቂ አንቶኔ ማርሻል (£65m) ዋጋ በማውጣት ከእንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ማርከስ ራሽፎርድ ዋጋ (£62m) በልጦ ተቀምጧል።

    ⃣ የተጭዋቾቹን ዋጋ ተመን ደረጃ ከታች ይመልከቱ
    Neymar (Barcelona) – 186 ሚ.ፓ

    Dele Alli (Tottenham) – 137 ሚ.ፓ

    Harry Kane (Tottenham) – 135 ሚ.ፓ

    Lionel Messi (Barcelona) – 134 ሚ.ፓ

    Antoine Griezmann (Atletico Madrid) – 132 ሚ.ፓ

    Luis Suarez (Barcelona) – 124 ሚ.ፓ

    Paul Pogba (Manchester United) – 119 ሚ.ፓ

    Gonzalo Higuain (Juventus) – 106 ሚ.ፓ

    Eden Hazard (Chelsea) – 104 ሚ.ፓ

    Paulo Dybala (Juventus) – 102 ሚ.ፓ

    Cristiano Ronaldo (Real Madrid) – 99 ሚ.ፓ

    Kevin de Bruyne (Manchester City) – 98 ሚ.ፓ

    Romelu Lukaku (Everton) – 93 ሚ.ፓ

    Robert Lewandowski (Bayern Munich) – 89 ሚ.ፓ

    Raheem Sterling (Manchester City) – 87 ሚ.ፓ

    Yannick Carrasco (Atletico Madrid) – 86 ሚ.ፓ

    Alexis Sanchez (Arsenal) – 85 ሚ.ፓ

    Kylian Mbappe (Monaco) – 82 ሚ.ፓ

    Ousmane Demble (Borussia Dortmund) – 77 ሚ.ፓ

    Roberto Firmino (Liverpool) – 75 ሚ.ፓ

    Eric Dier (Tottenham) – 75 ሚ.ፓ

    Sergio Aguero (Manchester City) – 74 ሚ.ፓ

    Diego Costa (Chelsea) – 74 ሚ.ፓ

    Edinson Cavani (PSG) – 73 ሚ.ፓ

    Christian Eriksen (Tottenham) – 73 ሚ.ፓ

    Pierre-Emerick Aubameyang (Borussia Dortmund) – 72 ሚ.ፓ

    Bernardo Silva (Manchester City) – 71 ሚ.ፓ

    Toni Kroos (Real Madrid) – 71 ሚ.ፓ

    Koke (Atletico Madrid) – 71 ሚ.ፓ

    N’Golo Kante (Chelsea) – 70 ሚ.ፓ

    Saul Niguez (Atletico Madrid) – 70 ሚ.ፓ

    Lorenzo Insigne (Napoli) – 67 ሚ.ፓ

    Leroy Sane (Manchester City) – 66 ሚ.ፓ

    Anthony Martial (Manchester United) – 65 ሚ.ፓ

    Marc-Andre ter Stegen (Barcelona) – 65 ሚ.ፓ

    Andrea Belotti (Torino) – 64 ሚ.ፓ

    John Stones (Manchester City) – 63 ሚ.ፓ

    Philippe Coutinho (Liverpool) – 63 ሚ.ፓ

    Marcus Rashford (Manchester United) – 62 ሚ.ፓ

    Mohammed Salah (Roma) – 60 ሚ.ፓ

    Samuel Umtiti (Barcelona) – 59 ሚ.ፓ

    Thibaut Courtois (Chelsea) – 59 ሚ.ፓ

    Gareth Bale (Real Madrid) – 59 ሚ.ፓ

    Jan Oblak (Atletico Madrid) – 58 ሚ.ፓ

    Mauro Icardi (Inter Milan) – 58 ሚ.ፓ

    Timo Werner (RB Leipzig) – 57 ሚ.ፓ

    Sadio Mane (Liverpool) – 56 ሚ.ፓ

    Thomas Lemar (Monaco) – 55 ሚ.ፓ

    Ivan Rakitic (Barcelona) – 55 ሚ.ፓ

    Heung-min Son (Tottenham) – 54 ሚ.ፓ

    በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:
    የአለማችን ውድ ዋጋ የሚያወጡ 50ዎቹ ተጭዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ Top-50 most valued players in the world አዲስ በCIES Football Observatory report ተሰርቶ ይፋ በተደረገው ጥናት መሰረት የቶተንሃሞቹ ዴል አሊ እና ሃሪ ኬን ከሊዮኔል ሜሲ በላይ ያወጣሉ ተባለ። የባርሴሎናው አጥቂ ኔይማር ከአውሮፓ ቁንጮ ላይ የተቀመጠ ሲሆን የ£186m ዋጋ ተለጥፎበታል። ከርሱ በመቀጠል ዴል አሊ (£137m), ኬን በበኩሉ (£135m) እና ሊዮኔል ሜሲ (£134m) ዋጋ ይዘው ይከተሉታል። ጥናቱን ያካሄደው ግሩፕ የዋጋ ተመናቸውን ያወጣበት ዋነኛው መስፈርት በተጭዋቾቹ ወቅታዊ ብቃት እና በክለቦቻቸው ስኬት ላይ በማተኮር ሲሆን በተጨማሪም በብሄራዊ ቡድን ያላቸው ሁኔታ ፣ ኮንትራታቸው ፣ እድሜያቸው እና የሚጫወቱበት ቦታ በጥናቱ ላይ ዋጋቸውን ለመተመን ከግንዛቤ የገቡ ተጨማሪ ነገሮች ናቸው። የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮከብ አንቶኔ ጋሬዝማን በ£132m, ዋጋ የአለማችን 5ተኛው ውዱ ተጫዋች ሲባል የባርሴሎናው ሉዊስ ሱዋሬዝ ከርሱ በመቀጠል የ £124m አለው ተብሏል። ሪፖርቱ ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በአለም የዝውውር ሪከርድ ሂሳብ ማን.ዩናይትድን በ£93.25m የተቀላቀለው ፖል ፖግባ ዋጋ £119m ሲሆን የቼልሲው ኮከብ ኢዲን ሃዛርድ ከርሱ በመቀጠል £104m ያወጣል ተብሏል። በ top 20 ውስጥ የተካተቱትን ሌሎች ተጭዋቾችን ስናይ ደግሞ ኬቨን ዲ ብርያን (£98m), ሮሚዮ ሉካኩ (£93m), ራሂም ስተርሊንግ (£87m), አሌክሲስ ሳንቼዝ (£85m) እና ሮበርት ፊርሚኖ (£75m) ይገኙበታል። ሌላኛው የቶተንሃም ሆትስፐር ተጫዋች ኤሪክ ዳየር በ£75m, ከሰርጂዎ አጉዌይሮ እና ከቼልሲው ዲያጎ ኮስታ(የሁለቱም ዋጋ £74m) በልጦ ተቀምጧል። የቡድን አጋሩ ክሪስቲያን ኤሪክሰን በበኩሉ (£73m), አዲሱ የማንቸስተር ሲቲ ፈራሚ በርናንዶ ሲልቫ በ (£71m) ዋጋ ከቡድን አጋሮቹ ሎሪ ሳኔ (£66m) እና ጆን ስቶንስ (£63m) በላይ ተቀምጧል። ሌላው አስገራሚው የጥናቱ ውጤት እንደሚያሳየው ከሆነ የማንቸስተር ዩናይትዱ አትቂ አንቶኔ ማርሻል (£65m) ዋጋ በማውጣት ከእንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ማርከስ ራሽፎርድ ዋጋ (£62m) በልጦ ተቀምጧል። ⃣ የተጭዋቾቹን ዋጋ ተመን ደረጃ ከታች ይመልከቱ Neymar (Barcelona) – 186 ሚ.ፓ Dele Alli (Tottenham) – 137 ሚ.ፓ Harry Kane (Tottenham) – 135 ሚ.ፓ Lionel Messi (Barcelona) – 134 ሚ.ፓ Antoine Griezmann (Atletico Madrid) – 132 ሚ.ፓ Luis Suarez (Barcelona) – 124 ሚ.ፓ Paul Pogba (Manchester United) – 119 ሚ.ፓ Gonzalo Higuain (Juventus) – 106 ሚ.ፓ Eden Hazard (Chelsea) – 104 ሚ.ፓ Paulo Dybala (Juventus) – 102 ሚ.ፓ Cristiano Ronaldo (Real Madrid) – 99 ሚ.ፓ Kevin de Bruyne (Manchester City) – 98 ሚ.ፓ Romelu Lukaku (Everton) – 93 ሚ.ፓ Robert Lewandowski (Bayern Munich) – 89 ሚ.ፓ Raheem Sterling (Manchester City) – 87 ሚ.ፓ Yannick Carrasco (Atletico Madrid) – 86 ሚ.ፓ Alexis Sanchez (Arsenal) – 85 ሚ.ፓ Kylian Mbappe (Monaco) – 82 ሚ.ፓ Ousmane Demble (Borussia Dortmund) – 77 ሚ.ፓ Roberto Firmino (Liverpool) – 75 ሚ.ፓ Eric Dier (Tottenham) – 75 ሚ.ፓ Sergio Aguero (Manchester City) – 74 ሚ.ፓ Diego Costa (Chelsea) – 74 ሚ.ፓ Edinson Cavani (PSG) – 73 ሚ.ፓ Christian Eriksen (Tottenham) – 73 ሚ.ፓ Pierre-Emerick Aubameyang (Borussia Dortmund) – 72 ሚ.ፓ Bernardo Silva (Manchester City) – 71 ሚ.ፓ Toni Kroos (Real Madrid) – 71 ሚ.ፓ Koke (Atletico Madrid) – 71 ሚ.ፓ N’Golo Kante (Chelsea) – 70 ሚ.ፓ Saul Niguez (Atletico Madrid) – 70 ሚ.ፓ Lorenzo Insigne (Napoli) – 67 ሚ.ፓ Leroy Sane (Manchester City) – 66 ሚ.ፓ Anthony Martial (Manchester United) – 65 ሚ.ፓ Marc-Andre ter Stegen (Barcelona) – 65 ሚ.ፓ Andrea Belotti (Torino) – 64 ሚ.ፓ John Stones (Manchester City) – 63 ሚ.ፓ Philippe Coutinho (Liverpool) – 63 ሚ.ፓ Marcus Rashford (Manchester United) – 62 ሚ.ፓ Mohammed Salah (Roma) – 60 ሚ.ፓ Samuel Umtiti (Barcelona) – 59 ሚ.ፓ Thibaut Courtois (Chelsea) – 59 ሚ.ፓ Gareth Bale (Real Madrid) – 59 ሚ.ፓ Jan Oblak (Atletico Madrid) – 58 ሚ.ፓ Mauro Icardi (Inter Milan) – 58 ሚ.ፓ Timo Werner (RB Leipzig) – 57 ሚ.ፓ Sadio Mane (Liverpool) – 56 ሚ.ፓ Thomas Lemar (Monaco) – 55 ሚ.ፓ Ivan Rakitic (Barcelona) – 55 ሚ.ፓ Heung-min Son (Tottenham) – 54 ሚ.ፓ በመረጡት ማህበራዊ መንገድ ለጔደኛዎ ያጋሩት:
    0 Comments 0 Shares
  • CONTE TO QUIT CHELSEA?

    የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ክለቡ እስካሁን አለመንቀሳቀሱን ተከትሎ የተበሳጩ ሲሆን እንደ Sky Sport Italia ዘገባ ከሆነ ክለቡን ለመልቀቅ እያሰቡ ነው።

    ኮንቴ ከዚህ በፊት ጁቬንቱስን የለቀቁት በዝውውር እንቅስቃሴ ባለመሳተፋቸው ሲሆን ቡድናቸው በቀጣዩ አመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ በቂ ጉዞ እንዲያደርግ አዳዲስ ተጭዋቾችን ለማዛወር ቢጠይቁም ቦርዱ ግን ድጋፍ የሰጣቸው አይመስልም።

    የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትመንድ አለቃ ቶማስ ቱችል ኮንቴ ከለቀቁ በሚል እንደ አማራጭነት ለምትክነት ተይዘዋል።

    ⃣ JUVE REJECT ARSENAL CUADRADO BID

    አርሰናሎች ለጁቬንቱሱ የክንፍ መስመር ተጭዋች ጁአን ኩአድራዶ ዝውውር የ£17 million ሂሳብ አቅርበው ውድቅ ተደረገባቸው ሲል The Sun ዘገበ።

    አርሰን ቬንገር ያለ አሌክሲስ ሳንቼዝ ህይወትን በኤምሬትስ ለመግፋት የተሰናዱ ሲሆን ኮሎምቢያዊው ኢንተርናሽናል የቺሊያዊውን ቦታ ይሸፍንልኛል ብለው ያሰቡት ትክክለኛው ተጭዋች ነው።

    ጁቬንቱሶች ተጭዋቹን ከቼልሲ ላይ በቋሚ የዝውውር ሂሳብ ያዛወሩት በክረምቱ ላይ ሲሆን ለመልቀቅ የሚገደዱት እስከ £30m ድረስ ለዝውውሩ ከቀረበላቸው ብቻ ነው ተብሏል።

    ⃣ NORTH LONDON BATTLE FOR KOVACIC

    አርሰናል እና ቶተንሃሞች የሪያል ማድሪዱን አማካይ ማቲዎ ኮቫሲች ለማዛወር እየተፎካከሩ ነው ሲል Diario Gol አተተ።

    ሁለቱም ክለቦች እስካሁን ድረስ ለክሮሺያዊው ኢንተርናሽናል ዝውውር ለሪያል ማድሪዶች ይፋዊ ጥያቄን አላቀረቡም። ሮማ ፣ ኤሲ ሚላን እና የቀድሞ ክለቡ ኢንተር ሚላኖች ፈላጊዎቹ ናቸው።

    ⃣ አልቫሮ ሞራታ ፣ ዶናሩማ እና ፔሪሲችን የተመለከቱ መረጃዎችም ስናይ

    ማንቸስተር ዩናይትዶች ኢቫን ፔሪሲችን በሳምንታት ግዜ ውስጥ ያስፈርሙታል። ክለቡ ዝውውሩን ቶሎ ለማጠናቀቅ ግፊት እያደረገ ነው። ጆዜ ሞሪንዎ ወደ አሜሪካ ቱር ከመሄዳቸው በፊት ይዘውት መጓዝ ይፈልጋሉ። (dailymail)

    በአልቫሮ ሞራታ ዝውውር ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ እና በሪያል ማድሪድ መሃከል ፊት ለፊት ድርድር ማድረግ የተጀመረው ዛሬ ነው። ዝውውሩ የፊታችን ማክሰኞ አሊያም እሮብ ሊጠናቀቅ እና ይፋ ሊሆን ይችላል። [cope]

    አልቫሮ ሞራታ በማንቸስተር ዩናይትድ የአራት አመት ኮንትራት ለመፈረም የተስማማ ሲሆን አመታዊ የ€12m ሂሳብ ደሞዝ ያገኛል። ባጠቃላይ በኮንትራቱ የ€48m ሂሳብ በደሞዝ መልክ ኪሱ ይከታል።
    (Sky Sports Italia)

    ሪያል ማድሪዶች ሞራታን ለማንቸስተር ዩናይትድ የሚለቁት እስከ €74m ሂሳብ ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ብቻ ነው። (AS)

    ሚላኖች ዶናሩማን ለሪያል ማድሪድ ለመሸጥ የተሰናዱ ሲሆን ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግብ ጠባቂውን በነፃ ዝውውር ወደ ማን.ዩናይትድ እንዲሸኘው አይፈልጉም። (Mediaset Premium)

    ኤሲ ሚላኖች የዶናሩማን የ4ሚ.ዩ ሂሳብ ደሞዝ ኮንትራት ለማሻሻል ፍቃደኛ ሆነው ለድርድር ተቀምጠው የነበረ ቢሆንም ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግን ሙሉ ለሙሉ ለድርድር መቀመጡን አልፈለገም። ውሉን የማደስም ምንም አይነት ፍላጎት የለውም።
    (Di Marzio)

    ሪያል ማድሪዶች ይሄንን አጋጣሚ በመጠቀም ለዶናሩማ ሚላኖች ካቀረቡለት በ2ሚ.ዩ የሚልቅ የ€6m አመታዊ ደሞዝ አቅርበውለታል። የረጅም አመታት ኮንትራትም ሰጥተውታል። ዝውውሩን የሚጨርሱት ይመስላል። ይሄ ከሆነ ደግሞ ዴቪድ ደ ሂያን ለረጅም አመታት በማንቸስተር ዩናይትድ እንዲቆይ ያደርገዋል ተብሏል። (AS)

    Mourinho is not interested in Monaco midfielder Fabinho. He will not join #mufc this summer.

    ሞሪንዎ ፋቢንዎን ከሞናኮ የማስፈረም ፍላጎታቸውን ሰርዘውታል። በዚህ የዝውውር መስኮት ማን.ዩናይትድን አይቀላቀልም። [bbc]

    It has been suggested that Mourinho wants to sign another centre-back.

    በምትኩ ሞሪንዎ አንድ ሌላ ተጨማሪ ተከላካይ ማዛወር ይፈልጋሉ። [bbc]

    Manchester United met with Inter Milan last week. Inter want £44m for Ivan Perisic. Manchester United value him at £30m.

    ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፈው ሳምንት ላይ ከኢንተር ሚላን ጋር ተገናኝተው በፔሬሲች ዝውውር ላይ ንግግር አድርገው ነበር። ኢንተሮች ለዝውውሩ £44m ይፈልጋሉ። ዩናይትዶች ግን ከ£30m በላይ መክፈል አይፈልጉም። [BBC]

    EXCLUSIVE: Mohamed Salah to Liverpool deal is edging closer. Roma have to sell someone to meet FFP rules by July 1st.

    ሙሃመድ ሳላህ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ከጫፍ ደረሰ። ሮማዎች የፊፋን ህግ ለማክበር ሲሉ ቢያንስ አንድ ተጭዋች በጁላይ 1 መሸጥ ግዴታቸው ይሆናል።

    Karanka: “Morata can fit anywhere. He has everything. Juve spell was good for him to mature. For Premier League he’s a spectacular player”

    ካራንካ፦ “ሞራታ በየትኛውም ሊግ ስኬታማ መሆን ይችላል። በጁቬንቱስ የውሰት ግዜ ውል ማሳለፉ አሁን ላይ እንዲበስል ረድቶታል። ለፕሪሚየር ሊጉ የሚመጥን ድንቅ ፈራሚ ይሆናል”

    Sources close to Monaco tell us club still wants to keep Kylian Mbappe and extend his contract after rejecting bids. #SSNHQ

    ለሞናኮ ቅርብ የሆነ ምንጭ እንደተነገረን ከሆነ አርሰናሎች ለኬይላን ምባፔ ዝውውር ኦሊቨር ዥሩድን ከገንዘብ ጋር ለማቅረብ ተሰናድተዋል።

    #Arsenal plot second bid to sign Kylian Mbappe with Olivier Giroud as makeweight | by @JamesOlley

    ሞናኮዎች አሁንም ኬይላን ምባፔን በክለቡ ማቆየት ይፈልጋሉ። ከዚህ በፊት የቀረቡ የዝውውር ሂሳቦችን ካጣጣሉ በኃላ አዲስ ኮንትራት ሊሰጡት እየጣሩ ነው።

    Kylian Mbappé & his parents will meet with Monaco Vice President Vasilyev for talks about his future. (L’Équipe)

    Arsenal are keen on Kovacic but face strong competition from Spurs, AC/Inter Milan and Roma. diariogol.

    አርሰናሎች ኮቫሲችን ለማዛወር ጠንካራ ፍላጎት አሳድረዋል። ሆኖም ለዝውውሩ ከቶተንሃም ፣ ኤሲ ሚላን እና ኢንተር እንዲሁም ሮማ ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።

    Kicker | Douglas Costa has agreed terms with Juventus since Tuesday. Still no agreement between clubs. Juve offered €40m. Bayern want €50m.

    ዳግላስ ኮስታ በግሉ ከጁቬንቱሶች ጋር ማክሰኞ ለት ከስምምነት ላይ ደርሷል። በሁለቱ ክለቦች መሃከል ግን እስካሁን ስምምነት ላይ አልተደረሰም። ጁቬንቱሶች €40m አቅርበዋል። ባየር ሙኒኮች ግን €50m ይፈልጋሉ።
    CONTE TO QUIT CHELSEA? የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ክለቡ እስካሁን አለመንቀሳቀሱን ተከትሎ የተበሳጩ ሲሆን እንደ Sky Sport Italia ዘገባ ከሆነ ክለቡን ለመልቀቅ እያሰቡ ነው። ኮንቴ ከዚህ በፊት ጁቬንቱስን የለቀቁት በዝውውር እንቅስቃሴ ባለመሳተፋቸው ሲሆን ቡድናቸው በቀጣዩ አመት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ በቂ ጉዞ እንዲያደርግ አዳዲስ ተጭዋቾችን ለማዛወር ቢጠይቁም ቦርዱ ግን ድጋፍ የሰጣቸው አይመስልም። የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትመንድ አለቃ ቶማስ ቱችል ኮንቴ ከለቀቁ በሚል እንደ አማራጭነት ለምትክነት ተይዘዋል። ⃣ JUVE REJECT ARSENAL CUADRADO BID አርሰናሎች ለጁቬንቱሱ የክንፍ መስመር ተጭዋች ጁአን ኩአድራዶ ዝውውር የ£17 million ሂሳብ አቅርበው ውድቅ ተደረገባቸው ሲል The Sun ዘገበ። አርሰን ቬንገር ያለ አሌክሲስ ሳንቼዝ ህይወትን በኤምሬትስ ለመግፋት የተሰናዱ ሲሆን ኮሎምቢያዊው ኢንተርናሽናል የቺሊያዊውን ቦታ ይሸፍንልኛል ብለው ያሰቡት ትክክለኛው ተጭዋች ነው። ጁቬንቱሶች ተጭዋቹን ከቼልሲ ላይ በቋሚ የዝውውር ሂሳብ ያዛወሩት በክረምቱ ላይ ሲሆን ለመልቀቅ የሚገደዱት እስከ £30m ድረስ ለዝውውሩ ከቀረበላቸው ብቻ ነው ተብሏል። ⃣ NORTH LONDON BATTLE FOR KOVACIC አርሰናል እና ቶተንሃሞች የሪያል ማድሪዱን አማካይ ማቲዎ ኮቫሲች ለማዛወር እየተፎካከሩ ነው ሲል Diario Gol አተተ። ሁለቱም ክለቦች እስካሁን ድረስ ለክሮሺያዊው ኢንተርናሽናል ዝውውር ለሪያል ማድሪዶች ይፋዊ ጥያቄን አላቀረቡም። ሮማ ፣ ኤሲ ሚላን እና የቀድሞ ክለቡ ኢንተር ሚላኖች ፈላጊዎቹ ናቸው። ⃣ አልቫሮ ሞራታ ፣ ዶናሩማ እና ፔሪሲችን የተመለከቱ መረጃዎችም ስናይ ማንቸስተር ዩናይትዶች ኢቫን ፔሪሲችን በሳምንታት ግዜ ውስጥ ያስፈርሙታል። ክለቡ ዝውውሩን ቶሎ ለማጠናቀቅ ግፊት እያደረገ ነው። ጆዜ ሞሪንዎ ወደ አሜሪካ ቱር ከመሄዳቸው በፊት ይዘውት መጓዝ ይፈልጋሉ። (dailymail) በአልቫሮ ሞራታ ዝውውር ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ እና በሪያል ማድሪድ መሃከል ፊት ለፊት ድርድር ማድረግ የተጀመረው ዛሬ ነው። ዝውውሩ የፊታችን ማክሰኞ አሊያም እሮብ ሊጠናቀቅ እና ይፋ ሊሆን ይችላል። [cope] አልቫሮ ሞራታ በማንቸስተር ዩናይትድ የአራት አመት ኮንትራት ለመፈረም የተስማማ ሲሆን አመታዊ የ€12m ሂሳብ ደሞዝ ያገኛል። ባጠቃላይ በኮንትራቱ የ€48m ሂሳብ በደሞዝ መልክ ኪሱ ይከታል። (Sky Sports Italia) ሪያል ማድሪዶች ሞራታን ለማንቸስተር ዩናይትድ የሚለቁት እስከ €74m ሂሳብ ማግኘት የሚችሉ ከሆነ ብቻ ነው። (AS) ሚላኖች ዶናሩማን ለሪያል ማድሪድ ለመሸጥ የተሰናዱ ሲሆን ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግብ ጠባቂውን በነፃ ዝውውር ወደ ማን.ዩናይትድ እንዲሸኘው አይፈልጉም። (Mediaset Premium) ኤሲ ሚላኖች የዶናሩማን የ4ሚ.ዩ ሂሳብ ደሞዝ ኮንትራት ለማሻሻል ፍቃደኛ ሆነው ለድርድር ተቀምጠው የነበረ ቢሆንም ወኪሉ ሚኖ ራዮላ ግን ሙሉ ለሙሉ ለድርድር መቀመጡን አልፈለገም። ውሉን የማደስም ምንም አይነት ፍላጎት የለውም። (Di Marzio) ሪያል ማድሪዶች ይሄንን አጋጣሚ በመጠቀም ለዶናሩማ ሚላኖች ካቀረቡለት በ2ሚ.ዩ የሚልቅ የ€6m አመታዊ ደሞዝ አቅርበውለታል። የረጅም አመታት ኮንትራትም ሰጥተውታል። ዝውውሩን የሚጨርሱት ይመስላል። ይሄ ከሆነ ደግሞ ዴቪድ ደ ሂያን ለረጅም አመታት በማንቸስተር ዩናይትድ እንዲቆይ ያደርገዋል ተብሏል። (AS) Mourinho is not interested in Monaco midfielder Fabinho. He will not join #mufc this summer. ሞሪንዎ ፋቢንዎን ከሞናኮ የማስፈረም ፍላጎታቸውን ሰርዘውታል። በዚህ የዝውውር መስኮት ማን.ዩናይትድን አይቀላቀልም። [bbc] It has been suggested that Mourinho wants to sign another centre-back. በምትኩ ሞሪንዎ አንድ ሌላ ተጨማሪ ተከላካይ ማዛወር ይፈልጋሉ። [bbc] Manchester United met with Inter Milan last week. Inter want £44m for Ivan Perisic. Manchester United value him at £30m. ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፈው ሳምንት ላይ ከኢንተር ሚላን ጋር ተገናኝተው በፔሬሲች ዝውውር ላይ ንግግር አድርገው ነበር። ኢንተሮች ለዝውውሩ £44m ይፈልጋሉ። ዩናይትዶች ግን ከ£30m በላይ መክፈል አይፈልጉም። [BBC] EXCLUSIVE: Mohamed Salah to Liverpool deal is edging closer. Roma have to sell someone to meet FFP rules by July 1st. ሙሃመድ ሳላህ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ከጫፍ ደረሰ። ሮማዎች የፊፋን ህግ ለማክበር ሲሉ ቢያንስ አንድ ተጭዋች በጁላይ 1 መሸጥ ግዴታቸው ይሆናል። Karanka: “Morata can fit anywhere. He has everything. Juve spell was good for him to mature. For Premier League he’s a spectacular player” ካራንካ፦ “ሞራታ በየትኛውም ሊግ ስኬታማ መሆን ይችላል። በጁቬንቱስ የውሰት ግዜ ውል ማሳለፉ አሁን ላይ እንዲበስል ረድቶታል። ለፕሪሚየር ሊጉ የሚመጥን ድንቅ ፈራሚ ይሆናል” Sources close to Monaco tell us club still wants to keep Kylian Mbappe and extend his contract after rejecting bids. #SSNHQ ለሞናኮ ቅርብ የሆነ ምንጭ እንደተነገረን ከሆነ አርሰናሎች ለኬይላን ምባፔ ዝውውር ኦሊቨር ዥሩድን ከገንዘብ ጋር ለማቅረብ ተሰናድተዋል። #Arsenal plot second bid to sign Kylian Mbappe with Olivier Giroud as makeweight | ✍️ by @JamesOlley ሞናኮዎች አሁንም ኬይላን ምባፔን በክለቡ ማቆየት ይፈልጋሉ። ከዚህ በፊት የቀረቡ የዝውውር ሂሳቦችን ካጣጣሉ በኃላ አዲስ ኮንትራት ሊሰጡት እየጣሩ ነው። Kylian Mbappé & his parents will meet with Monaco Vice President Vasilyev for talks about his future. (L’Équipe) Arsenal are keen on Kovacic but face strong competition from Spurs, AC/Inter Milan and Roma. diariogol. አርሰናሎች ኮቫሲችን ለማዛወር ጠንካራ ፍላጎት አሳድረዋል። ሆኖም ለዝውውሩ ከቶተንሃም ፣ ኤሲ ሚላን እና ኢንተር እንዲሁም ሮማ ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል። Kicker | Douglas Costa has agreed terms with Juventus since Tuesday. Still no agreement between clubs. Juve offered €40m. Bayern want €50m. ዳግላስ ኮስታ በግሉ ከጁቬንቱሶች ጋር ማክሰኞ ለት ከስምምነት ላይ ደርሷል። በሁለቱ ክለቦች መሃከል ግን እስካሁን ስምምነት ላይ አልተደረሰም። ጁቬንቱሶች €40m አቅርበዋል። ባየር ሙኒኮች ግን €50m ይፈልጋሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ክርስቲያኖ ሮናልዶ ‘የማይቀለብሰውን’ ውሳኔ አሳለፈ – ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኖአል! ለምን?

    ከፖርቹጋል ዛሬ ረፋድ ላይ በወጡ ሪፖርቶች መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኖአል።

    የፖርቹጋሉ የየቀን እትም ተነባቢ ጋዜጣ A Bola ከተጭዋቹ ይፕቅርብ ሰዎች አረጋገጥኩ ብሎ እንደፃፈው ከሆነ የሪያል ማድሪዱ አጥቂ በስፔን መንግስት በተከሰሰበት የግብር ማጭበርበር ውንጀላ የተበሳጨ ሲሆን ሃገሪቷን ለመልቀቅ ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል።

    የስፔን መንግስት ተጭዋቹ ለመንግስት መክፈል ከሚገባው የ 14.7 million euros የግብር ገንዘብ አላስገባም በሚል ክስ የመሰረተበት ሲሆን ሮናልዶ በበኩሉ ንፁህ እንደሆነ በይፋ ተናግሮአል።

    ሮናልዶ የታክስ ማጭበርበር እንደፈፀመ ይፋ ከተደረገ በኃላ ሁኔታውን እንዳስተባበለው የሚታወስ ሲሆን A Bola ጋዜጣ ዛሬ ጠዋት ባወጣው እትም ላይ ደሞ የ32 አመቱ ኮከብ ማድሪድን ለመልቀቅ ፍፁም ‘የማይቀለብሰውን’ ውሳኔ አሳልፎአል ብሎ አክሎም ለክለብ ጓደኞቹ ክለቡን ለመልቀቅ እንደተሰናዳ ነግሮአቸዋል ብሏል።

    ለአራት ግዜ የBallon d’Or አሸናፊው ሮናልዶ በግብር ማጭበርበር ወንጀል ላይ ተጠያቂ አለመሆኑን በካሜራ ፊት “ኡሽሽሽሽሽ” በሚል ቃላት ከስሩ በማጀብ:

    “አንዳንዴ ምርጡ ምላሽ ዝምታ ብቻ ነው” ሲል መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል።

    “የእግር ኳሱ ኮከብ ግብር እንዳላጭበረበረ ግልፅ ነው” – ሲል የተጫቹ ድርጅት Gestifute management company ምላሽ ሰጥቶ ነበር።

    ሮናልዶ ሪያል ማድሪዶች በዚህ ሲዝን የላ ሊጋውን ዋንጫ ሲያነሱ እና የቻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ ለተከታታይ ሁለት አመታት ሲበሉ ለሎስ ብላንኮዎቹ 38 ጎሎችን ከመረብ በማሳረፍ ጉልህ ሚና የተጫወተ ሲሆን ከ2012 አመት በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ ክለቡ የላሊጋውን ዋንጫ እንዲያነሳ ረድቷል።

    ማንቸስተር ዪናይትዶች የሮናልዶን መልቀቅ መፈለግ ተከትሎ የ32 አመቱን ተጭዋች ወደ ኦልትራፎርድ ለማዛወር የሚጥሩ ሲሆን የአንቶኔ ጋሬዝማን ዝውውር ባለመሳካቱ ሳቢያ ክለቡ በምትኩ ሮናልዶን በማዛወር ጥሩ ግዢ መፈፀመም ይፈልጋሉ።

    ዩናይትዶች የዝላታን ኢቭራሞቪችን ኮንትራት ላለማደስ በመወሰን ከክለቡ በይፋ ያሰናበቱት ሲሆን ሮናልዶ ለዝውውር ገበያው የቀረበ ከሆነ የዩናይዶች ቁጥር አንዱ ኢላማ መሆኑ አይቀርም።

    የፈረንሳዩ ክለብ ፖሪሰን ዥርሜይም ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለው ያለ ሌላ ክለብ ነው። ሮናልዶ በሩሲያ ከሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ጨዋታ በኃላ ወደ ስፔን ላለመመለስ የወሰነ ሲሆን ለሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፔሬዝ ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ በመንገር ድንጋጤ ውስጥ ከቷቸዋል። የክለቡ ቦርድ አባላትና ፔሬዝ በውሳኔው በመደናገጥ ሊያግባቡት እየጣሩ መሆኑን የተለያዩ ዘገቦች አትተዋል።

    ሮናልዶ የግድ ስፔንን ከለቀቀ እንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ አሊያም ጣሊያን የዝውውር መዳረሻዎቹ እንደሚሆኑ የተሰማ ሲሆን ወደ ቻይናው ሱፐር ሊግ የማምራት ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌለው ግን ተነግሮአል። ዝውውሩም የትኛውንም ፈላጊ ክለብ እስከ 150 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያሶጣ ታምኖአል።
    ክርስቲያኖ ሮናልዶ ‘የማይቀለብሰውን’ ውሳኔ አሳለፈ – ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኖአል! ለምን? ከፖርቹጋል ዛሬ ረፋድ ላይ በወጡ ሪፖርቶች መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ወስኖአል። የፖርቹጋሉ የየቀን እትም ተነባቢ ጋዜጣ A Bola ከተጭዋቹ ይፕቅርብ ሰዎች አረጋገጥኩ ብሎ እንደፃፈው ከሆነ የሪያል ማድሪዱ አጥቂ በስፔን መንግስት በተከሰሰበት የግብር ማጭበርበር ውንጀላ የተበሳጨ ሲሆን ሃገሪቷን ለመልቀቅ ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል። የስፔን መንግስት ተጭዋቹ ለመንግስት መክፈል ከሚገባው የ 14.7 million euros የግብር ገንዘብ አላስገባም በሚል ክስ የመሰረተበት ሲሆን ሮናልዶ በበኩሉ ንፁህ እንደሆነ በይፋ ተናግሮአል። ሮናልዶ የታክስ ማጭበርበር እንደፈፀመ ይፋ ከተደረገ በኃላ ሁኔታውን እንዳስተባበለው የሚታወስ ሲሆን A Bola ጋዜጣ ዛሬ ጠዋት ባወጣው እትም ላይ ደሞ የ32 አመቱ ኮከብ ማድሪድን ለመልቀቅ ፍፁም ‘የማይቀለብሰውን’ ውሳኔ አሳልፎአል ብሎ አክሎም ለክለብ ጓደኞቹ ክለቡን ለመልቀቅ እንደተሰናዳ ነግሮአቸዋል ብሏል። ለአራት ግዜ የBallon d’Or አሸናፊው ሮናልዶ በግብር ማጭበርበር ወንጀል ላይ ተጠያቂ አለመሆኑን በካሜራ ፊት “ኡሽሽሽሽሽ” በሚል ቃላት ከስሩ በማጀብ: “አንዳንዴ ምርጡ ምላሽ ዝምታ ብቻ ነው” ሲል መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። “የእግር ኳሱ ኮከብ ግብር እንዳላጭበረበረ ግልፅ ነው” – ሲል የተጫቹ ድርጅት Gestifute management company ምላሽ ሰጥቶ ነበር። ሮናልዶ ሪያል ማድሪዶች በዚህ ሲዝን የላ ሊጋውን ዋንጫ ሲያነሱ እና የቻምፒየንስ ሊጉን ዋንጫ ለተከታታይ ሁለት አመታት ሲበሉ ለሎስ ብላንኮዎቹ 38 ጎሎችን ከመረብ በማሳረፍ ጉልህ ሚና የተጫወተ ሲሆን ከ2012 አመት በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ ክለቡ የላሊጋውን ዋንጫ እንዲያነሳ ረድቷል። ማንቸስተር ዪናይትዶች የሮናልዶን መልቀቅ መፈለግ ተከትሎ የ32 አመቱን ተጭዋች ወደ ኦልትራፎርድ ለማዛወር የሚጥሩ ሲሆን የአንቶኔ ጋሬዝማን ዝውውር ባለመሳካቱ ሳቢያ ክለቡ በምትኩ ሮናልዶን በማዛወር ጥሩ ግዢ መፈፀመም ይፈልጋሉ። ዩናይትዶች የዝላታን ኢቭራሞቪችን ኮንትራት ላለማደስ በመወሰን ከክለቡ በይፋ ያሰናበቱት ሲሆን ሮናልዶ ለዝውውር ገበያው የቀረበ ከሆነ የዩናይዶች ቁጥር አንዱ ኢላማ መሆኑ አይቀርም። የፈረንሳዩ ክለብ ፖሪሰን ዥርሜይም ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለው ያለ ሌላ ክለብ ነው። ሮናልዶ በሩሲያ ከሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ጨዋታ በኃላ ወደ ስፔን ላለመመለስ የወሰነ ሲሆን ለሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፔሬዝ ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ በመንገር ድንጋጤ ውስጥ ከቷቸዋል። የክለቡ ቦርድ አባላትና ፔሬዝ በውሳኔው በመደናገጥ ሊያግባቡት እየጣሩ መሆኑን የተለያዩ ዘገቦች አትተዋል። ሮናልዶ የግድ ስፔንን ከለቀቀ እንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ አሊያም ጣሊያን የዝውውር መዳረሻዎቹ እንደሚሆኑ የተሰማ ሲሆን ወደ ቻይናው ሱፐር ሊግ የማምራት ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌለው ግን ተነግሮአል። ዝውውሩም የትኛውንም ፈላጊ ክለብ እስከ 150 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያሶጣ ታምኖአል።
    0 Comments 0 Shares
  • ETHIOADDISSPORT.COM
    የተረጋገጠ- ኤሲ ሚላን የአጥቂ ተጨዋች ማስፈረሙን አሳወቀ
    ከሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ የ 30 አመት ባለቤትነት ተላቆ በቻይናዎቹ ቁጥጥር ስር የገባው የጣሊያኑ ኤሲ ሚላን በዝውውር ላይ በንቃት በመሳተፍ አራተኛ ተጨዋቹን ማስፈረሙን አሳወቀ፡፡…
    0 Comments 0 Shares
More Stories